uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Відкрити в Telegram

دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol

Показати більше
1 618
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
+230 днів
Архів дописів
የሰዑዲያ ዑለማኦች ጥፋት እያዩ ዝም ይላሉ ለሚሉ! ሸይኽ ሷሊሕ አልዑሶይሚይ - አላህ ይጠብቃቸውና - ድንቅ ምላሽ ይሰጣሉ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

የሰዑዲያ ዑለማኦች ጥፋት እያዩ ዝም ይላሉ ለሚሉ! ሸይኽ ሷሊሕ አልዑሶይሚይ - አላህ ይጠብቃቸውና - ድንቅ ምላሽ ይሰጣሉ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

ለምንድን ነው ስደውል ያላነሳሽው? አስተማሪ ታሪክ ~ ለሆነ ጉዳይ ለሶስት ቀናት መንገድ ወጣሁ። ሌላኛው ሃገር እንደደረስኩ ሚስቴንና አንድ ልጄን ደህንነታቸውን ለማስረገጥ ደወልኩ። ከዚህ በፊት ከነሱ ተለይቼ አላውቅም። እነሱም መራቄን አያውቁትም። ካገባሁ ሶስት አመቴ ነው። የሆነ ሆኖ ስልኬ አልተነሳም። ስልኬ ከእጄ ሳይነጠል ሶስት ቀናት አለፉ። ያለ ግነት በየ እሩብ ሰዓቱ ቢበዛ በየ ግማሽ ሰዓት እደውላለሁ። ምላሽ የለም። በሃይለኛ ተበሳጨሁ። ወንድሜ እና እህቴ ላይ ደወልኩ። የትንሿን ቤተሰቤን ደህንነት እንዲያረጋግጡልኝ ጠየቅኳቸው። ሰላም እንደሆኑ ነገሩኝ። አላመንኳቸውም። የሚስቴ እናት (አክስቴ) ላይ ደወልኩ። ሰላም እንደሆኑ ነገረችኝ። ስልካቸውን እንደምጠብቅ ነገርኳት። ብጠብቅ ብጠብቅ አንድም የሚደውል የለም። ሶስቱ ቀናት ረጃጅም ሶስት ወራት ያክል ሆነው አለፉ። አንዳንዴ ቁጣዬ ከውስጥ ሲገነፍል ይሰማኛል። ሌላ ጊዜ በሁኔታው በጣም እየተገረምኩ ምክንያቱን ለማወቅ እሞክራለሁ። ሸይጧን አስፈሪ ጉትጎታዎችን ደግሞ ደጋግሞ ያመጣብኛል። ቀናቱ አለፉ። ወደ ሃገሬ ተመለስኩ። እግሬ እንደረገጠ ወደ ቤቴ ነበር የበረርኩት። እንደደረስኩ በሩን አንኳኳለሁ። እሱም ሳይበቃኝ ደወሉን ላይ በላይ እደውላለሁ። ባለቤቴ በሩን ከፈተች። ከነ ሙሉ ውበቷ፣ ከነ ሙሉ ድምቀቷ። ባማረ በደመቀ ሁኔታ ተቀበለችኝ። ከባድ አጋጣሚ ነበር። ልጄ ከኋላዋ አለ። አይኖቹ በደስታ ይጨፍራሉ። ሊያቅፈኝ እየሮጠ መጣ። እኔ እንደደነዘዘ ሰው ሆኛለሁ። ሰበቡም ጠፋኝ። በፍጥነት በቁጣዬ ቦታ ግርምት ተተካ። ባለቤቴን የዚህ ሁሉ ቸልትኝነት ምክንያቱ ምን እንደሆነ ጠየቅኳት። ጉዞዬን አቋርጬ በፍጥነት ልመለስ ተቃርቤ ነበር። አጉል ጥርጣሬ ከያቅጣጫው ወሮኝ ነበር። ባለቤቴ ተረጋግታ መለሰችልኝ። "ለእናትህ ደውለሃል?" አለችኝ። ለምን እንደጠየቀችኝ ምክንያቷ ባይገባኝም እንዳልደወልኩ ነገርኳት። ንግግሯ ገዳይ ነበር ። እንዲህ አለችኝ፡ "በነዚህ ቀናት ውስጥ ስሜትህ ምን እንደሆነ አየህ አይደል? የእናትህም ስሜት ይሄው ራሱ ነው፣ ለቀናት ሳትደውልላት ስትቆይ። ናፍቆት ለብልቧት፣ ስጋት ገብቷት እሷ ካልደወለች በቀር አንተ ደውለህ ድምጿን አትሰማም። ይሄን ጉዳይ በተደጋጋሚ ላስረዳህ ሞክሬያለሁ። የምትረዳ ግን አልሆንክም። ክቡር ባለቤቴ! ከዚህ የተሻለ መልእክቴን የማደርስበት መንገድ አላገኘሁም። እድሜዋ ትንሽ ዐቅሏ ግን ትልቅ የሆነችዋን ሚስቴን አፈርኳት። አንገቴን ደፋሁ። ትምህርቱ በሚገባ ነው የደረሰኝ። የመኪናዬን ቁልፍ እያቀበለችኝ ወደ ጀሮዬ ጠጋ ብላ "ጀነትህ እየጠበቀችህ ነው" አለችኝ። እድሜ ልኬን የማልረሳውን ትምህርት ከጠቢቧ ሚስቴ ተምሬ ወደ መጀመሪያዋ ውዴ ወደ እናቴ ሄድኩኝ። ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀት ነፍሴን ስላተረፈችኝ ውለታዋን መቼም አልረሳም። ለዚች ጠቢብና አስተዋይ ሚስት ምስጋና ይገባታል። አሳምራ ኮትኩታ ላሳደገቻት እናቷ ምስጋና ይገባታል። እሷን ለመረጠችልኝ እናቴ ምስጋና ይገባታል። እሷን ሰበብ አድርጎ በእዝነቱ ከእንቅልፌ ያነቃኝ ጌታ ምስጋና ይገባዋል። እናቴ! እናታቶቻችሁ ! በዱንያ ያሉ ጀነቶቻችን ናቸው። ሌላው ቢቀር በየቀኑ በመደወል እንኳ ቢሆን አትርሷቸው። ይሄ ትንሹ ነገር ነው። ልቦቻቸው እኛን ይጠብቃሉ። ለኛ ዱዓእ ያደርጋሉ። በየ ሰዓቱ ስለኛ ይጨነቃሉ። እያሰቡ እየተጨነቁም ደጋግመው በመደወል እንዳይረብሹን በመስጋት ከመደወል ይታቀባሉ። ባሎቻችሁን፣ ሚስቶቻችሁን ወላጆቻቸውን እንዲያስቡ በማስታወስ አግዙ። ከ0ረብኛ የተመለሰ የብዙዎቻችን በተለይም የወንዶች ችግር ነውና እንድንማርበት ብታሰራጩት ባረከላሁ ፊኩም። (ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 26/ 2017) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

محاضرة على محاسبة النفس جامع الإحسان  بمدينة لوغيا إقليم عفر إثيوبيا 🇪🇹. محاضرة على محاسبة النفس: فضيلة الشيخ الدكتور محمد حسين 22جمادى الأولى 1446ه‍ شبكة فجر العفر -Afar Maha Network: https://t.me/AfarMahaNetwork/937?single

Meqe toobokoy siinih warisneh sugne tajwiid darsi Inshaa-allaah abar 2:00 pm qinbimele cule kal yan marak culaay bical suga h
Meqe toobokoy siinih warisneh sugne tajwiid darsi Inshaa-allaah abar 2:00 pm qinbimele cule kal yan marak culaay bical suga https://t.me/qhuraantajwid

Wagga hayisaay, badita mari yenek share aba. " Yallih farmoytih (q.s.w) Cadiis moggolna" iyya maray sinam badisah yanih gacsa tamakkel geya. https://youtu.be/3e3qwddo7-w

خطبة الجمعة جامع الإحسان  بمدينة لوغيا إقليم عفر إثيوبيا 🇪🇹. الخطيب : فضيلة الشيخ الدكتور محمد حسين 20جمادى الأولى 1446ه‍ شبكة فجر العفر -Afar Maha Network: https://t.me/AfarMahaNetwork/937?single

ጥቂት ስለዚህ ነገር‼ =============== ✍ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ በተለይም በዋና ከተማዋ ሪያዽ አንዳንድ የሚያሳዝኑና የሚያሳፍሩ ነገሮችን እየታዘብን ነው። በተለይም በፈረን
ጥቂት ስለዚህ ነገር‼ =============== ✍ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ በተለይም በዋና ከተማዋ ሪያዽ አንዳንድ የሚያሳዝኑና የሚያሳፍሩ ነገሮችን እየታዘብን ነው። በተለይም በፈረንጆቹ 2019 ላይ በሃገሪቱ General Entertainment Authority በኩል የተጀመረው Riyadh Season (موسم الرياض) ብለው በየአመቱ የሚያዘጋጁት የመዝናኛ ፈሳድ ፕሮግራም ከጊዜ ወደ ጊዜ የሃገሪቱን ሰናይ ገፅታ በሙስሊሙ ዓለም ዘንድ እያጠለሸው ነው። ሃገሪቱ በሁሉም ዘርፍ ተግታ የያዘችው Vision 2030 እንደ ማጠናከሪያ አድርገው ያሰቡት ይህ ፈሳድ፤ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ከነዳጅ ጥገኝነት ለማውጣት ከሚያግዙት መንገዶች መካከል አንዱ ነው ተብሎ ቢታሰብም ከዲን አንፃር ኪሳራ ነው። ይህንን ድርጊት ጤነኛ ሙስሊም ሁሉ ያወግዘዋል። እንዳውም ይህን በማውገዝ ረገድ ሳዑዲን የሚወዱ ይቀድማሉ። ምክንያቱም የምትወደው አካል ላይ መጥፎ ማየት ስለማትሻ! ግን የሚያወግዙት ከዚህ ፈሳድ የባሰ ፈሳድ በማያመጣ መልኩ እንጂ ይህን ተገን አድርጎ ቀድሞውንም የነበረን ጥላቻ መሰንዘሪያ አይደለም። እንደ አለመታደል ሆኖ፤ እንኳን እንዲህ አይነት ፈሳድ ሲሠራ ተመልክተው ሳዑዲ የትኛውንም መልካም ነገር ብትሠራ ምንም የማይመስላቸው አካላት፤ ሁልጊዜ የርሷን መጥፎ ገፅታ ሰዎች ዘንድ አጉልተው በማሳየት በሙስሊሙ ዓለም ጭራቅ ተደርጋ እንድትሳል በብዙ ዘመቻዎች ይፈታተኗታል። ሩቅ ሳንሄድ እዚሁ እኛው ሃገር ውስጥ ያሉ ህልማቸው ከሽፎባቸው መሃል መንገድ ላይ ሟምተው የቀሩት ኢኽዋኖች እና ቀድሞውኑም ሳዑዲን የውሃብያ መፈልፈያና ደጋፊ አድርገው የሚስሉት አሕባሾችና ሱፍዮች እንዲሁም ወይ በግልፅ ሺዓህ አልሆኑ አሊያ የለየላቸው ኢኽዋን ወላዋዮች፤ እንዲህ አይነት ነገሮችን ሳዑዲ ላይ ማየታቸው መተቻ መንገድ ስላገኙ ድርጊቱ ሰርግና ምላሽ ነው። በተሽሞነሞኑ ቃላት፣ ተቆርቋሪ በሚመስል ስሜታዊ ሰበካ የአዞ እንባ እያነቡ ሳዑዲን የሚተቹት በተፈፀመው ድርጊት አዝነውና የእውነት ለዲን ተቆርቁረው ሳይሆን፤ ጥላታችን የሚሏትን ሳዑዲ ከህዝበ ሙስሊሙ መነጠያ ዘዴና ጥሩ አጋጣሚ ስለመለሰላቸው ነው። ለዛም ነው በዚህ ድርጊት ላይ ተረማምደው ብርቅዬ ዑለሞቿን ቂጣ በቀደደ አፋቸው ያለ አቅማቸው ተንጠራርተው የሚወርፉት፣ እንደ ጥቅል እንደ ጭራቅ የሚስሉትንና የፈሳድ ህልማቸው አክሻፊ የሆነውን ሰለፊያ ዳዕዋን በደፈናው የሚተቹት። እነዚህን የፈሳድ ቪድዮዎችና ምስሎች ከልክ በላይ አቀናብረውና አጋነው ተቆርቋሪ በመምሰል ሲያሰራጩ፤ ለዲኑ የሚቆረቆረው ንጹሕ ሙስሊም ቅድሚያ ለዲኑ ይሰጣልና ሳዑዲን ይወርፋል፤ ቀስ በቀስ ወደ ዑለሞቿም «ለምን አያወግዙም!» ብሎ ይወርፋል። ያውግዙ አያውግዙ አይተሃል? እንኳንን ይህንን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተጀመረ ግልፅ ፈሳድ፤ እንደነ ኢብኑ ባዝ ያሉ ታላላቅ ዑለማዎች የሳዑዲን የምስረታ ቀን ማክበርንም ሳይቀር አውግዘዋል። ግን የሃገሪቱ መሪ በዑለሞች የተወገዘውን ሁሉ ሰምቶ ሁሉንም ይተገብራል ማለት አይደለም። የዑለማዎቹ ሥራ በሸሪዓው መሠረት ሐራምን ሐራም፣ ሐላልን ሐላል ማለት እንጂ ጦር ሰብቆ መንግስት ላይ ማዝመት አይደለም። ደግሞ አንዳንዶች ቅዲሲቷን ሳዑዲ የምትሉት «ከመካና መዲና» ውጭ ቅዱስ ስፍራ አለ እንደ? ሪያዽ ቅዱስ ስፍራ ነው ያለው ማነው? ባይሆን ቅዱስ ካልሆነ ፈሳድ ይሠራበት እያልኩ አይደለም። አላህ የትም ቢሆን መታመፅ የለበትም። ነገር ግን እይታችንን አናጥበው ለማለት እንጂ! በነገራችን ላይ ሳዑዲን ለመተቸት ከመቋመጣቸው የተነሳ ሰሞኑን እንደ አዲስ እያሽከረከሩት ያለውና በካዕባህ አምሳያ የተሠራ ብለው እያሽከረከሩት ያለው ከታች ያያዝኩት ምስል ባለፈ አመት በ2023 የነበረ ነው። የእውነት የሐቅ ተቆርቋሪ ከሆኑ ያኔውኑ ለምን አላወገዙትም? ግን ሰሞኑን በፈለስጢን ጉዳይ የሆነ ጠበቅ ያለ ተቃውሞ አሰምታለች መሰል ያንን ሸፋፍነው ይህንን ካለፈ ቪድዮ ቆርጠው አምጥተው እያሰራጩት ነው። በርግጥ ሌላ አለ ዘንድሮ ያዘጋጁት። የሰዎቹ ነገረ ሥራ እንጂ ጉዳዩ ባለፈ አመትም ይሁን ዘንድሮ የሚወገዝ መሆኑን ልብ ይሏል። እነዚህ ሰዎች ኢራን ወይም ቱርክ ወይም ኳታር ወይም ሑቲዎች ወይም ሒዝቡ-ል'ሏህ ቢፈሱ፤ ፈለስጢንን ለማገዝ "ወደ እስራኤል ሚሳኤል እያስወነጨፉ ነው!" ነው የሚሉት፤ ሳዑዲ ወደ እስራኤል ብትተኩስ ግን "ሙከራ ለማካሄድ አስባ በስህተት አቅጣጫ ስቶባት ነው!" ብለው ሊፈስሩት ይችላሉ። ለማንኛውም ሰዎች እንዳይሸወዱ በማሰብ፣ ማስተማርን በማሰብ፣ ሸሪዓውን ባማከለ መልኩ የሚደረገውን ፈሳድ ሁሉ ጥቅምና ጉዳቱን አመዛዝነን ሳናሽሞነሙን እንቃወማለን። ሳዑዲም ትፈፅመው ኢራን አሊያም ቱርክና ኳታር! ግን ይህ ማውገዛችን ስሜታቸውን ጋልበው ለሚሄዱ ሳዑዲ ጠሎች የልብ ልብ በሚሰጥና እኩይ አላማቸውን ለማሳካት በር በሚከፍት መልኩ መሆን የለበትም። ምክንያቱም ፈሳድ ለማውገዝ የግድ ፈሳድ መፈፀም አያስፈልግምና! ሽንት በሽንት ስለማይፀዳ! አላህ ሳዑዲንና መሪዎቿን፣ ዑለማዎቿንና ህዝቦቿን ይጠብቃቸው፣ በዚህ ፈሳድ ላይ ለተሰማሩ ሁሉ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው። ♠ || t.me/MuradTadesse x.com/MuradTadesse fb.com/MuradTadesseOfficial

RUFTO LE XAAGU
Assalaamu qaleykum Waracmatullaahi wabarakaatuh Qhur-aan kak yaanam yallih yaabaay , dudda hee mari elle oobe gurral kaa yakriyeenim faxxinta 👌 Yeey meqe toobokoy axcem faxam nanu qafarak 100% muslim kinnino inna takkay ikkah muslimiinik ugutuh yan qhur-aan nagay bicisaah kaal qalalaah dubuh kay taama le mari nek mayan /dagoh , away qaalamal qhur-aanal mango qalayli (musaabaka) takke laakin qafar baxa edde ablu affareh tah kak takku duddem macaay? Barasa marih wayti innaa??? Dumih inna hinnay away qafar addal (#qashru_qhiraa-a) qhur-aan 10 weelol inkih yikriye toobokoytay madiinah jaamiqak dooqaysime naddal yan ta toobokoyti qafar ummatta barittoh leh yan waktik tu keenih hayuh gulguluh yan Axcih umman baaxol yan qafar baxi kah bartannah Telegram channel fakah gaytima Darsi dagoo ayrooraak lakal qinbise leemih taagah a channel subscribe abaay sinni kataysiisih warisa Darsi namma weelol akkele تجويد قراءة Tonna kinnuk qhur-aan iccfizza hee marak a Link xagak subscribe aba https://t.me/ustazsirajhummo

photo content

የድብቅ ወንጀሎች ... ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ t.me/Muhammedsirage

#Qunxaaneyti rihimam faxximtaamal yabta khutba. 🎙 Khutba lem: Shek Cuseen Acmad Cafizahullaah ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Kassisfaage

Limo kaak 51 alfiiy aham fanah facebookul abne uguugusul 3,720 culeh yan. Duddaanam [Name] Ahmed Ali Hussen [Account] 1000370
+1
Limo kaak 51 alfiiy aham fanah facebookul abne uguugusul 3,720 culeh yan. Duddaanam [Name] Ahmed Ali Hussen [Account] 1000370821783

photo content

System taqabih aham fanah siinik udurrutteemih qafu neh abaay, mango esserooray mexxat le gacsay iggima cabe sinni gacsa luk tamah kaana Afar Kassis Media https://youtu.be/9iBCWkrSZTE

ማነህ ጊዜ ያለህ ይህን ተርጉምና ላክልኝ፤ እፖስተዋለሁ። ትርጉም የማያሻችሁ አንብቡ። *🖊مافوائد تعدد النساء في الشريعة الاسلامية ؟* *📚قال الشيخ ابن عثيمين - معددا فوائد التعدد- :* *1- أنه قد يكون ضروريا في بعض الأحيان ، مثل : أن تكون الزوجة كبيرة السن، أو مريضة لو اقتصر عليها لم يكن له منها إعفاف، وتكون ذات أولاد منه، فإن أمسكها خاف على نفسه المشقة بترك النكاح، أو ربما يخاف الزنا، وإن طلقها فرق بينها وبين أولادها، فلا تزول هذه المشكلة إلا بحل التعدد* . *2- أن النكاح سبب للصلة والارتباط بين الناس، وقد جعله الله تعالى قسيما للنسب فقال تعالى { وهو الذي خلق من الماء بشرا فجعله نسبا وصهرا} [الفرقان /54‎] ، فتعدد الزوجات يربط بين أسرٍ كثيرة ، ويصل بعضهم ببعض، وهذا أحد الأسباب التي دعت النبي صلى الله عليه وسلم أن يتزوج بعدد من النساء*. *3- يترتب عليه صون عدد كبير من النساء، والقيام بحاجتهن من النفقة والمسكن وكثرة الأولاد، والنسل، وهذا أمر مطلوب للشارع* . *4- من الرجال من يكون حاد الشهوة لا تكفيه الواحدة ، وهو تقي نزيه، ويخاف الزنا، ولكن يريد أن يقضي وطراً في التمتع الحلال، فكان من رحمة الله تعالى بالخلق أن أباح لهم التعدد على وجه سليم .أ.هـ. من كتابه "الزواج" (ص 27-28)*. *5- وقد يظهر بعد الزواج عقم المرأة ، ويكون الحل هو طلاقها، فإذا كان له سعة في الزواج من غيرها فلا يقول عاقل إن طلاقها أفضل* . *6- وقد يكون الزوج كثير السفر أو الغربة، فيحتاج إلى إحصان نفسه في غربته* . *7- كثرة الحروب ، ومشروعية الجهاد في سبيل الله سبب في قلة الرجال وكثرة النساء، وهذا الأمر تحتاج معه النساء إلى من يستر عليهن ، ولا سبيل إلى ذلك إلا بالزواج.* *8- وقد يعجب الرجل بامرأة أو بالعكس بسبب الدين أو الخلق، فيكون الزواج هو الطريق الشرعي للقاء كل منهم بالآخر.* *9- وقد يحدث خلاف بين الزوجين ، ويتفرقان بالطلاق ، ثم يتزوج الرجل، ويرغب بالعودة إلى امرأته الأولى، فهنا يأتي تشريع التعدد حلا حاسما لمثل هذه الحالة* . *10- والأمة الإسلامية بحاجة ماسة إلى كثرة النسل لتقوية صفوفها والاستعداد لجهاد الكفار، ولا يكون ذلك إلا بكثرة الزواج من أكثر من واحدة وكثرة الإنجاب* .(1) *11- ومن حِكَم التعدد تفرغ المرأة في غير نوبتها لطلب العلم وقراءة القرآن، وتنظيف بيتها، وهذا لا يتيسر - غالبا - للمرأة ذات الزوج غير المعدِّد* . *12- ومن حِكَم التعدد زيادة الألفة والمحبة بين الزوج ونسائه ، إذ لا تأتي نوبة الواحدة منهن، إلا وهو في شوق لامرأته ، وهي كذلك في اشتياق له*. *وغيرها كثير ، والمسلم لا يشك لحظة أن في تشريع الله حكمة بالغة، وأعظم حكمة هو الامتثال لأمر الله وطاعته فيما حكم وأمر* . *🍒 قلت: ايضا من الفوائد إن هذا عملا بهذه السنة التي اصبحت كما يقال في خبر كان ؛ وليس لازما ان يكون زواج الرجل باخرى ان هناك عيبا في الاولى او نحو ذلك فهذا رسولنا الكريم عليه الصلاة والسلام تزوج على عائشة وهي احب نسائه اليه فهل يقال انه ماتزوج عليها الا لعيب فيها فهذا لا يقوله عاقل؛ فهذه قطرة من مطرة من الفوائد والموفق من وفقه الله*. *👈🏻 فكرة إمتناع المسلمات من التعدد فكرة خطيرة جدا !* *📌 الشَّــيخ العلّامــة/ محــمّّد نــاصِرُ الدِّيــن الأَلْبَــانيّ رحِـمه الله*

Asaakih khutbah exxa 🧶 مقطع من خطبة اليوم 🕌  في جامع : الإحسان بمدينة لوغيا إقليم عفر - إثيوبيا. 🔊 الخطيب : أبو رضوان علي بن محمد العفري  🗓 6 جماد الأول 1446ه‍ https://t.me/diini_goori_media

ከዝሙት ራሳችሁን ጠብቁ። ለዚህ ደግሞ ለቻለ ሰው ከትዳር የበለጠ ምርጫ የለም። ለትዳር ቅድመ ሁኔታ አትደርድሩ። መስፈርት የሚያበዛ መጨረሻው አያምርም። ከትዳር ሸሽታችሁ ዝሙት ላይ እንዳትወድቁ። ዝሙት በየትኛውም ዘመን ሰቅጣጭ ወንጀል ነው። በዚህ ዘመን ግን አደጋው ጨምሯል። በአንዱ ባለ ጌ ወንጀላችሁ በቪዲዮ ተሰራጭቶ ጭራሽ ከማትወጡበት ማጥ ውስጥ ይከታችኋል። ሴቶች እየተሰማ ያለው ደስ የሚል ነገር አይደለም። አግቡ። እንዲሳካላችሁ ዱዓ አድርጉ። ስነ ምግባር ያለው ካገኛችሁ ሁለተኛም፣ ሶስተኛም፣ አራተኛም ቢሆን ሆናችሁ አግቡ። ሊተናነቃችሁ ይችላል። ይሄ ተፈጥሯዊ ስለሆነ ስሜቱ ለመረዳት የሚከብድ አይደለም። ይበልጥ መፍራትና መጥላት የሚገባው ግን ዝሙትን ነው። ወንዶች አላህን ፍሩ። ከዝሙት ራቁ። ከቻላችሁ አግብታችሁ ተሰተሩ። ዝሙት ብድር ነው። ባላሰባችሁ አቅጣጫ እዳውን ትከፍላላችሁ። ደግሞም ለትዳር ዋጋ ስጡ። ለሴቶች ፈተና እየሆናችሁ ወደ ወንጀል አትግፉ። ✍Ibnu Munewor = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor