cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት

ተንቢሀት - የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ቻነል nesiha.com

Більше
Рекламні дописи
7 261
Підписники
-124 години
-197 днів
-7230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

02:21
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ብስራት ለወላጅና ለልጆች እንኳን ደስ አላችሁ!!! ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከነሲሃ ቲቪ ጋር በመሆን ልዩ የክረምት ኮርስ በተመላላሽ እና በርቀት ለሁሉም ፆታ በተመቻቸ መልኩ ያዘጋጀን መሆናችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። 🖍ዕድሜያቸው ከ10 - 12 ለሆኑ ልጆች፣ ከ13- 14 ለሞላቸው ታዳጊዎች፣ እንዲሁም 15 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወጣቶች፣ ✔️እምነታቸውን ከምንጩ የሚያውቁበት ! ✔️የኢባዳን አፈፃፀም የሚማሩበት! ✔️ኢስላማዊ ተርቢያ የሚቀስሙበት! ✔️መልካም አርአያዎቻቸውን የሚተዋወቁበት ታላቅ መድረክ በተጨማሪም ከሸሪዓዊ እውቀት ባሻገር ለወጣቶች የWeb Development ኮርስ በማዘጋጀት የቴክኖሎጂ እውቀታቸውን ከፍ የሚያደርጉበት እድል አመቻችቷል። ምዝገባውንም በአካል መጥተው አሊያም በኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ። ለወንዶች ከሰኔ 17- 28 ባሉት ቀናት 18 በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና ቢሮ በስራ ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን፤ ለሴቶች ደግሞ ከሰኔ 17- 23 18 ባለው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ,በቤቴልና በፉሪ ቅርጫፎች መመዝገብ ይችላሉ። በተጨማሪም የትም ሳይሄዱ www.course.nesiha.tv ላይ በመግባት መመዝገብ ይችላሉ 📌ለበለጠ መረጃ  ለወንዶች በስልክ ቁጥር 0912617007/0912023190/0912617005  ለሴቶች ለ18 ኢብኑመስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 0904366666 ለቤቴል ቅርጫፍ 0911105653/0911375952/ ለፉሪ ቅርጫፍ 0911479151/0912058590 ይደውሉ፤ ይመዝገቡ፤ በእውቀት ብርሀን ከፍ ይበሉ። ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር @nesihatv
Показати все...
ብስራት_ለወላጅና_ለልጆች_እንኳን_ደስ_አላችሁ!!!.mp429.34 MB
🔠🔠🔠 NesihaTv Live 2.0 App √ ተሻሽሎ በ 25 Mb ብቻ በቀረበው የሞባይል አፕ የነሲሓ ቲቪን ስርጭት ይከታተሉ ⬇️ ከቴሌግራም ለመጫን https://t.me/nesihatv/1013 ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም! @nesihatv
Показати все...
NesihaTv live V 2.0 (9).apk24.80 MB
✨የሴቶች አረፋ እና ተያያዥ ነጥቦች 🎙በሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሐፊዘሁላህ) @ustazilyas
Показати все...
የሴቶች አረፋ.mp32.18 MB
በዓረፋ ቀን ልንተገብራቸው የሚገቡ ዋና ዋና ተግባራት የትኞቹ ናቸው? ኢብኑ ረጀብ ለጣኢፉ አል-መዓሪፍ በተባለው ኪታባቸው ላይ የጠቀሱትን እና ሌሎችም ዑለማዎች ከጠቆሟቸው ነጥቦች ከዋና ዋናዎቹ የተወሰኑትን በአጭሩ እንመልከት:‐ ኢብኑ ረጀብ እንዲህ ይላሉ:- “በዓረፋ እለት ከእሳት ነፃ መውጣቱን እና ለወንጀሎቹ ምህረትን የሚፈልግ ሰው ለዚያ ሰበብ የሚሆኑ ነገሮችን መፈፀም ይኖርበታል:: ከነዚያ ሰበቦች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል:- 1️⃣ የዓረፋን ቀን መፆም:- አቡ–ቀታዳ ረዲየላሁ ዓንሁ እንዳስተላለፉት:‐«የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ እለተ ዓረፋ ጾም ተጠየቁ፤ እሳቸውም "ያለፈውን እና የመጪውን አመት ሀጢአት ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ" አሉ።» (ሙስሊም ዘግበውታል) 2️⃣ መላ አካላትን አላህ ከከለከላቸው ነገሮች ማራቅ በተለይ ፈፅሞ አላህ ምህረት ከማያድርግለት ወንጀል በእሱ ላይ ማጋራት (ሺርክ) እራሱን መጠበቅ ይኖርበታል:: 3️⃣ የተውሂድ መገለጫ የሆነውን እና የአላህን አጋር የሌለው ብቸኛ አምላክነት እንዲሁም በሁሉ ነገር ላይ ቻይነት የሚያረጋግጠውን “ላ ኢላሃ ኢለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢ ቀዲር ” የሚለውን ዚክር ማብዛት:: ይህ ዚክር በእለቱ አላህን ከምናወድስባቸው ቃላት የተሻለውና ምርጡ እንደሆነ መልእክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ ዓረፋ ቀን ዱዓእ በተናገሩበት ወቅት እንዲህ ሲሉ አሳውቀዋል:– "እኔና ከኔ በፊት የመጡት ነብያት ከተናገርነው ንግግር ሁሉ በላጩ ይህ ነው።" 4️⃣ አላህን ምህረት እንዲያደርግለት እና ከእሳት ነፃ ከሚወጡት ባሮቹ እንዲያደርገው አብዝቶ መለመን:: የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:- “ከዓረፋ ቀን የበለጠ አላህ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን የለም::” (ሙስሊም ዘግበውታል) በተጨማሪም ዱዓእ ተቀባይነት ሊያገኝበት ከሚችልባቸው ቀናት መካከል አንዱ እና ልዩ ቀን ነው:: መልእክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ በማለት የዓረፋ ቀን ዱዓእ ገልፀዋል:- “ከዱዓኦች ሁሉ በላጩ የዓረፋ ቀን የሚደረግ ዱዓእ ነው::” ስለሆነም በዚህ ቀን ለራሳችን፣ ለወላጆቻችን፣ ለልጆቻችን፣ ለባለቤቶቻችን፣ ለቅርብ ዘመዶቻችን፣ በኛ ላይ ሀቅ ላላቸው እና ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ ሁሉ በርትተን ዱዓእ ልናደርግ ይገባል። 5⃣ በአጠቃላይ በተሰማራንበት ቦታ ሁሉ በቻልነው አቅም መልካም ነገሮችን ከማድረግ እንዲሁም አላህን ከማውሳት ልንሳነፍ አይገባም:: በተለይ ከሰላት በኋላ ተክቢራ ማድረግ ከዛሬው እለት ፈጅር ሰላት የሚጀምር መሆኑ ሊዘነጋ አይገባም:: ይህም ማለት ተክቢራ ማድረጉ ዛሬ የተጀመረው ከአምስቱ ግዴታ ሰላቶች በኋላ የተገደበ (ሙቀየድ) በመባል የሚታወቀው ነው እንጂ ከዚያ ውጪ ያልተገደበ (ሙጥለቅ) በመባል የሚታወቀው የተክቢራ አይነት እስከ አያመ-አተሽሪቅ ማብቂያ ማለትም የአስራ ሶስተኛው ቀን ፀሀይ እስከትጠልቅ ድረስ ይቀጥላል:: አላህ በመልካም ስራ ላይ ያበረታን እንዲሁም ይቀበለን! ✍️ ጣሀ አህመድ 🌐 https://t.me/tahaahmed9
Показати все...
🗞 ጣሀ አህመድ – Taha Ahmed 🗞

ይህ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች እና መልእክቶች የሚተላለፉበት መድረክ ነው። (ወደ መልካም አመላካች እንደ ተግባሪው ምንዳ አለው) በሚለው ነብያዊ ፈለግ መሰረት እርሶም ወደ ኸይር በማመላከትና እርሱን ለሌሎች በማስተላለፍ ስራ የበኩሎን አስተዎፅኦ እንዲያበረክቱ ተጋብዘዎል። (إن أريد إلا الإصلاح ما استطعت وما توفيقي إلا بالله عليه توكلت وإليه أنيب)

Фото недоступнеДивитись в Telegram
📣 አስደሳች ዜና ለወላጆች ክረምት እየደረሰ ነው …… አያምልጦት እድሉን ይጠቀሙ ! ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳረል ሀዲስ ከ 10 አመት በላይ ላሉ ለሴት ታዳጊዎችና ወጣቶች ልዩ የ 2 ወር የዲን ኮርስ በ4 ደረጃዎች አዘጋጅቶ መምጣታችሁን እየጠበቀ ነው። ይህ ኮርስ በአላህ ፈቃድ ✔️እምነታችውን ከምንጩ የሚያውቁበት ! ✔️ተቀባይነት ያለው ሶላት እንዲሰግዱ የሚያግዛቸውን ት/ት የሚያገኙበት! ✔️ኢስላማዊ ስነ ምግባርና አደቦችን የሚቀስሙበት! ✔️አርአያዎቻቸውን የሚተዋወቁበት! ✔️ለሴት ልጆች የሚያስፈልጋቸውን ክህሎት የሚማሩበት! 🔸በየደረጃው የሚሰጡ ኮርሶች ፦ ☑️ቃኢዳ ☑️ቁርአን ☑️ዐቂዳ  ☑️ ፊቅህ ☑️ ተርቢያ  ☑️ ሲራ ☑️ ተጅዊድ… ትምህርቱ የሚሰጠው 📆ከሐምሌ 1-ነሐሴ 30 🕘ጠዋት ከ2:30-6:30 የምዝገባ ቀን፦ ከሰኔ 3-23(የኢድ ቀናቶች ዝግ ነው) ሰአት :-ከጠዋት 3:00-9:00 ▫️ለበለጠ መረጃ:- 1.ለ18 ማዞሪያ (መርከዝ ዋና ቢሮ) 0904366666 2.ለቤተል ቅርንጫፍ 0911105653/0911375952 3 ለፉሪ ቅርንጫፍ 0911479151/ 0912058590 ⚠️ወላጆች ልጆቻችሁን በማስመዝገብ ለልጆቻችሁ መስተካከል ሰበብ በማድረስ ኀላፊነታችሁን ተወጡ! 👆መልዕክቱን ሼር እናድርገው። @darulhadis18
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💎ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናት💎 ➢ ከተከበሩት ወራት መካከል አንዱ የሐጅ ወር ዙልሂጃ ነው። ከቀናት ሁሉ አላህ ዘንድ የተወደዱት ደግሞ አስሩ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው። እንደዉም ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያለቸው እነኝህ ቀናት ናቸው። ➢ ጃቢር ኢብኑ ዐብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል ፦ «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » (ሰሂሁል ጃሚዕ 1133) 📌 በነዚህ ቀናቶች በአላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆኑና ወደሱ የሚያቃርቡንን መልካም ስራዎች በመተግበር ላይ ልንበረታና ቤተሰቦቻችንንም የዚህ ኸይር ተቋዳሽ እንዲሆኑ በማድረግ ልናሳልፈው ይገባል። 📩 http://t.me/nesiha_ouserya
Показати все...
4_5906745681829170056.mp35.00 MB
🗞 ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ✍ ዝግጅት፦ አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ ህዳር 2004 🔗 የፅሁፉ ሊንክ https://d1.islamhouse.com/data/am/ih_articles/single/am_Virtues_of_the_Ten_Days_of_Dhul_Hijjah.pdf 🔗 telegram Share Link https://t.me/abujunaidposts/374 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts
Показати все...
10ቱ የዙልሒጃ ቀናት.pdf3.33 KB
ፕሮግራሙ ሴቶችንም ያካትታል
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌟 ልዩ የዳዕዋ ዝግጅት በነሲሓ መስጂድ 👌እሁድ ዙልቂዕዳ 26/1445 ዓ. ግንቦት 25/2026 ከ 3፡30 ጀምሮ 18 ማዞሪያ በሚገኘው ነሲሓ መስጂድ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር __ 🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.