cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center

Official ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል

Більше
Рекламні дописи
9 938
Підписники
+224 години
+357 днів
+30930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
📣 አስደሳች ዜና ለወላጆች ክረምት እየደረሰ ነው …… አያምልጦት እድሉን ይጠቀሙ ! ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳረል ሀዲስ ከ 10 አመት በላይ ላሉ ለሴት ታዳጊዎችና ወጣቶች ልዩ የ 2 ወር የዲን ኮርስ በ4 ደረጃዎች አዘጋጅቶ መምጣታችሁን እየጠበቀ ነው። ይህ ኮርስ በአላህ ፈቃድ ✔️እምነታችውን ከምንጩ የሚያውቁበት ! ✔️ተቀባይነት ያለው ሶላት እንዲሰግዱ የሚያግዛቸውን ት/ት የሚያገኙበት! ✔️ኢስላማዊ ስነ ምግባርና አደቦችን የሚቀስሙበት! ✔️አርአያዎቻቸውን የሚተዋወቁበት! ✔️ለሴት ልጆች የሚያስፈልጋቸውን ክህሎት የሚማሩበት! 🔸በየደረጃው የሚሰጡ ኮርሶች ፦ ☑️ቃኢዳ ☑️ቁርአን ☑️ዐቂዳ  ☑️ ፊቅህ ☑️ ተርቢያ  ☑️ ሲራ ☑️ ተጅዊድ… ትምህርቱ የሚሰጠው 📆ከሐምሌ 1-ነሐሴ 30 🕘ጠዋት ከ2:30-6:30 የምዝገባ ቀን፦ ከሰኔ 3-23(የኢድ ቀናቶች ዝግ ነው) ሰአት :-ከጠዋት 3:00-9:00 ▫️ለበለጠ መረጃ:- 1.ለ18 ማዞሪያ (መርከዝ ዋና ቢሮ) 0904366666 2.ለቤተል ቅርንጫፍ 0911105653/0911375952 3 ለፉሪ ቅርንጫፍ 0911479151/0912058590 ⚠️ወላጆች ልጆቻችሁን በማስመዝገብ ለልጆቻችሁ መስተካከል ሰበብ በማድረስ ኀላፊነታችሁን ተወጡ! 👆መልዕክቱን ሼር እናድርገው። @merkezuna
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌟 ልዩ የዳዕዋ ዝግጅት በነሲሓ መስጂድ 👌እሁድ ዙልቂዕዳ 26/1445 ዓ. ግንቦት 25/2026 ከ 3፡30 ጀምሮ 18 ማዞሪያ በሚገኘው ነሲሓ መስጂድ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር __ 🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
Показати все...
ሐጅ እና ዑምራ App የሐጅ እና ዑምራን ድንጋጌዎች ለመማር የሚረዳ ነፃ አፕ www.nesiha.com
Показати все...
ሐጅ እና ዑምራ_nesiha.com.apk12.33 MB
ሐጅ እና ዑምራ App ይህ የሐጅ እና ዑምራን ድንጋጌዎች በቀላሉ ለመማር ይረዳ ዘንድ በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የተዘጋጀ ነፃ፣ በመጠን አነስተኛ እና ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ መተግበሪያ አፕሊኬሽን ነው። ይጠቀሙበት ያስተዋውቁት፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=appinventor.ai_nesiha_org.Hajj ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል https://t.me/merkezuna/308 ___ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር www.nesiha.com
Показати все...
ሐጅና ዑምራ - Apps on Google Play

As the ebud, it must be based on knowledge for acceptance.

ውድ ሑጃጆች አሰላሙአለይኩም ይህ የሐጅንና የዑምራን ህግጋት ለማስተማር የተዘጋጀ App አፕ ሲሆን በመጠን አነስተኛ ሆኖ ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ ይሆን ዘንድ ጥረት አድርገናል። የምናዘጋጃቸው አፖች አላማ ትምህርት ማስተላለፍ ብቻ በመሆኑ ከማስታወቂያ እና ክፍያ ነፃ ናቸው። በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን። Ibnu Masoud islamic center https://play.google.com/store/apps/details?id=appinventor.ai_nesiha_org.Hajj
Показати все...
ሐጅና ዑምራ - Apps on Google Play

As the ebud, it must be based on knowledge for acceptance.

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው ዳሩ'ል-ሐዲሥ ኢንስቲትዩት ተመላላሽ ተማሪዎችን ታላሚ ያደረገ የዒልም ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ፕሮግራሙ ውስን ወንዶችን ብቻ የሚያሳትፍ ሲሆን መሰረታዊ ኪታቦችን ለተማሩ በሚመጥን ደረጃ የሚሰጥ የኪታቦች ትምህርት ነው። 👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡‐ 18 አደባባይ አካባቢ የሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 👉 ትምህርቱ የሚሰጥባቸው ቀናት፡‐ በሳምንት 4 ቀናት፤ ከሰኞ እስከ ሐሙስ 👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት፡‐ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 👉 የመመዝገቢያ ቀናት፡‐ ከግንቦት 16 እስከ ግንቦት 24 ፤ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር… 🗂 በተመዝጋቢዎች በኩል መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡‐ — በዐቂዳ፣ በፊቅህ፣ በነሕውና በሶርፍ መሰረታዊ መትኖችን የቀራ — ዐረቢኛ ማንበብ የሚችል — ኢስላማዊ ስነምግባርን የተላበሰ 👉 ለምዝገባና ለበለጠ ማብራሪያ፡‐ 091 202 3190 ያለው ቦታ ውስን ሰለሆነ መስፈርቱን የሚያሟሉ ፈጥነው እንዲመዘገቡ ይበረታታል። ——— http://t.me/merkezuna
Показати все...
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center

Official ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል

01:48
Відео недоступнеДивитись в Telegram
አልሐምዱሊላህ! በአላህ ፈቃድ ሐሙስ ግንቦት 08/2016 የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የቃፊላ ዳዕዋ ጉዞ ክፍል አስተባባሪነት ወደ ምእራብ ኢትዮጵያ በተደረገ የዳዕዋ ፕሮግራም165 ሰዎች ኢስላምን ተቀብለዋል። አላህ ፅናትና ጥንካሬን እንዲለግሳቸው እንለምነዋለን። الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር __ 🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
Показати все...
14.27 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ልዮ የዳዕዋ ዝግጅት ለዒልም ተማሪዎች እና ዱዓቶች ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በታላላቅ ኡለሞች የተዘጋጀው ልዮ የዳዕዋ ኮንፈረስ ላይ እንድትገኙ ይጋብዛል። አቅራቢ: ዶ/ር ሙሀመድ ዷዊ አል‐ዑሰይሚ እና ዶ/ር ኸሊል ሃሚድ ኸሊል ቀን : ቅዳሜ ዙልቂዕዳ 10 /1445 ግንቦት 11/2016 ሰዓት: ከጧቱ 3 ሰዓት እስከ 7 ሠዓት ቦታ: ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ነሲሓ መስጂድ አድራሻ: 18 ማዞሪያ ታክሲ መውረጃው በስተቀኝ ገባ ብሎ إعلان هام يسر مركز ابن مسعود الإسلامي دعوة طلبة العلم والدعاة لحضور (ملتقى الدعوة إلى الله) لفضيلة الشيخين الدكتور محمد ضاوي العصيمي والدكتور خليل حامد خليل وذلك صباح يوم السبت الموافق العاشر من شهر ذي القعدة ١٤٤٥ هـ. في مقر المركز من الساعة الثالثة صباحا إلى السابعة ظهرا بالتوقيت المحلي،، T.me/merkezuna
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
‌‏تعلن ⁧ #الجامعة_الإسلامية ⁩ عن فتح باب القبول للتقديم على برامج الدراسات العليا الاعتيادية، لمرحلة (الدبلوم العالي) للعام الجامعيّ 1446هـ.. ‏عبر البوابة الإلكترونية: ⁦ postgraduate.iu.edu.sa وفق الله الجميع لما يحب ويرضى ____ @merkezuna
Показати все...