uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Відкрити в Telegram

دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol

Показати більше
1 618
Підписники
-124 години
-27 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
ድል የማግኛ መንገዶች በኡስታዝ አህመድ አደም || NesihaTv https://youtu.be/7FNu65bKex0 ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! @nesihatv

#Essero Udciyyah tansuggude wadarih melleb kaxxam fayya iyyeemik amakkaquk doolat taama abeenitih qasbi wokke gufe waamak amakkaquk, magoh udciyya abaanam keenih xiqtah inna? Hinnay eella haanam inkih wokket haak udciyya abaanam faxxinta...? Isi fardi keenil takkeh inna....? #Gacsa Udciya (qarafa) abaanam mango qoloma elle inteh tan innala #sunná ikkah waajib hinna. Waajib akke sinni caagidih magot maradan. Kalah kaadu buxá foyyah cabba heenih eella haanamat udciyya akah abaanam matan. Duudah yan mariiy abam faxxinta sunna yaanam burutaanam akke waytaamih sabbatah. Wonna hinná immay dudda sinni mari magod akah cule kee eella haanam edde akah haanam mali. Yalli tawfiiqh neh yaaxagay Dr Macammad Saani

photo content

🖋 قال الشيخ ابن باز رحمه الله 📌أخي المسلم يجبُ أن تحرص على نشر العلم بكل نشاط وقوة؛ وألاَّ يكون أهل الباطل أنشط في باطلهم؛ وأن تحرص على نفع المسلمين في ديـنهم ودُنيــاهم. "العلامة ابن باز رحمه الله" 📕[مجموع الفتاوى (67/6)] 🖋 ሸህ ኢብኑ ባዝ አላህ ይምራህ ብለዋል Muslim ሙስሊም ወንድሜ በሁሉም እንቅስቃሴዎ እና ጥንካሬዎ እውቀትን ለማሰራጨት ከፍተኛ ፍላጎት ሊኖርዎት ይገባል ፤ እናም የውሸት ሰዎች በውሸታቸው የበለጠ ንቁ መሆን የለባቸውም። እንዲሁም ሙስሊሞችን በሃይማኖታቸው እና በዓለማቸው ላይ ለመጥቀም ፍላጎት ያላቸው መሆን ፡፡ ምሁሩ ኢብኑ ባዝ እግዚአብሔር ይምራለት ፡፡ [ጠቅላላ ፈትዋዎች (67/6)] 🖋 Sheikh Ibn Baz, may God have mercy on him, said 📌 My Muslim brother, you must be keen to spread knowledge with all your activity and strength; And the people of falsehood should not be more active in their falsehood. And to be keen to benefit Muslims in their religion and their world. The scholar Ibn Baz, may God have mercy on him. 📕 [Total Fatwas (67/6)] @NekbaritaayNeebarisa

ስለ ዓረፋ ቀን ዱዓእ ሁለት ነጥቦች [1] በኢድ ዋዜማው የዓረፋ እለት ዱዓእ ተቀባይነት እንዳለው የሚዘክሩ ሀዲሶች ሀጅ ላይ የሌሉ ሰዎችንም ይመለከታሉን?? የአላህ መልእክተኛ «ከዱዓዎች ሁሉ በላጩ (የኢድ ዋዜማ) የአረፋ ቀን ዱዓ ነው...» ማለታቸውን ቲርሚዚይ ከአብዱላህ ኢብኑ ኡመር የዘገቡ ሲሆን፤ ሌሎች ተመሳይ ይዘት ያላቸው ሀዲሶችም ይገኛሉ። ታዲያ የዓረፋን እለት በዱአዕና በዚክር ያሳለፈ ሰው ታላቅ ክብርና ምንዳን የሚያገኘው ሀጅ ላይ ሲሆን ብቻ ነውን? በእርግጥ በዚህ እለት ክብር ባለው የዓረፋ ምድር የተገኘ ሰው የጊዜንም የቦታንም ክብር ተጎናፅፏልና በተሻለ ሁኔታ ላይ መገኘቱ እንዲሁም ዱአው ተቀባይነት ለማግኘት የቀረበ መሆኑ አያጠራጥርም። ይሁንና ሚዛን በሚደፋው የኡለማዎች አቋም መሰረት፤ እነዚህ ከአረፋ እለት ክብር ጋር ተያይዞ የዱአ ተቀባይነትን የተመለከቱ ሀዲሶች በማንኛውም ቦታ የሚገኙ ሙስሊሞችን ይመለከታሉ። በመሆኑም በሀጅ ስራ ላይ የሌሉ ሰዎችም በዱዓ ሊበረቱ ይገባል። ታላቁ አሊም ሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን በዚህ እለት የሚባሉ በሀዲስ የተላለፉ ዱአዎችን አስመልክቶ ሀጅ ላይ ላሉ ሰዎች መሆኑን ተጠይቀው ተከተዩን መልሰዋል¹ «በምላሻችን እንደገለፅነው፤ ይህ ለሁጃጆችንም ይሁን ሌሎችን የተመለከተ ጥቅል መልእክት ነው። ነገር ግን ሀጅ ላይ ላሉ ሰዎች ይበልጥ የተገባ ነው። ምክኒያቱም ሁጃጆች በዚህ እለት በዓረፋ ምድር በኢህራም ውስጥ ስለሚገኙ ከሌሎች በበለጠ ዱዓቸው ተቀባይነት ለማግኘት የቀረበ ነው። ስለዚህም የዓረፋን እለት በሀጅ ተግባር ላይ የሌሉ ሰዎች እንዲፆሙት ተደንግጓል። እለቱ ብልጫ ያለወወ ስለሆነም አላህን በማስታወስ፣ ማርታን በመለመን እና ዱዓ በማድረግ ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ፤ ሁጃጆችንም በኢባዳ ይካፈሏቸዋል ማለት ነው።» ከሸይኹ ድረገፅ የተወሰደ የድምፅ ፈትዋ [2] በዓረፋ እለት ሁጃጆች በአረፋ ምድር እንደሚሰባሰቡት ለዱዓና ለዚክር መሰባሰብ "ታዕሪፍ"ን በተመለከተ፤ ይህ ተግባር አንዳንድ ሰለፎች እንደፈፀሙት የተረጋገጠ ነው። ከነሱም መካከል ኢብኑ አባስ ይገኙበታል፤ ኢማሙ አህመድም ባይተገብሩትም እንደሚቻል ተናግረዋል። ነገር ግን ያወገዙትና ከቢድአ የመደቡትም አሉ። የኡለማዎቻችንን ማብራሪያዎች ስንፈትሽ ተከታዮቹ ድምዳሜዎች ላይ ያደርሱናል፤ 1) "ታእሪፍ"ን መተግበር በራሱ ችግር የለውም። ተግባሩን እንደሱና ወይም ሙስተሀብ ነገር መውሰድ ግን አይገባም። ጉዳዩ የኢጅቲሀድ መስአላ ነውና ተግባሩ የሚወገዝ ተግባር አይሆንም። የፈፀመውም ሰው ቢድአ ሰራ አይባልም። 2) ታእሪፍ ስንል ከምድረ አረፋ ውጭ ባሉ የየሀገሩና የየከማው መስጂዶች መሰባሰብን የተመለከተ እነጂ ለዚህ ብሎ ጉዞ ማድረግ አይፈቀድም። አላህ የአረፋን ምድር ለዚህ ቀን ኢባዳ መሰባሰቢያ እንደመረጠው በየሀገሩ አንዳንድ ቦታዎችን፣ መስጅዶችንና ቀብሮችን በመምረጥ ወደነሱ ጉዞ አድርጎ መሰባሰብ በፍፁም አይፈቀድም። ይህ የነብዩ መስጂድንም ይሁን በይተልመቅዲስን ያካትታል። 3) ይህ መሰባሰብ ጩኸትና ሱና ያልሆኑ የጋራ አምልኮዎች ከታከሉበት ቢድአ እንደሚሆን አያጠራጥርም። በተመሳሳይ መልኩ ኢባዳ ያልሆኑ ግጥሞችና መንዙማዎችን ለዚህ መለያ ማድረግ ጥፋት ነው። እነዚህን ነጥቦች በዝርዝር ለመረዳት የሚያስችሉ ማብራሪያዎችን ከኡለማዎች ድርሳናት እንደሚከተለው እናያለን። ቀሪዉን የፅሁፍ ክፍል ተከታዩን ሊንክ በመከተል ያንብቡት https://www.facebook.com/682494683/posts/10158937378539684/ t.me/abujunaidposts @abujunaidposts

☔️Addunyah caagid qajaba!! ★ Qimbo teetik weeqa. ★ Fan teetik taqabiiy, boola. ★ illacabo teetik baati. ★ Calaali teetik essero lakatle !! ★ Caraami teetik digaala lakatle !! t.me/httpsDiiniKeeAnaakara **//** ✍Md Ali

#ከዛፍ ላይ ቅጠል እንደሚረግፈው… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ۔إِنَّ سبحانَ اللهِ، والحمدُ للهِ، ولا إلهَ إِلّا اللهُ، واللهُ أكبرُ، تَنْفُضُ الخَ
#ከዛፍ ላይ ቅጠል እንደሚረግፈው… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ۔إِنَّ سبحانَ اللهِ، والحمدُ للهِ، ولا إلهَ إِلّا اللهُ، واللهُ أكبرُ، تَنْفُضُ الخَطايا كما تَنْفُضُ الشجرَةُ ورَقَها﴾ “ሱብሃንአላህ ወልሀምዱሊላህ ወላአኢላአሃ ኢለላህ ወላሁ አክበር የሚሉት ንግግሮች ወንጀሎችን ያራግፋል ቅጠል ከዛፍ ላይ እንደሚረግፈው።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 3168 ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

المدخل لدراسة الفقه وأصوله 2.m4a86.28 MB

sticker.webp0.29 KB

المدخل لدراسة الفقه وأصوله لفضيلة الشيخ الدكتور إدريس إسماعيل محمد

(Qagu/Repost) 🎓Jaamiqatittek dooqaysimeh yan qunxaaneytah dagoo kassiisi....✍ 🎓🎓🎓🎓🎓🎓 ***//**** Assalaamu Qaleykum Waracmatullaahi Wabarakaatuh. ==================== ★ Fiiruuk Away dooqaysimah yan Massakaxxale qafar qunxaaneytak inkih, 3,4,5,6 sanootah gideh baritak sugteenih tanin barittok sanata 2013 i.l.l dooqaysimteenimih #Unkaq_ruffa_itteenim siinik axce. ★ Abitten barittot Yalli barkat siinih haay, sinniiy, snni ahlii kee kalah tan qafar ummatta edde yanfiqeh yan qunxaaneyta sin abay, nee abay ! ★Tohuuk lakal kassiisam faxaamah tu gactek, mango widdiira qunxaaneyti barittok gaba kaleenimih/dooqaysoh farcat wagsiisak baxaabaxsale caddok taturitte tamballe!! Akim hinnay, digib celsissa haa mari yan, gad tekkek, sayyoo kee labhah agle tekkekiiy mango fasaad yakkem tamballe !! ★ Faxe way sahdayti baxi caddok taturam namma widdiiri (is losiiseweek ) ! ① kaxxam yafrice/liicita waqdi. ② Kaxxam yaczune/rookita waqdi. ★ Faxe num ta namma uddur isi nafsi xabba heeh, is debrek, gersim woogideh taqabi mali ! ★ Anu kassitam barittol sugneh nan uddur kaxxa #iimaan lem ceelak suge mari dooqaysô saaku faxxiime sinni weeloolat culeenim tamballe, khamri tooqobeemiiy, gad kee kalah tan umaanenah addat sutta iyyen. ★ A waktil kaaduk inki inki marak nablem, dooqaysiman saaku, farcat sabbatah baxaabaxsale faxxiime sinni caalootat culah ken nable! ★ Laakin woh inna way, dooqaysoo kee farci mafaxximta yaanam hinna, dooqa ellefaxximtah tan adabil abitaanam faxximta !! ★ Dooqah Reyta qiddaay, ramad kee masaakiina oskomma haysiteenik xiqtah ! => Tohuksa tan loklokoo kee israafaay mafaxximta !! => Qagitaak, abitten barittot barkat siinih gacay axce!! => Maqaanek yoobbemil taamita mara nee abay!! ====>> Aamiin *//**** t.me/httpsDiiniKeeAnaakara 29-06-2013i.l.l Sin wakliita:-Md Ali Share

ረስቶ ያለ ውዱእ ወይም ከነ ጀናባው የሰገደ ሰው ምን ማድረግ አለበት? ~ ነወዊይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ " أَجْمَعَ الْمُسْلِمُونَ عَلَى تَحْرِيمِ الصَّلاةِ عَلَى الْمُحْدِثِ ، وَأَجْمَعُوا عَلَى أَنَّهَا لَا تَصِحُّ مِنْهُ سَوَاءٌ إنْ كَانَ عَالِمًا بِحَدَثِهِ أَوْ جَاهِلًا أَوْ نَاسِيًا ، لَكِنَّهُ إنْ صَلَّى جَاهِلا أَوْ نَاسِيًا فَلا إثْمَ عَلَيْهِ ، وَإِنْ كَانَ عَالِمًا بِالْحَدَثِ وَتَحْرِيمِ الصَّلاةِ مَعَ الْحَدَثِ فَقَدْ ارْتَكَبَ مَعْصِيَةً عَظِيمَةً" "ጦሀራ የሌለው ሰው ሶላት መስገዱ ክልክል በመሆኑ ላይ ሙስሊሞች ወጥ ስምምነት አድርገዋል። ልክ እንዲሁ ጦሀራ እንደሌለው ቢያውቅም፣ ባያውቅም፣ ቢረሳም (የሰገደው) ልክ እንደማይሆን (ተቀባይነት እንደሌለው) ወጥ ስምምነት አድርገዋል። ነገር ግን ጦሀራ እንደሌለው ሳያውቅ ወይም ረስቶ (የሰገደ) ከሆነ ወንጀል የለበትም። ጦሀራ እንደሌለውና እንዲሁም ጦሀራ ሳይኖር መስገድ ሐራም እንደሆነ እያወቀ (የሰገደ) ከሆነ ግን በርግጥም ከባድ ወንጀልን ፈፅሟል።" [አልመጅሙዕ: 2/78] ስለዚህ አንድ ሰው ውዱእ ያለው መስሎት ረስቶ ያለ ውዱእ ቢሰግድ፣ ወይም ደግሞ ጀናባ ላይ ሆኖ ረስቶ ሳይታጠብ ቢሰግድ የሰገደውን ሶላት መመለስ ይኖርበታል ማለት ነው። = https://t.me/IbnuMunewor

የኡድሒያን እርድ የሚመለከቱ ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች - ኡድሒያ ማለት በዒደል አድሓ ቀን ወደ አላህ ለመቃረብ ታስቦ የሚታረድ እርድ ነው፡፡ ነብዩ ﷺ በተግባር ፈፅመውታል፡፡ መዲና ላይ አስር አመት ሲኖሩም ኡድሒያን ያርዱ ነበር፡፡ (ሚሽካት፡ 1475) እንዲፈፀምም አዘዋል፡፡ ስለዚህ አቅም ያለው ሰው ሊፈፅመው ይገባል ማለት ነው፡፡ ነብዩ ﷺ “አቅሙ እያለው ኡድሒያን ያላረደ ሰው መስገጃችንን እንዳይቀርብ” ብለዋል፡፡ (ከኡድሒያ ጋር የተያያዙ እጅግ አስፈላጊ ነገሮች፡- የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለበት :- 1. የሚታረደው እንስሳ ከሚከተሉት የእንስሳት አይነቶች ብቻ መሆን አለበት፡- በግ፣ ፍየል፣ ከብትና ግመል፡፡ 2. ከነዚህ እንስሳቶች የትኛውን ማረድ ነው የሚበልጠው? በቅደም ተከተል ግመል፣ ከብት፣ በግ፣ ፍየል፣ ግመል በጋራ፣ ከብት በጋራ። (ፈትዋ ለጅነተ ዳኢማህ) (ኢብኑ ዑሠይሚን፡ አሕካሙል ኡድሒያ ወዘካት) * ከብትና ግመልን በጋራ ማረድ የፈለገ አንዱ ለ7 ሰው ነው መሆን አለበት፡፡ * ፍየልና በግ ለጋራ ማራድ አይቻልም፡፡ 3. የሚታረደው እንስሳ እድሜው የደረሰ መሆን አለበት፡፡ በግ 6 ወር፣ ፍየል 1 አመት፣ ከብት 2 አመት፣ ግመል ከሆነ 5 አመት የሞላው መሆን አለበት፡፡ 4. የሚታረደው እንስሳ እውር፤ በሽተኛ፤ አንካሳ፤ በጣም ያረጀ፣ አብዛኛው ወይም ግማሽና ከዚያ በላይ የሆነ ጆሮው፣ ጅራቱ፣ ላቱ፣ ቀንዱ፣ የተቆረጠ ወይም የተሰበረ መሆን የለበትም፡፡ 5. የሚታረደው እንስሳ ህጋዊ በሆነ መልኩ የራስ ንብረት መሆን አለበት፡፡ (የተሰረቀ፣ የተነጠቀ፣ የተጭበረበረ ..መሆን የለበትም።) 6. የሚታረደው የግድ በተገደበው ጊዜ መሆን አለበት፡፡ እሱም ከዒድ ሶላት በኋላ እስከ ዙልሒጃ 13 ባሉት አራት ቀናት ውስጥ ነው፡፡ ነብዩ ﷺ (ዒድ) ከመሰገዱ በፊት ያረደ በሷ ቦታ (እርዱን) ይድገም፡፡ ያላረደ ይረድ” ይላሉ፡፡ (ቡኻሪ) 7. ያለምንም ልዩነት ከሁለቱም ፆታ ከወንድም ከሴትም ለኡድሒያ ማረድ ይፈቀዳል፡፡ (ኢብኑ ባዝ፣ ፈታዋ ኑሪን ዐለደርብ፡ ካሴት ቁ. 72) 8. ቆዳውንም ይሁን የትኛውንም ክፍሉን መሸጥ አይፈቀድም፡፡ ለአራጁ የሚከፈለውም ከኡድሒያው ቆዳ ወይም ሌላ ክፍሉ መሆን የለበትም፡፡ ነብዩ ﷺ “የኡድሒያውን ቆዳ የሸጠ ኡድሒያ የለውም” ብለዋል፡፡ (ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 2/1055) ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “ከኡድሒያው ስጋ፣ ሞራ፣ ቆዳ፣ ወይም ሌላ ነገር መሸረጥ ክልክል ነው፡፡ ምክኒያቱም ለአላህ ያወጣው ገንዘብ ስለሆነ ልክ እንደ ሰደቃ መመለስ አይቻልም፡፡ (ፈታዋ ኢብኒ ዑሠይሚን፡ 25/162) ባይሆን ስጦታ የተሰጠው ሰው ቢሸጥ ምንም ችግር የለበትም፡፡ 9. ስጋው ምን ይደረጋል? በእለቱ ከቤት ይበላል፤ ለዘመድ፣ ለጓደኛ፣ ለምስኪን ይሰድቃል ወይም ስጦታ ይሰጣል፣ ቀሪ ከኖረ ያስቀምጣል፡፡ ስጦታ የተሰጠው ሰው ግን መሸጥን ጨምሮ ሐላል በሆነ መልኩ ለፈለገው አገልግሎት ማዋል ይችላል፡፡ 10. ኡድሒያውን እራሱ ባለቤቱ ቢያርድ በላጭ ነው፡፡ ካልቻለ ወይም ካልተመቸው ግን ሰው መወከል ይችላል፡፡ ከተለያዩ ፈትዋዎች የተሰበሰበ ነው፡፡ (ኢብኑ ሙነወር፣ ጳጉሜ 2/2008) https://t.me/IbnuMunewor

photo content

☔️Yi maqanxay...! 🔹Kulli num suumutta say num makkinay, 💎Kulli num suumuta say num tik !! ✍Md Ali https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara

photo content

ስለ ወለጋ እንፅናና! [ከዙልሒጃ 2/1443 ኹጥባ የተወሰደ] 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas

photo content