[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
前往频道在 Telegram
وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ، https://t.me/LetusfearAllah ጆይን በሉ
显示更多6 423
订阅者
无数据24 小时
-137 天
-4930 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+8
在0个频道中
八月 '26
+99
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+137
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+135
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+129
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+239
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+51
在5个频道中
Get PRO
二月 '26
+39
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+80
在3个频道中
Get PRO
十二月 '25
+250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+85
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+196
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+250
在3个频道中
Get PRO
八月 '25
+612
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+613
在5个频道中
Get PRO
六月 '25
+668
在5个频道中
Get PRO
五月 '25
+420
在6个频道中
Get PRO
四月 '25
+325
在3个频道中
Get PRO
三月 '25
+315
在2个频道中
Get PRO
二月 '25
+975
在4个频道中
Get PRO
一月 '25
+366
在7个频道中
Get PRO
十二月 '24
+585
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+1 165
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+1 031
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 170
在3个频道中
Get PRO
八月 '24
+46
在8个频道中
Get PRO
七月 '24
+78
在4个频道中
Get PRO
六月 '24
+17
在2个频道中
Get PRO
五月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+13
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+31
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+23
在3个频道中
Get PRO
十二月 '23
+28
在6个频道中
Get PRO
十一月 '23
+38
在4个频道中
Get PRO
十月 '23
+13
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+40
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+33
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+85
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+74
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+85
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+119
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+72
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+149
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+132
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+202
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+153
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+166
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+377
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+536
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 04 九月 | 0 | |||
| 03 九月 | 0 | |||
| 02 九月 | +4 | |||
| 01 九月 | +4 |
频道帖子
⛔️ስለ ኢኽዋኑል ሙስሊሚን" ንቅናቄ አመሰራረት፣ ታሪካዊ ዳራና ስለተበላሸው አደገኛ አላማቸው በአላህ ፈቃድ በአጭሩ እንመለከታለን።
⚠️ የኢኽዋኑል ሙስሊሚን ጥቁር ታሪክና ጠምዛዛው አጀንዳቸው - ክፍል 1 ⚠️
● የኢኽዋኑል ሙስሊሚን (የሙስሊም ወንድማማቾች) ንቅናቄ በ20ኛው ክፍለ ዘመን በሙስሊሙ ዓለም ውስጥ ከተከሰቱ እጅግ አደገኛና "ፖለቲካዊ" የጥመት ቡድኖች መካከል ዋነኛው ነው። ይህ ቡድን እንዴት ተመሰረተ? እውነተኛ አላማውስ ምንድነው የሚለውን ስንመለከት?
🏗️ ንቅናቄው በ1928 እ.ኤ.አ (1347 ሂጅሪ) በግብፅ ኢስማዒሊያ ከተማ በሐሰን አል-በና አማካኝነት ተመሰረተ። ሐሰን አል-በና ንቅናቄውን ከመጀመሩ በፊት በ"ሐሳፊያ" በተሰኘው የሱፊያ ጠሪቃ (መንገድ) ውስጥ የሰረጸና በሱፊያ አስተሳሰብ የታነፀ ሰው ነበር።
⛔️ የኢኽዋን መሠረት ከትክክለኛው የነቢዩ (ﷺ) ሱና ይልቅ በሱፊያ ስርአት (መሪን ፍጹም መታዘዝ ወይም 'ተቅሊድ') ላይ የተገነባ ነው። ይህ ደግሞ በቡድኑ ውስጥ ለሚታየው "መሪን ማምለክ" ደረጃ ትልቅ በር ከፍቷል።
ይህ ቡድን የነቢያት ሁሉ ጥሪ "ተውሒድን" (አላህን በብቸኝነት ማምለክና ከሽርክ ማጽዳት) ነበር። ኢኽዋኖች ግን ይህንን ታላቅ መሠረት ወደ ጎን በመተው ዳዕዋቸውን በፖለቲካዊ ስልጣን ላይ ነው የመሰረቱት።
⛔️ የእነሱ ትልቁ ስኬት የሚለካው ስንት ሰው ወደ ተውሒድ ገባ በሚለው ሳይሆን፣ ስንት ሰው የድርጅቱ አባል ሆነና ወደ ቤተ መንግስት ስልጣን ምን ያህል ተቃረብን በሚለው ነው።
⚠️ ሸይኽ አል-አልባኒ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ *"ኢኽዋኖች ተውሒድን አያውቁም፤ ተውሒድን የሚማር ሰው ደግሞ አይወዱም፤ ምክንያቱም ተውሒድ ሰውን ይለያል (ሀቅና ባጢልን ይለይባቸዋል)፤ እነሱ ግን የሚፈልጉት የሰውን ብዛት ብቻ ነው።"*
⚠️ የኢኽዋን ንቅናቄና ዓላማው "ስልጣን" ስለሆነ፣ ያንን ስልጣን ለማግኘት ማንኛውንም አይነት የተበላሸ መንገድ ከመጠቀም አይመለሱም።
⛔️ ዋና መገለጫቸው ተልቢስና ማታለል ነው ፦ ለፖለቲካ ጥቅም ሲሉ ከሺዓዎች፣ ከሊበራሎችና ከአላህ ጠላቶች ጋር እንኳ ሳይቀር ግንኙነት አንድነት ይፈጥራሉ። ሐሰን አል-በና በሚታወቀው ንግግሩ፦ *"ከአይሁዶችና ከክርስቲያኖች ጋር ያለን ጠላትነት የሃይማኖት ሳይሆን የፖለቲካና የድንበር ነው"* በማለት የዲኑን መሠረት (አል-ወላእ ወል-በራእ) የሚንድ ሰው ነው ይሄንን ሰው ነው እንዴ መሪ አድርገው የሀገራችን ኢኽዋኖች የሚንቀሳቀሱት።
🗡️ ኢኽዋኖች ከመጀመሪያው ጀምሮ "" (ድብቅ ወታደራዊ መዋቅር) ነበራቸው። ዓላማቸውም በሙስሊም መሪዎች ላይ በማመፅ ተቃውሞ በመውጣት ስልጣን መቆጣጠር ነው።
⚠️ ይህ የተበላሸው አላማቸው፦ ሰላማዊውን ሙስሊም ማህበረሰብ በገዢዎቻቸው ላይ በማነሳሳት ሀገርን ማተራመስ። ዛሬ በሙስሊሙ ዓለም የምናያቸው አብዛኞቹ አብዮቶች እና ብጥብጦች ምንጫቸው የኢኽዋን አጥፊ አስተሳሰብ ነው።
☣️ እንዲሁም አሁን ላይ እነ ሸይኽ መሀመድ ሀሚዲን ታሪኩን አለባብሰው የሚያቀርቡለት ሰይድ ቁጥብ የ"ተክፊር"የኸዋሪጆችን መርዝ የሚረጭ ዋናው መሪያቸው ነው ከሐሰን አል-በና በኋላ የመጣው ሰይድ ቁጥብ፣ የኢኽዋንን አላማ ይበልጥ ወደ አክራሪነትና ወደ ተክፊር (ሰውን ማክፈር) ቀየረው።
● አጠቃላይ ሙስሊሙን ማህበረሰብ "ጃሂሊያ" (ካፊር) በማለት መፈረጁ።
● ይህ አመለካከት ደግሞ ዛሬ ዓለምን እያስጨነቁ ላሉት እንደ አልቃኢዳና iss ላሉ ጋጠወጥ ቡድኖች "መንፈሳዊ አባት" እንዲሆን አድርጎታል።
በመጨረሻም የኢኽዋን ቆሻሻ አላማ በአራት ነጥብ እንመለክት
1. እነሱ ዘንድ ስልጣን ከዲን ይቀድማል ፦ ዲን ለእነሱ ለፖለቲካ ስኬት መጠቀሚያ "መሳሪያ" ብቻ ነው።
2. ትልቁ ግባቸው አቂዳን መግደል ነው፦ ሽርክና ቢድዓን ዝም በማለት "ህዝብን እናስተባብር አንድ እናድርግ" በሚል ስሜት ተውሒድን ማዳከምና ትክክለኛውን ዐቂዳ ማጥፋት ነው የሚፈልጉት።
3. ድርጅታዊ አምልኮ ውስጥ የገቡ ናቸው፦ ለድርጅቱ (ለተንዚሙ) የታመነ አማኝን ማፍራት እንጂ ለአላህና ለሱና የታመነ ሙስሊም መገንባት በጭራሽ አይፈልጉም።
4. ሁከትና ብጥብጥ መፍጠርን ይወዳሉ ሙስሊም መሪዎችን በማክፈርና ህዝብን በማነሳሳት ደም መፋሰስን እንደ "ጅሃድ" በመቁጠር በሙስሊሙ መካከል አጥፍቶ መጥፋትና ተቃውሞ ሰልፍ ውጡ በማለት ከባድ ብጥብጥ ይፈጥራሉ።
ሸይኽ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ (ረሒመሁላህ) እንዳሉት፦ *"ኢኽዋኑል ሙስሊሚን ኡመቱን ወደ ኋላ የጎተቱ፣ ለጠላቶች በር የከፈቱና በዲን ስም የሚነግዱ አጭበርባሪዎች ናቸው።"*
ክፍል ሁለት ይቀጥላል ...የዑለሞችን ጠንካራ ትችትና ማስረጃዎችን እንዳስሳለን።
ይሄ ስለ ኢኽዋኖች ሀይላይት ብቻ ነው ሸር በማድረግ በነሱ ለተሸወዱ ሙስሊሞች እንድረስላቸው።
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy| 2 | 没有文字... | 185 |
| 3 | ثلاثة الأصول - للشيخ محمد بن عبد الوهاب رحمه الله
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=c1350f205cfc68fac5 | 32 |
| 4 | ✅ቁርአንን አስተካክለው መቅራት ይፈልጋሉ
➡️ የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦
🔢 ቃኢደቱ-ኑራንያህ
🔢 ቁርአን ነዘር
🔢 ቁርአን ሂፍዝ
🔢 የተጅዊድ ትምህርት
🫰ወርሀዊ ክፍያ 500 ብር ብቻ
📶 ትምህርት የምንሠጥባቸው መንገዶች ፦
🗂በቴሌግራም፣
🌐እና በኢሞ
📥 በቴሌ ግራም ለመመዝገብ፦
@Daruhadi21bot
@Daruhadi21bot
ወይንም
https://s.imoim.net/1UB9I6
📌የመክፈል አቅም የሌላቸው ተማሪዎች ስላሉን እነርሱን በነፃ ስለምናቀራ ለአላህ ብላችሁ ማገዝ የምትፈልጉ የሴትም ይሁን የወንድ ኡስታዞች ከታች ባለው ቦት አናግሩን
🗂እንድሁም ተወዳድራችሁ በቅጥር መልክ መግባት የምትፈልጉም ከታች ባለው ቦት አናግሩን
📥ማሳሰቢያ :-ቂርአቱ የሚሠጠው ለሴቶች በሴት ኡስታዛ ስለሆነ ሁላችሁም ተሳተፉ
✔️የግሩፕ እና ቻናል ባለቤቶች ሆይ ሸር ይደረግ
ለበለጠ መረጃ ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Muhammed_Ibn_Abdillah
https://t.me/Muhammed_Ibn_Abdillah | 364 |
| 5 | ለቁርኣን ወዳጆች በሙሉ የተዘጋጀ ታላቅ የምስራች!
ለአላህ ቃል (ቁርኣን) ፍቅርና ክብር ያለው ማንኛውም ሙስሊም ሊያመልጠው የማይገባ እጅግ አጓጊ፣ መንፈስን የሚያድስና ልብን የሚያረካ ታላቅ የቁርኣን ሂፍዝ ውድድር ተዘጋጅቷል!
በውድድሩም የሁለቱ ታዋቂ መራኪዞች ተወዳዳሪዎች የእውቀታቸውንና የጽናታቸውን ደረጃ የሚያሳዩበት ልዩ ምሽት ይሆናል።
➠የውድድሩ ተሳታፊዎች
◈ መርከዝ አቢ አዩብ አል-አንሷሪ(ከኮምቦልቻ)
◈ መርከዝ ቢላል (ከኬሚሴ)
➠ የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ
ቀን፦ ዛሬ ማታ
ሰዓት፦ ምሽት 2:30 (ከዒሻእ ሶላት በኋላ)
የስርጭት ቦታ፦ በመርከዝ አቢ አዩብ ኦፊሻላዊ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ (Live)
የቁርኣን ድምፅ የሚሰማበትንና የሂፍዝ የበላይነት የሚገለፅበትን ይህን ታላቅ ምሽት ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በመሆን በቀጥታ ይከታተሉ፤
ለሌሎችም በማጋራት የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/abutoiba
https://t.me/abutoiba | 298 |
| 6 | https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=9ee06190b86d1e1b2f | 339 |
| 7 | 没有文字... | 673 |
| 8 | አሁን በኢሞ ቀጥታ ስርጭት ሙሐደራ አለ
ግቡና አዳምጡ
https://s.imoim.net/bzY0rS?from=copy_link | 540 |
| 9 | አስደሳች ዜና
የሴቶች መርከዝ አልሙእሚናት
የቁርአን ሂፍዝና የኢስላማዊ እውቀት ማዕከል ለዓመታት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሴቶች አዳሪ መርከዝ እነሆ ከመጪው ዓመት ጀምሮ በመደበኛ ፕሮግራሙ እድሜያቸው ከ14 እስከ 18 ዓመት ያሉ አዲስ ሴት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ መጀመሩን ያበስራል፡፡
ስለሆነም በዚህ ፕሮግራም መመዝገብ የምትፈልጉ መርከዙ ወደሚገኝበት ወለቴ መጥታችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ እናስታውቃለን።
መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች
🔘 ቁርዓንን አስተካክላ ማንበብ የምትችል
🔘እድሜዋ ከ14–18 የሆነ።
🔘ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነች።
🔘 ሀገራዊ ምግቦችን ሳትመርጥ መመገብ
የምትችል ።
🔘የራሷ የሆነ ፍላጎት ያላት።
🔘የሚሰጠውን ፈተና የምታልፍ።
ለበለጠ መረጃ 0904595077 0912941706 | 543 |
| 10 | =
https://t.me/LetusfearAllah/8594 | 685 |
| 11 | 语音消息 | 725 |
| 12 | 没有文字... | 743 |
| 13 | ገባ ገባ በሉና ሁላችሁም የቻላችሁትን አድርጉ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=259b58ba65fefb3be6 | 646 |
| 14 | السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም!
እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል።
🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦
🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን
🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ
🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ
🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦
🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ
📌 ማሳሰቢያ፦
ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን።
📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦
https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8
💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664
የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር
መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን! | 793 |
| 15 | =
https://t.me/LetusfearAllah/8586 | 769 |
| 16 | 没有文字... | 789 |
| 17 | ✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል
የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ
1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500
2️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000
3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500
🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣
https://t.me/Ihsan_language/315
https://t.me/Ihsan_language/315 | 683 |
| 18 | የኔ አበባ እህት እንኳንም በሰላም ለሃገርሽ በቃሽ ውዷዬ | 999 |
| 19 | الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي بِنِعْمَتِهِ تَتِمُّ الصَّالِحَات
«ሁሉም በጊዜዉ ሆነ ተከናወነ ! በቤይሩት የነበረን ቆይታ አጠናቀን በሰላም ወደ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ገብተናል!
= | 897 |
| 20 | تلاوة عذبة من سورة آل عمران
🎙القارئ: #عادل_ريان
= | 726 |
