Neros' School Key To Success
الذهاب إلى القناة على Telegram
2 495
المشتركون
+424 ساعات
+147 أيام
+8830 أيام
جارٍ تحميل البيانات
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+55
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+119
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+36
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+86
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+101
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+27
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+115
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+57
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+48
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+83
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+70
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+63
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+53
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+130
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+47
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+109
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+35
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+70
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+58
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+62
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+58
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+57
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+60
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+145
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+113
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+182
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+34
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+97
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+47
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+38
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+27
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+96
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+34
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+66
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+934
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 15 أكتوبر | +1 | |||
| 14 أكتوبر | +4 | |||
| 13 أكتوبر | +1 | |||
| 12 أكتوبر | +4 | |||
| 11 أكتوبر | +1 | |||
| 10 أكتوبر | 0 | |||
| 09 أكتوبر | +4 | |||
| 08 أكتوبر | +6 | |||
| 07 أكتوبر | +5 | |||
| 06 أكتوبر | +6 | |||
| 05 أكتوبر | 0 | |||
| 04 أكتوبر | +3 | |||
| 03 أكتوبر | +2 | |||
| 02 أكتوبر | +7 | |||
| 01 أكتوبر | +11 |
منشورات القناة
🚨🚨 አስቸኳይ ማሳሰቢያ! 🚨🚨
📢 ውድ የኔሮስ ትምህርት ቤት ወላጆች፤
⚠️ እባክዎን ይህንን ማስታወቂያ በትኩረት ያንብቡ!
በአሁኑ ወቅት የትምህርት ቤታችን የባንክ ክፍያ ሥርዓቶች በቴክኒካዊ ችግር ምክንያት ሥራ ላይ ስለማይገኙ፣ ተጨማሪ ማስታወቂያ እስክናወጣ ድረስ፦
🛑🚫 በDashen Bank፣ በAwash Bank የትምህርት ቤት ክፍያ መፈጸም እንዳይሞክሩ በጥብቅ እናሳስባለን!
☑ እስከ ተጨማሪ ማስታወቂያ ድረስ ክፍያ መፈጸም የሚቻለው ልጅዎ በሚማርበት የኔሮስ ትምህርት ቤት ቅርንጫፍ በአካል በመገኘት ብቻ ነው።
📌 እባክዎን ይህንን መመሪያ በጥብቅ ይከተሉ። በባንክ ክፍያ ሥርዓቶች ላይ የሚደረግ ማንኛውም የክፍያ ሙከራ እንዳይኖር እናሳስባለን።
📣 የባንክ ክፍያ ሥርዓቶቻችን ወደ መደበኛ ሥራ ሲመለሱ በይፋ እናሳውቃችኋለን።
🙏 ለሚፈጠረው መጉላላት ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን፣ ለትብብራችሁና ለመመሪያችን ተገዢ ለመሆናችሁ እናመሰግናለን። ❤️
🏫 ኔሮስ ስኩል — የስኬት ቁልፍ! 🔑
#ኔሮስስኩል #አስቸኳይማሳሰቢያ #የክፍያማስታወቂያ
| 2 | 🚨 ውድ የኔሮስ ትምህርት ቤት ወላጆች፤
⚠️ በአሁኑ ወቅት ሁሉም የባንክ ክፍያ ሥርዓቶቻችን ሥራ ላይ ባለመሆናቸው፣ እስከ ተጨማሪ ማስታወቂያ ድረስ ሁሉም ወላጆች ልጆቻቸው በሚማሩበት ቅርንጫፍ በአካል በመገኘት ክፍያቸውን እንዲፈጽሙ እናሳውቃለን።
🚫 እባክዎን የባንክ ክፍያ ለመፈጸም አይሞክሩ።
ለሚፈጠረው መጉላላት ጥልቅ ይቅርታ እየጠየቅን፣ ለትብብራችሁ እናመሰግናለን። 🙏
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#ማሳሰቢያ | 600 |
| 3 | 📌 ማሳሰቢያ:- በዳሽን ባንክ የክፍያ አማራጭ ላይ ችግር ለገጠማችሁ ወላጆች የተዘጋጀ ጊዜያዊ የመፍትሔ ሐሳብ
👋 ውድ የኔሮስ ትምህርት ቤት ወላጆች/አሳዳጊዎች፤
✍ ቀደም ሲል ክፍያዎችን በቀላሉ መፈጸም እንዲችሉ ከተዘጋጀው የዳሽን ባንክ አማራጭ ጋር ተያይዞ በአንዳንድ ወላጆች ላይ የቴክኒክ ወይም የመክፈያ ችግሮች ማጋጠማቸውን ተረድተናል፡፡
ይህ ሁኔታ በእርስዎ ላይ ሊፈጥር የሚችለውን እንግልት፣ የጊዜ ብክነት እንዲሁም የክፍያ ጊዜ ገደብ ማለፍ የሚያስከትለውን ጫና በጥብቅ እንረዳለን። 🤝
👉 ስለሆነም ወላጆች ያለምንም መጉላላት ክፍያቸውን በሰዓቱ መፈጸም እንዲችሉ እና እንግልትዎን ሙሉ በሙሉ ለማስቀረት ሲባል የሚከተሉትን ጊዜያዊ የመፍትሔ አማራጮች አዘጋጅተናል፡-
🏫 1. በቅርንጫፍ በአካል በመገኘት፡-
ልጆቻችሁ በሚማሩበት ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ክፍያዎን በካሽ (በጥሬ ገንዘብ) መፈጸም ይችላሉ።
💳 2. በቦታው በሚሰጥ የባንክ ሂሳብ (አካውንት) ማስገባት፡-
በቅርንጫፉ በሚሰጠው የባንክ አካውንት ቁጥር ትራንስፈር በማድረግ ክፍያውን ማጠናቀቅ ይቻላል።
🔄 ይህ አሰራር የባንክ ሲስተም ችግሮች ሙሉ በሙሉ ተስተካክለው ተጠቃሚዎች ያለምንም እንግልት እስኪጠቀሙ ድረስ ወላጆች ከባንክ ውጣ ውረድ ነፃ ሆነው በሰዓቱ እንዲከፍሉ ለማድረግ የታለመ ጊዜያዊ መፍትሔ ነው።
🙏 ለተፈጠረው ጊዜያዊ መጓተት ይቅርታ እየጠየቅን፣ ለምታሳዩት ቀና ትብብርና ትዕግሥት ከልብ እናመሰግናለን!
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#bank #system #ማሳሰቢያ | 698 |
| 4 | በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የትምህርት ቤት ክፍያ የሚፈጸምበት መንገድ
የትምህርት ቤት ክፍያችሁን በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ እንዴት በቀላሉ መክፈል እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ እናሳያችኋለን።
ደረጃ አንድ፦
በመጀመሪያ በሞባይል ስልካችሁ ላይ የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕን ከፍታችሁ ወደ አካውንታችሁ ይግቡ።
ደረጃ ሁለት፦
ከዋናው ሜኑ ውስጥ Utility Payment የሚለውን ይምረጡ።
ደረጃ ሶስት፦
ከዚያ School Fee የሚለውን ይጫኑ።
ደረጃ አራት፦
ክፍያውን ለሌላ ሰው ለመፈጸም Pay for Others የሚለውን ይምረጡ።
ደረጃ አምስት፦
በተሰጠው ቦታ የተማሪውን ኮድ ወይም የስልክ ቁጥር ያስገቡ።
የተማሪውን ስልክ ቁጥር ሲያስገቡ፣ ቁጥሩን በ 09 ሳይሆን በ 9 ብቻ ይጀምሩ።
ለምሳሌ፣ ስልክ ቁጥሩ 0911269706 ከሆነ፣ 911269705 ብለው ያስገቡ።
እባክዎ ይህንን ልዩነት በጥንቃቄ ያስተውሉ።
ደረጃ ስድስት፦
ቁጥሩን ካስገቡ በኋላ፣ በስክሪኑ ላይ የሚታየው የተማሪው ስም ትክክል መሆኑን ያረጋግጡ።
ደረጃ ሰባት፦
መክፈል የሚፈልጉትን ወር ይምረጡ።
ደረጃ ስምንት፦
የክፍያውን መጠን እና ሌሎች ዝርዝሮችን በጥንቃቄ ይመልከቱ። የተማሪው ስም፣ የሚከፈለው ወር እና የክፍያው መጠን ትክክል መሆናቸውን ያረጋግጡ።
ደረጃ ዘጠኝ፦
ሁሉም መረጃዎች ትክክል ከሆኑ፣ በሚጠየቀው የደህንነት ማረጋገጫ መንገድ ክፍያውን ያረጋግጡ።
ደረጃ አስር፦
ክፍያው በተሳካ ሁኔታ እስኪፈጸምና የማረጋገጫ መልዕክት እስኪመጣ ይጠብቁ። ከዚያም ደረሰኙን ለወደፊት ማስረጃነት ያስቀምጡ።
ውድ የኔሮስ ስኩል ወላጆች፣ በዚህ መንገድ የትምህርት ቤት ክፍያችሁን በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በቀላሉ መፈጸም ትችላላችሁ።
ለተጨማሪ መረጃ የትምህርት ቤቱን አስተዳደር ማነጋገር ትችላላችሁ። ወይም የተቀመጠዉን Video ይመልከቱ!!
ኔሮስ ስኩል! | 784 |
| 5 | 📢 🏫 ውድ የኔሮስ ስኩል ትምህርት ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች
✍ በአሁኑ ወቅት በአዋሽ ባንክ የተማሪዎች መክፈያ ሲስተም (Student Payment System) ላይ ጊዜያዊ የቴክኒክ ችግር በማጋጠሙ፣ ክፍያ ለመፈጸም የገጠማችሁን ችግር በመረዳት ት/ቤቱ ከዚህ ቀደም በላከው መልእክት ላይ የዳሽን ባንክን መጠቀም የምትችሉ መሆኑን ሊያስታውስ ይወዳል።
📌 ሲስተሙ ሙሉ በሙሉ ተስተካክሎ ሥራ እስከሚጀምር ድረስ መጠበቅ ሳያስፈልግዎት፣ ክፍያዎን ያለምንም እንግልትና በሰዓቱ መፈጸም እንዲችሉ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የዳሽን ባንክ (Dashen Bank) ቅርንጫፍ በመሄድ መክፈል የሚችሉበትን ቀላል አማራጭ አዘጋጅተናል።
💡 ይህንን ሲጠቀሙ ማወቅ የሚገቡዎት ዋና ዋና ነጥቦች፡-
✅ የተማሪ ኮድ አይቀየርም፡- ከዚህ ቀደም በሌሎች የመክፈያ ስርአቶች (ለምሳሌ በአዋሽ ባንክ) ሲጠቀሙበት የነበረውን የተማሪ መለያ ኮድ (Student ID/Code) በቀጥታ መጠቀም ይችላሉ።
✅ ቀላል አሰራር፡- ለዳሽን ባንክ ባለሙያ የተማሪውን ኮድ ሲሰጡ፣ የልጅዎ ስም በቀጥታ በስክሪኑ ላይ የሚወጣ በመሆኑ በትክክል መክፈልዎን ማረጋገጥ ይችላሉ።
✅ የባንክ አማራጭ፡- በአቅራቢያዎ የሚገኝ ማናቸውንም የዳሽን ባንክ ቅርንጫፍ በመጠቀም ክፍያዎን በቅጽበት ማጠናቀቅ ይችላሉ።
📍 ይህንን አማራጭ በመጠቀም የልጅዎን ክፍያ በወቅቱ እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ስለተገቢው ትብብርዎና ትዕግሥትዎ አሁንም አጥብቀን እናመሰግናለን! 🙏
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#ማሳሰቢያ | 992 |
| 6 | لا يوجد نص... | 1 201 |
| 7 | 🌟 የጥናት መርሃግብር (After Class Study Program) 🌟
✍ ውድ የኔሮስ ስኩል ወላጆች እና ቤተሰቦች፤
ልጆቻችን በመደበኛ ክፍል የሚማሩትን ትምህርት በተጨማሪ ጊዜ ማጠናከር፣ መለማመድ እና በራሳቸው የጥናት ልምድ እንዲያዳብሩ በማሰብ ኔሮስ ስኩል ከመደበኛ ሰዓት ውጪ የጥናት መርሃግብርን ከ ጥቅምት 2 / 2019ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ቅርንጫፎች ይጀመራል!
🧑🏫 በዚህ የጥናት ፕሮግራም ላይ :-
🔹 የቀኑን ትምህርት መድገምና ማጠናከር
🔹 የሚቸገሩባቸውን ትምህርቶች በተጨማሪ ልምምድ ማሻሻል
🔹 ትኩረት፣ የጥናት ልምድ እና የጊዜ አጠቃቀም ማዳበር
🔹 በራስ መተማመንን እና ለፈተና ዝግጅትን ማጠናከር
🔹 እያንዳንዱን ተማሪ ወደ የተሻለ ውጤት ማቅረብ
💡 ለምን ልጅዎን ማስመዝገብ ይጠቅማል?
📌 ተጨማሪ የጥናት ጊዜ ማለት ተጨማሪ ልምምድ፣ የተሻለ መረዳት እና የተሻለ ውጤት ማለት ነው። ፕሮግራሙ እገዛ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ራሳቸውን የበለጠ ማሻሻል ለሚፈልጉ ሁሉም ተማሪዎች የተዘጋጀ ድንቅ እድል ነው!
🗓 የምዝገባ ጊዜ: መስከረም 25 – መስከረም 29
📅 የጥናት ቀናት: ከሰኞ - ሐሙስ
💵 ክፍያ: 1200 ብር
📍 ማስታወሻ :- የጥናት መርሃግብሩ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ይሰጣል።
✍️ ልጅዎን ዛሬ ያስመዝግቡ!
"ለልጅዎ የበለጠ የመማር እድል ይስጡ፤ ዛሬ የሚያጠናው ትምህርት የነገ የስኬት መሠረት ይሆናል!"
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#Afterclass #ማጠናከሪያ
#አክብሮት | 1 983 |
| 8 | 🔥 ታላቁ ፍጥጫ! — 🦁ላዮን vs 🦅ኤግል! 🔥
✍ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና መላውን የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ መንፈስ የሚቀሰቅሰው ታላቁ የውድድራችን ቀን ደረሰ!
👉 የዚህ ዓመት የመጀመሪያ የሆነው ይህ ውድድራችን ትኩሳት የጨመረበት፣ ፍልሚያው ያየለበት እና የትዕግስት ወሰን የሚፈተንበት ይህ ድንቅ ቀን የሚካሄደው ነገ በኮሌጅ ቅርንጫፋችን ይሆናል!
🦁 የላዮን ግሩፕ (Lion) — በድፍረት፣ በጥንካሬ እና በድል አድራጊነት መንፈስ የተሞሉት አናብስት!
🦅 የኤግል ግሩፕ (Eagle) — በብልሀት እና በከፍታ ላይ ያነጣጠሩት ንስሮች!
📌 ሁለቱ ግዙፋን ቡድኖች በነገው ዕለት የሚያደርጉት ከፍተኛ ፉክክር ፍጹም የተለየና ማሸነፍን ብቻ ግባቸው ያደረጉት ሁለቱ ቡድኖች ድልን ለመቀዳጀት ከባድ ርብርብ ያደርጋሉ!
ድባቡን አብረን እንቀላቀለው! 🔥
🏆 ድሉ የማን ይሆን?
የአናብስቱ 🦁 ወይሰ የንስሮቹ 🦅 | 2 008 |
| 9 | 🔥 ታላቁ ፍጥጫ! — 🦁ላዮን vs 🦅ኤግል! 🔥
✍ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና መላውን የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ መንፈስ የሚቀሰቅሰው ታላቁ የውድድራችን ቀን ደረሰ!
👉 የዚህ ዓመት የመጀመሪያ የሆነው ይህ ውድድራችን ትኩሳት የጨመረበት፣ ፍልሚያው ያየለበት እና የትዕግስት ወሰን የሚፈተንበት ይህ ድንቅ ቀን የሚካሄደው ነገ በኮሌጅ ቅርንጫፋችን ይሆናል!
🦁 የላዮን ግሩፕ (Lion) — በድፍረት፣ በጥንካሬ እና በድል አድራጊነት መንፈስ የተሞሉት አንበሶች!
🦅 የኤግል ግሩፕ (Eagle) — በብልሀት እና በከፍታ ላይ ያነጣጠሩት ንስሮች!
📌 ሁለቱ ግዙፋን ቡድኖች በነገው ዕለት የሚያደርጉት ከፍተኛ ፉክክር ፍጹም የተለየና ማሸነፍን ብቻ ግባቸው ያደረጉት ሁለቱ ቡድኖች ድልን ለመቀዳጀት ከባድ ርብርብ ያደርጋሉ!
ድባቡን አብረን እንቀላቀለው! 🔥
🏆 ድሉ የማን ይሆን?
የላዮን አንበሶች ይቆጣጠሩታል? ወይስ የኤግል ንስሮች ሰማዩን ተቆጣጥረው ድልን ይቀናጃሉ? | 273 |
| 10 | 📢 🏫 ለኔሮስ ስኩል ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ
✍ ውድ የኔሮስ ስኩል ወላጆች፡ አዲሱን የዲጂታል ፓረንት ፖርታል (የወላጅ መተግበሪያ) አገልግሎት ለማስተዋወቅ እንወዳለን! ✨
👉 ውድ የኔሮስ ስኩል ወላጆች እና አሳዳጊዎች፣
የልጆቻችሁን የትምህርት ሂደት እና የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ በቀላሉ እንዲከታተሉ የሚያስችልዎትን አዲስ ዲጂታል የወላጅ ፖርታል (Parent Portal) ይፋ በማድረጋችን ኩራት ይሰማናል። 🎓
ከዚህ በኋላ የልጅዎን የትምህርት ጉዳይ መከታተል፣ ወቅታዊ መረጃዎችን እና የትምህርት ቤት ማስታወሻዎችን ከስልክዎ ወይም ከኮምፒተርዎ ሆነው ማግኘት በጣም ቀላል ሆኗል። 📱💻
አገልግሎቱን እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ የሚያሳይ አጭር የቪዲዮ መመሪያ አዘጋጅተናል፦
📽 የቪዲዮ መመሪያውን እዚህ ይመልከቱ፦ የተገናኘ ዲጂታል (Parent Portal Amharic) 1.1.1
የወላጅ ፖርታልን መጠቀም ጥቅሙ ምንድነው?
ፈጣን መረጃዎች፦ የትምህርት ቤት ማስታወሻዎችን እና አዳዲስ መረጃዎችን ወዲያውኑ ማግኘት።
👉 የተማሪዎችን ክትትል፦ የልጅዎን የትምህርት ሂደት እና እንቅስቃሴዎች በቀላሉ መከታተል።
👉 ቀላል ግንኙነት፦ ከትምህርት ቤቱ ጋር ያለንን ትብብር ይበልጥ ማጠናከር። 🤝
📌 እባክዎ አጭሩን የቪዲዮ መመሪያ በመመልከት ዛሬውኑ ፖርታሉን መጠቀም ይጀምሩ።🎥 ለምታደርጉልን ቀጣይነት ያለው ትብብር እና ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን!🙏
ከአክብሮት ጋር፣
የኔሮስ ስኩል አስተዳደር
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#technology #ማዘመን | 1 687 |
| 11 | 📅 የ2019 ዓ.ም የትምህርት ቀን መቁጠሪያ ለአንደኛ ደረጃ:-
የመጀመሪያው ሩብ ዓመት (መስከረም – ህዳር 2019 ዓ.ም)
📊 አጠቃላይ መረጃዎች
አጠቃላይ የመማሪያ ቀናት፦ 52 ቀናት (መስከረም፡ 17 ቀናት፣ ጥቅምት፡ 21 ቀናት፣ ህዳር፡ 14 ቀናት)
በዓላት፦ መስከረም 1 (አዲስ ዓመት) እና መስከረም 17 (መስቀል)
🟢 መስከረም 2019
💡 ወርሃዊ እሴት፦ ኃላፊነት – "ኃላፊነት መወጣት የባህርይ ጥንካሬን ያሳያል"
Responsibility – "Being responsible shows strength of character."
📌 ቁልፍ ተግባራት
✅ የተማሪዎች የክፍል ድልድልና ግንዛቤ ማስጨበጫ................መስከረም 7፡ 8
✅ የ2019 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት ይጀመራል (Day one, Class One).................መስከረም 11
✅ የወሩ እሴት ይተዋወቃል.......መስከረም 11
✅ መልመጃ 1 (Worksheet 1) ይሰጣል.........መስከረም 25
✅ ከትምህርት ሰዓት ውጭ ጥናት ምዝገባ ይጀመራል (After Class)........መስከረም 25-29
✅ ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍሎች የቅዳሜ ትምህርት ምዝገባ ይካሄዳል............መስከረም 25-29
✅ ውድድር 1 ይካሄዳል (Lion vs Eagle).............መስከረም 25
🟡 ጥቅምት 2019
💡 ወርሃዊ እሴት፦ አክብሮት – "መከባበር በትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ ውስጥ ሰላም ይፈጥራል"
Respect – "Respect creates peace in our community."
📌 ቁልፍ ተግባራት
👉 የጥቅምት ወር እሴት ይተዋወቃል ........ጥቅምት 2
👉 ከትምህርት ሰዓት ውጭ ጥናት ይጀመራል (After class)......ጥቅምት 2
👉 ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍሎች የቅዳሜ ትምህርት ይጀመራል.........ጥቅምት 7
👉 የሙከራ ሳምንት (Quiz 1) (3 ቀናት).....ጥቅምት 11-13
👉 ውድድር 2 - ስፖርት (Lion vs Eagle)....ጥቅምት 20
👉 የ1ኛዉ ሩብ ዓመት አጋማሽ ፈተና......ጥቅምት 25-27
👉 ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍሎች የሞዴል ፈተና - 1
........ጥቅምት 25-27
🔵 ህዳር 2019
💡 ወርሃዊ እሴት፦ ትጋት – "ትጋቴ ያደርሰኛል ከስኬቴ"
Commitment – "My Commitment will lead me to success."
📌 ቁልፍ ተግባራት
☑️ የህዳር ወር አሴት ይተዋወቃል .......ህዳር 1
☑️ ወርክሸት 2 ይሰጣል.......ህዳር 7
☑️ የክለሳ ቀናት (Revision)........ህዳር 11
☑️ የ1ኛዉ ሩብ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና......ህዳር 14-17
☑️ ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍሎች ሞዴል ፈተና - 2
.......ህዳር 14-17
☑️ የፈተና እርማትና ውጤት ማጠናቀቂያ ቀናት....ህዳር 18
☑️ ሁለተኛዉ ሩብ ዓመት ይጀመራል...ህዳር 21
📋 የማርክ አያያዝ (Grades Breakdown)
ተከታታይ ምዘና ፦ መልመጃ - 1 (5%)፣ መልመጃ - 2 (5%)፣ ኩይዝ (quiz test) 10%)፣ አጋማሽ ፈተና (mid-exam) (30%)፣ ተከታታይ የክፍል እና የቤት ስራ (10%)፣ማጠቃለያ ፈተና (40%) ሲሆን ልጆን በእያንዳንዱ የምዘና መርሃግብር ይዘጋጁት።
⚠️ ማሳሰቢያ ፦ ይህ ካላንደር ልጆቻችንን ለመከታተል እንዲረዳን የተዘጋጀ ሲሆን፤ አስገዳጅ ለውጦች ሲኖሩ የምናሳውቅ ይሆናል!
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#calander #አክብሮት | 1 574 |
| 12 | لا يوجد نص... | 1 693 |
| 13 | ⚽️ የኔሮስ ሊግ አስደማሚ ፉክክር፡
💪 ቀይ ቀበሮ ከ 🦾ዋልያ በ3 አቻ ተጠናቀቀ!
🗓 ቀን፡ 22/1/2019 ዓ.ም
📍 (ቦታ)፡ በ180 ቅርንጫፍ
✍ በ180 ቅርንጫፍ ተካሂዶ የነበረው የ"ኔሮስ ሊግ" ጨዋታ ተመልካቾችን በአሸናፊነት መንፈስ ያስገረመና እጅግ አጓጊ ፉክክር የታየበት ድንቅ ቀን ሆኖ አልፏል።
👉 በዕለቱ የተፋጠጡት ቀይ ቀበሮ እና ዋልያ ከጅማሮው እስከ መጠናቀቁ ድረስ በከፍተኛ ጥንካሬና ፍጥነት የተሞላ ጨዋታ አሳይተዋል። ሁለቱም ቡድኖች ለማሸነፍ ያደረጉት ርብርብ ሜዳውን አሙቆት የቆየ ሲሆን፤ የጎል መረቦችም በውብ ግቦች ተንቀጥቅጠዋል።
የጨዋታው ባለታሪክ የሆኑት እነዚህ ሁለት ሃይለኛ ቡድኖች ተጋጥመው በመጨረሻም በ 3 - 3 አቻ ውጤት ተለያይተዋል! ጨዋታው የተጫዋቾችን ብቃት፣ የቡድን መንፈስ እና የፉክክር ስሜት በግልጽ ያሳየ ድንቅ ስፖርታዊ ኩነት ነበር። 😍
📌 ድል ለተወዳዳሪ ተማሪዎቻችን! በሜዳ ላይ ላሳያችሁት አስደናቂ ፍቅር እና ስፖርታዊ ጨዋነት ምስጋናችን የላቀ ነው። 🙏
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#ስፖርት #sport #football | 102 |
| 14 | Class schedule 1st quarter grade 8 | 2 952 |
| 15 | +1 8B.pdf | 3 104 |
| 16 | Class schedule 1st quarter grade 7 | 3 196 |
| 17 | +1 7A.pdf | 3 598 |
| 18 | Class schedule 1st quarter grade 6 | 3 392 |
| 19 | +2 6C.pdf | 3 377 |
| 20 | Class schedule 1st quarter grade 5 | 2 849 |
