fa
Feedback
ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት

ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት

رفتن به کانال در Telegram

ተንቢሀት - የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ቻነል nesiha.com

نمایش بیشتر
6 107
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-227 روز
-8530 روز

در حال بارگیری داده...

جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+11
در 0 کانال‌ها
مه '26
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+49
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+57
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+36
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+45
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+105
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+76
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+137
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+241
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+277
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+286
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+139
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+57
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+95
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+76
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+132
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+175
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+152
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+77
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+77
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+11 972
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
16 ژوئن0
15 ژوئن+2
14 ژوئن+2
13 ژوئن+1
12 ژوئن+1
11 ژوئن0
10 ژوئن+2
09 ژوئن+1
08 ژوئن+1
07 ژوئن+1
06 ژوئن0
05 ژوئن0
04 ژوئن0
03 ژوئن0
02 ژوئن0
01 ژوئن0
پست‌های کانال
أعظم ما تناله المرأة بزواجها من طالب علم

2
📣 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከ 10 አመት በላይ ላሉ ወንድና ሴት ታዳጊዎችና ወጣቶች የ 2 ወራት የዲን ትምህርት ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል። በ 4 ደረጃ የሚሰጡ ትምህርቶች 📔ተጅዊድ 📗አቂ
📣 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር  ከ 10 አመት በላይ ላሉ ወንድና ሴት ታዳጊዎችና ወጣቶች የ 2 ወራት የዲን ትምህርት ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል። በ 4 ደረጃ የሚሰጡ ትምህርቶች 📔ተጅዊድ 📗አቂዳ 📔ሲራ 📕ተርቢያ 📘ፊቅህ 🕰 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰአት ከሰኞ እስከ ሃሙስ ከ 3:00-6:30 🏫 ትምህርቱ የሚሰጥባቸው ቦታዎች 1⃣ ኮልፌ 18 ማዞሪያ (ለወንዶች)       ለመረጃ - 0912617007 🔸ኮልፌ 18 ማዞሪያ (ለሴቶች) ከሰኞ እስከ ጁሙአ ለጀማሪና ቁርአን ላላኸተሙ ተማሪዎች ኑራኒያ ነዘር እና መሰረታዊ የዲን ትምህርት ይሰጣል:: ለመረጃ - 0904366666 2⃣ ቤተል (ለሴቶች) ለመረጃ 0911062499/ 0913840323 3⃣ ፉሪ  (ለሴቶች) ለመረጃ 0926948459 / 0965405072 📆 የምዝገባ ቀን:- ከስኔ 1-19 /2018 📅 ትምህርቱ የሚሰጠው:- ከሀምሌ 1- ነሀሴ 29/2018 ⚠️ ወላጆች ልጆችዎ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ በጊዜው በማስመዝገብ  ሃላፊነትዎን ይወጡ! ⚠️ መልእክቱን ሼር በማድረግ ከምንዳው ይካፈሉ! ____ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 📲 t.me/merkezuna
666
3
📣የሙሀደራ ግብዣ ለሴቶች "وَالَّذِينَ اهْتَدَوْا زَادَهُمْ هُدًى وَآتَاهُمْ تَقْوَاهُمْ" 🌻ረመዳናችንን አላህ ተቀብሎታል? 🌻ለመቀበሉስ ምልክቶች አሉት? በዕ
📣የሙሀደራ ግብዣ ለሴቶች "وَالَّذِينَ اهْتَدَوْا زَادَهُمْ هُدًى وَآتَاهُمْ تَقْوَاهُمْ" 🌻ረመዳናችንን አላህ ተቀብሎታል? 🌻ለመቀበሉስ ምልክቶች አሉት? በዕለቱ የዚህን መልስ እና ሌሎች ለእህቶች ጠቃሚ ትምህርቶችን አዘጋጅተን እንጠብቃችሗለን 🗓 እሁድ መጋቢት 27/2018 ⏰ ከ3:00-6:30 "وَلَا تَكُونُوا كَالَّتِي نَقَضَتْ غَزْلَهَا مِنْ بَعْدِ قُوَّةٍ أَنْكَاثًا" ⚠️ መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የዳእዋ ሃላፊነታችንን እንወጣ! 🕌ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከጦር ሀይሎች ከፍ ብሎ 18 ማዞሪያ አካባቢ https://t.me/darulhadis18
0
4
የጨዋነት (ሀያእ) ሚስጥራዊ ኃይል! ​ኢብኑ ሓዝም እንዳህ ይላሉ፦ " ወንድ መባል የሚገባውን ወንድ" የሚማርከው የሴት ልጅ አይነ-አፋርነትና ክብሯ ነው። ይህ አይነቱ ወንድ በቅጥ ያጣ ንግግር ወይም በብልጭልጭ ነገር አይታለልም። ይልቁንም የሴት ልጅ ቁጥብነት እንደ ትልቅ ግርማ ሞገስ ይስበዋል።" ​አስተዋይ ወንድና "ሀያእ" የሌላት ሴት ​አስተዋይና በራሱ የሚተማመን ወንድ፣ ጨዋነቷ ከቀነሰና ዝርክርክነቷ ከበዛ ሴት ይሸሻል። ለምን ቢባል፡- ​መቅለልን ይጠላል፡ ብዙ የሚያወሩና በየቦታው የሚታዩ ሴቶች በአስተዋይ ወንድ ዘንድ ክብራቸው የቀለለ ሆኖ ይታያል። ​መረጋጋትን ይፈልጋል፡ አንድ ወንድ የህይወት አጋሩ እንድትሆን የሚመኛት ሴት፣ ቤቱንና ክብሩን የምትጠብቅ እንጂ ለሰው ሁሉ ግልጽ የሆነች አጋርን አይደለም። ​ሙሉ የሆነ ጨዋነት ​ከላይ እንዳሳለፍነው፣ ጨዋነት በአንድ ነገር ብቻ አይገለጽም፤ ይልቁንም በሁለንተናዊ ማንነት ውስጥ ይንጸባረቃል፡- ​በአረማመድ፡ በትዕቢት ወይም ሰውን ለመሳብ ሳይሆን በክብር መራመድ። ​በአለባበስ፡ ውበትን የሚገልጥ ሳይሆን ክብርን የሚሸፍን ልብስ። ​በንግግር፡ ድምፅን ዝቅ አድርጎ፣ ቁምነገር ያለውና ለዛ ያለው ንግግር። ​በአይን እይታ፡ ሁሉንም ነገር ለማየት ከመቅበዝበዝ ይልቅ አይንን በመስበር የሚገለጽ አይነ-አፋርነት። ​"ለእያንዳንዱ ሃይማኖት የራሱ ስነ-ምግባር አለው፤ የኢስላም ስነ-ምግባር ደግሞ ጨዋነት (ሀያእ) ነው!" ​እንደዚህ አይነት ሴት ናት እንግዲህ ወንድ ልጅ ውድ ዋጋ ሊከፍልላትና ሊያገኛት የሚመኛት። ምክንያቱም እሷ በቀላሉ የምትገኝ "ሜዳ ላይ ያለች አበባ" ሳትሆን፣ በጥብቅ ጥበቃ ውስጥ ያለች "ውድ ዕንቁ" ናት። ​በእውነትም ጨዋነት(ሐያእ) የሴት ልጅ ዘውድ ነው! 🌸🍃
0
5
بدون متن...
0
6
የዒድ ዋዜማና የዒድ ቀን ሱናዎችና አዳቦችን አንድ ሙስሊም ሊያከናውናቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች፦ 1. ተክቢራ ማድረግ፦ ይህ ከታላላቅ የዒድ ሱናዎች አንዱ ነው። አላህ በቁርአኑ፦ "...ቁጥሩንም እንድትሞሉ አላህንም ቅኑን መንገድ ስለመራችሁ ልታልቁት (ተክቢራ ልትሉ) (ታመሰግኑት) ዘንድ (ደነገገላችሁ)" (አል-በቀራህ፡ 185) ብሏል። * ወቅቱ፦ ከዒድ ዋዜማ ጀምሮ ኢማሙ ለሶላት እስከሚወጣ ድረስ ባለው ጊዜ ወንዶችም ሴቶችም ድምፃቸውን ከፍ አድርገው (ሴቶች ለብቻቸው ሲሆኑ) ተክቢራ ማድረጋቸው የተወደደ ነው። 2. መታጠብ (ጉስል)፦ ለዒድ ሶላት ከመውጣታቸው በፊት መታጠብ የሰለፎች ተግባር ነው። ዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ወደ ዒድ ሶላት ከመውጣታቸው በፊት ይታጠቡ እንደነበር ተዘግቧል። 3. በልቶ ወደ መስገጃው ስፍራ መውጣት (በዒድ አል-ፊጥር)፦ ወደ ሶላት ከመውጣት በፊት ጥቂት ተምሮችን (በቁጥር ጎዶሎ ቢሆኑ ይመረጣል) መብላት ሱና ነው። ነቢዩ (ﷺ) ተምሮችን ሳይበሉ ለዒድ ሶላት አይወጡም ነበር። (ቡ ኻሪ ዘግበውታል) 4. ማጌጥና ጥሩ ልብስ መልበስ፦ ለዒድ ቀን ካሉህ ልብሶች ሁሉ ምርጡንና የክቱን ልብስ መልበስ ይወደዳል። ጃቢር (ረዲየሏሁ ዐንሂ) እንደዘገቡት ነቢዩ (ﷺ) በሁለቱ ዒዶችና በጁምዓ ቀን የሚለብሱት የሚያምር ካባ ነበራቸው። (ኢብኑ ኹዘይማህ ዘግበውታል) * ማሳሰቢያ፦ ወንዶች ሽቶ መቀባት ይወደድላቸዋል፤ ሴቶች ግን ከቤት ሲወጡ ሽቶ መቀባትና ወንዶችንም ሆነ ሴቶችን ትኩረት የሞሰብ እጅግ የተዋባ ልብስ መልበስ የለባቸውም። 5. የዒድ ሶላትን በጀመዓ መስገድ፦ ምንም እንኳ አንዳንድ ዑለማዎች ሱና ነው ቢሉም፣ ትክክለኛው አቋም ግን (እንደ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ) የዒድ ሶላት በሁሉም ላይ ዋጅብ (ግዴታ) መሆኑ ነው። 6. መንገድ መቀየር፦ ወደ ሶላት የሄዱበትን መንገድ ትቶ በሌላ መንገድ መመለስ ሱና ነው። ጃቢር ኢብኑ ዐብዱላህ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) እንደዘገቡት፦ " ነቢዩ (ﷺ) በዒድ ቀን መንገድ ይቀይሩ ነበር። " (ቡኻሪ ዘግበውታል) 7. የእንኳን አደረሳችሁ መለዋወጥ (ተህኒያህ)፦ ሰዎች ሲገናኙ፦ " ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም" (አላህ ከእኛም ከእናንተም መልካም ሰራችን ይቀበል) በማለት እንኳን አደረሳችሁ መባባል መልካም አዳብ ነው። ይህ በሶሐባዎች ዘንድ ይዘወተር ነበር። ማጠቃለያ እነዚህ ተግባራት ዒድን በሸሪዓዊ መልኩ እንድናከብርና የአላህን ችሮታ እንድናስታውስ ይረዱናል። በተለይ በዋዜማው ተክቢራን ማብዛትና በዕለቱ ዝምድናን መቀጠል ትልቅ መንፈሳዊ ፋይዳ አለው። አላህ ዒዱን የሰላምና የደስታ ያድርግልን! https://t.me/sultan_54 ይህንን መልዕክት በሰፊው ለሰዎች እንዲደርስ ለሌሎች ያጋሩ።
0