cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

♥ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉 ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ ✔የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች ✔ አዳዲስ Software 🔥 🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃ ያገኙበታል 👍 Telegram👉 @agarodishinfo Fb👉 fb.me/agarodishinfo Tell.📲+251938095912 For any Question 👉 @John_Dish

Більше
Рекламні дописи
4 167
Підписники
-624 години
-297 днів
-7330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎች 8:30PM Arsenal🇬🇧 🆚 🇬🇧Bournemouth 📺24H SPORT 1HD 📺SPORT 1SD 11:00PM Burnley🇬🇧 🆚 🇬🇧Newcastle Utd 📺24H SPORT 1HD 📺SPORT 1SD 1:30PM Man,City🇬🇧 🆚 🇬🇧Wolverhampton 📺24H SPORT 1HD       📺SPORT 1SD 11:15 ሪያል ማድሪድ🇪🇸 ከ 🇪🇸ካዲዝ Live on 24H SPORT 2HD ሁሉንም ጨዋታ በቀጥታ ያለ ኢንተርኔት በቫርዚሽ አቅጣጫ ያለ መቆራረጥ በአስተማማኙ LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር ይመልከቱ ሰሞኑን ሰርቨር እንሞላለን የሚሉ ሌቦች ተበራክተዋል ተጠንቀቁ! ዋጋ በጣም ቀንሶ ስለነገሩኣችሁ እንዳትበሉ ብራችሁን! ከእኛ ሰርቨር የምታስሞሉ ሰዎች ክፍያ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በግሩፕ አትላኩ ለ ሌቦች ስላሉ ተጠንቀቁ ሰርቨር ለማስሞላት CBE (ንግድ ባንክ ) 1000372973599 JUNEDIN MOHAMMEDNUR @Ju_admin
Показати все...
Gshare plus,Super Ghare Plus, Funcam,Forever መሸጫ ዋጋ ዝርዝር፦ ✅24H SPORT Iks የ3 ወር - 400 🎁 Gshare የ 6 ወር👉500Birr 🎁 Super Bolt Iks የ6 ወር👉500Birr 🎁 Gshare የ1ዓመት👉800Birr 🎁 Super Bolt Iks የ1 ዓመት👉 800Birr 🎁Funcam & Apollo 1 አመት👉 950Birr 🎁Funcam ብቻ የ1 ዓመት👉 900Bir 🎁Forever ና Apollo የ1ዓመት 👉2000Birr 🎁Forever  ብቻ የ1ዓመት👉1600Birr ንግድ ባንክ User Name:JUNEDIN MOHAMMEDNUR Acc. No. 1000372973599 ባሉበት ቦታ ሆነዎ በባንክ ብር በማስገባት ደረሰኙን ፎቶ በማንሳት/Screenshot/ በማድረግ        በ 👉 @Ju_admin ይላኩልን ወዲያውኑ የአሞስ መክፈቻ ኮድ እንልክልዎታለን G-Share ከእኔ ገዝታችሁ ሬሲቨሩ ቢበላሽ ወይም Restore ቢደረግ የገዛችሁትን ኮድ ድጋሚ ከእኔ ማግኘት ትችላላችሁ!! 💵ለባለሙያ አስተያየት አለን!!💵 ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ስትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ። 👉 @Ju_admin 👈    ስልክ📞 +251938095912
Показати все...
⚠️amos ላይ ያሉ ✅ Sport 2HD ✅ Sport 3HD ✅ Sport 4HD : - ቻናሎች ማለትም 10971 ver 30000 በነዚህ frq የሚገቡ ቻናሎች በ90 cm ወደ ማታ Quality ይጠፋሉ ወይም ትራክ ያደርጋሉ እያላችሁን ነው ይህንን ችግር የሚቀርፈው ደግሞ LEG 0.1db 4k LNB ወይም ሌሎች 0.1db LNBዎች ናቸው ። በ180 cm ዲሽ ግን አሁንም በጥራት እየሠሩ ይገኛሉ ፎቶ amos ሀገራችን ላይ ያለው ከቨሬጅ @UMER4K 0911590613
Показати все...
ዕለተ ረዕቡ የሚደረጉ ተጠባቂ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች !          ⌚️ ማታ 04:00 ማንቸስተር ሲቲ 🇬🇧 ከ 🇪🇸 ሪያል ማድሪድ LIVE ON. 5SPORT 4K 24H SPORT 1HD TV VARZISHE          ⌚️ ማታ 04:00 ባየር ሙኒክ 🇩🇪 ከ 🇬🇧 አርሰናል ከ LIVE ON 5PLUS HD 24H SPORT 2HD FOOTBALL HD በተጨማሪም ሁሌ በምንለቃቸው Iptv app መመልከት ይችላሉ ለምሳሌ Yacine tv እና ሌሎችም appu Pin ሁኗል TV_Varzish 11785 H 27500 Biss :03 AO 1B BE 20 C1 6D 4E SID: 0005 Football-HD 11785 H 27500 Biss: 12 34 00 46 AB CD 00 78 SID:0008 ማንኛውንም ጥያቄ እና ሀሳብዎትን በዚህ ግሩፕ ማስፈር ይችላሉ ፦ https://t.me/DISHINFO_ETHO ሰርቨሮችን ለመግዛት @UMER4K
Показати все...
👍 1
LIVE ON 24H SPORT 1HD በፈር ቀዳጁ 💥LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር በጥራት ያለ ምንም መቆራረጥ ያለ ኢንተርኔት በብቸኝነት ፈታ ይበሉበት ❤️ ሪሲቨሩን ስትገዙ የ3 ወር ነፃ ማሰሪያ ፓኬጅ የተጫነበት ነው 0911590613 @UMER4K እነዚህን ወርቅ ቻናሎች ማሰራት ለምትፈልጉ https://t.me/c/1246451185/7820
Показати все...
🇪🇺 ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ! 📅 እለተ ማክሰኞ ሚያዝያ 01/2016 ዓ/ም          ⌚️ ማታ 04:00 🇪🇸 ሪያል ማድሪድ ከ ማንቸስተር ሲቲ 🇬🇧 🏟️ ስታድየም - ስታድዮ ሳንቲያጎ ቤርናቢዩ LIVE ON. 5SPORT 4K 24H SPORT 1HD          ⌚️ ማታ 04:00 🇬🇧 አርሰናል ከ ባየር ሙኒክ 🇩🇪 🏟️ ስታድየም - ኤምሬትስ LIVE ON 5PLUS HD 24H SPORT 2HD 📅 እለተ ረቡዕ ሚያዝያ 02 / 2016 ዓ/ም          ⌚️ ማታ 04:00 🇪🇸 አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ዶርቱመንድ 🇩🇪 🏟️ ስታድየም - ዋንዳ ሜትሮ ፖሊታኖ LIVE ON  5PLUS HD 24H SPORT 2HD          ⌚️ ማታ 04:00 🇫🇷 ፓሪሰንት ዠርመ ከ ባርሴሎና 🇪🇸 🏟️ ስታድየም - ፓሪክ ዴ ፕሪንስ LIVE ON 5SPORT 4K 24H SPORT 1HD ROAD TO LONDON 🏴‍☠️🚶‍♂ Free መመልከቻ ቻናሎች እንደተጠበቁ ነው 5PLUS HD 5SPORT 4K 24H SPORT 1HD 24H SPORT 2HD ☝️እነዚህ የተረጋገጡ ሲሆኑ ---------------------- ያልተረጋገጡ 👇 TV VARZISHE FOOTBALL HD ለLEG ሪሲቨሮች software ሲፈልጉ @LEG_SOFTWARE ላይ ይመልከቱ
Показати все...
👍 1
Man City🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Arsenal 📺ON 24H SPORT 1HD 📺ON SPORT 1SD
Показати все...
8:00 Lorient vs Brest 10:00 Liverpool🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Brighton & Hove Albion 12:30 Manchester City🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Arsenal 5:00 Real Madrid🇪🇸 vs 🇪🇸Athletic Club ╰┈ ⫸ 24H Sports 2 9:00 Celta de Vigo🇪🇸 vs 🇪🇸Rayo Vallecano 11:15 Girona🇪🇸 vs Real Betis 1:30 Deportivo Alavés vs 🇪🇸Real Sociedad 3:45 Olympique Marseille🇫🇷 vs 🇫🇷PSG
Показати все...
🌌ምስል ከLEG N24 PRO IRON ሪሲቨር
Показати все...
የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች ! 9:30 ኒውካስል ዩናይትድ ከ ዌስትሀም ዩናይትድ 12:00 ቼልሲ ከ በርንሌይ 12:00 ቶተንሀም ከ ሉተን 2:30 ባየር ሙኒክ ከ ዶርትመንድ 2:30 አስቶን ቪላ ከ ዎልቭስ 4:45 ባርሴሎና ከ ላስፓልማስ 5:00 ብሬንትፎርድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ @agarodishinfo
Показати все...
👍 1