الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Відкрити в Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
2 217
Підписники
+1424 години
+747 днів
+48430 днів
Архів дописів
ሞት እና ቁርዓን የማይገስጹት ሰው ተራሮች ፊቱ ላይ ቢጋጩ እንኳን አይገስጽፁትም
እደቁረአን አስተማሪ እና መካሪ የለም
እደሞት እኮ ጥፍጥና ቆራጭ የለም
https://t.me/umu_afifah_ami_chanalቡና እየጠጣቹህ አንብቧት እስኪ
ትዳር ትልቁ ለነፍስ መዳሃኒት ነው
ምንም አይነት መደሃኒት ሳትወስድ
الزواج قد يكون أقوى علاج نفسي بدون دواء
ተዘወጁ ስላችሁ ነው
እደዚህ ፕስት ያሳቀኝ የለም ክክክክ 👀👀
አሁን ላይ ግን ከትዳር እየራቁ ነው ሲሺሩ እና በሽታ ሲለቃቸው ማየት የያዝኩት ወይስ ተሳሳኩኝ ትዳር ለሰው ልጅ አስፈልጊ እና ጡሩ ነበረ ግን እኔጃ ብቻ ፈውስ በላጤነት ነው ተመችቶ ያየሁት ክክክክ
ለማናቸውም ያገባቹህ እንፈታ እዳትሉ ዋ
ያላገባቹህ ደግሞ ትክክለኛ መዳኒት የሚሰጠውን ዘዋጅ ይወፍቀን ትዳር መዳኒት ከሆኑ ፈዋሹን ብላቹህ በዱዓ በርቱ
ያገቡት ሁሉ መዳኒት የወሰዱ እዳይመስላቹህ በሽታም ያተረፉ አሉ በተመሳሳይም የዱኒያን ጀነት የሚኖሩ አሉ
الطيبين للطيبات
መልካም ከመልካሞቹ የተገናኙት ጥንዶች ምንኛ ያማረቺን ኑሮ ኖሩ ማሻአሏህ
ያረቢ ከፊረአውን እና ከአሲያ አይነት ትዳር እኔንም እህቶቸንም ጠብቀን ጠብቃቸው
አድስ ቻናል መክፈት የፈለጋቹህ ወድም እህቶቸ ለስማቹህ
القول السديد
ስጦታ አበርኮቶላቹሀል ደሞም ወደቻናሉ ብቅ በሉ እና ጎብኘት አድርጉት📖🎧
1) هداية القلوب
የልቦች መሪ
2) طريق الحق
የእውነት መንገድ
3) بصاءر النور
የብረሀን ግንዛቤ
4) كنوز السنة
የሱና ሀብቶች
5) نور السنة
የሱና ብረሀን
6)وجيب القلوب
ልቦች የሚንቀጠቀጡበት
7) قمة الحكمة
የጥበብ ጫፍ
8) مفاتيح العلم
የእውቀት ቁልፎች
9) حرث القوب
የልቦች እርሻ
👆👆👆👆👆👏👏👏
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
مشايخ السنة زينة الأرض
رحمهم الله من مات منهم
وحفظهم الله من كان حيا منهم
የሱና ኡስታዞች መሻይኮች የምድር ጌጥ ናቸው
ከነሱ የሞተውን አላህ ይማረው
ከነሱ ሕያው የሆነውን አላህ ይጠብቀው
አሏህ ይጠብቃቸው የሱና ኡስታዞቻቺንን በቻናል ላይ ሊቭ ሲገቡ ገብተን እንከታተላቸው ሰው በማንበብ ብቻ ሳይሆን በማዳመጥ ቡዙ የሚስተካክለው ነገር አለው እና
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal+1
ዛሬ ላይ ከቤተሰቦችሽ ባላይ እኔ
አወድሽለሁ ሲልሽ ካመንሺው ነገ
ፍቅሩ ሲያልቅ አንቺ እንኳን ለእኔ ወልደውሺ
ደከመው ላሳደገሽ ቤተሰቦችሽም
አልሆንሽ እንድሚልሽ አትዘንጊው
ነቃ ቢይ ወልደው ካሳደጉሽ
ቤተሰቦችሽ ባላይ ማንም
አይወድሽም
እንዳደዜ ሴቶች ስናፈቅር ልባችንን የሚጋርደን አለ ልበል ክክክ ለማንኛውም ነቃ ልንል ይገባናል ሲጀመር ቤተሰቦችሺን ካላከበርሽ ባልሽ ራሱ አያከብርሺም እመኚ
አንዳደዜ የሚፃፉት ፖስቶች የተሞከሩ ናቸው ✅ በሂወታቺን ያሳለፍናቸው ናቸው ገና የሚመጡ እዳይመስልሽ ስለዚህ ከነዛ ብዙ ካሳለፉት እህቶች ነቅል ያዢ
ፍቅር ጥሩ እና ሂወትን የሚያስውብ ነው ግን እውቀት እና አደብ
ጋር ካልተያዘ ይበላሻል ስለዚህ ልብሽን
ጠብቂ አእምሮሽን አጠናክሪ እና
እውነተኛ ፍቅርን ተጠብቂ
አላህ ለሁሉም እህቶች ጥሩ የሕይወት
ጓደኛ እና የተረጋ ቤተሰብ ይስጠን
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
نية واضحة የተወሰነ ግብ ማውጣት
ሰው ግቡ ግልጽ ካልሆነ ሥራውን መጨረስ አይችልም ምዕራፍ 1 አጠናቅቃለሁ ብለህ በትክክል ግብ እቅድ ማውጣት አለበት ግብህ ትንሽ እና የተወሰነ ከሆነ ልብህ በዚያ ላይ ብቻ ያበቃል
وقال النبي صلى الله عليه وسلم: أحب الأعمال إلى الله أدومها وإن قل
ነቢዩ ሙሀመድ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- አላህ የሚወደው ሥራ ትንሽ ቢሆንም የሚዘልቅ ነው
አንድ ሰው አንድ ጊዜ ብዙ ሥራ ቢሰራ ግን ከዚያ በኋላ ቢተው አይጠቅመውም። ነገር ግን ትንሽ ሆኖ ቢሆንም በየቀኑ የሚቀጥል ሥራ አላህ በጣም ይወደዋል
ስለዚህ የኦላይን ተማሪዎች ትንሽ ትንሽ ብትጀምሩም በየቀኑ መቀጠል አለባችሁ ትንሽ ውሃ በየቀኑ ዛፍን እንደሚያሳድገው ሁሉ ትንሽ ትምህርት በየቀኑ ዕውቀትህን ያሳድጋል
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
+8
ከማንም ጋ አትወዳደር ከትላንቱ ዛሬን አንተ ብቻ ጋር ውዳደር
የሌላውን ጉዞ አይተህ ራስህን አታደክም። እውነተኛ እድገት የሚመጣው ትላንት ከነበርከው የተሻለ እንድትሆን ስትጥር ነው። ውድርህ ከራስህን ጋር መጀመር አለብህ
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
የቻናሉ ስም ምድነው ምን ማለት ነው ለምትሉ እህቶች ነው 👇👇👇👇👇
القول السدید
ትክለኛ ንግር ወይም ቀና ትክክለኛ ቃልማለት ነው
ከእውነት የማይወጣ
ይህ ቃል በቁርኣን ውስጥ በተደጋሚ ይጠቀሳል
"يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَقُولُوا قَوْلًا سَدِيدًا"
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ ትክለኛውን ነገር ተናገሩ" ማለት ነው ዋናው ትርጉሙ እውነትን መናገር፣ ሐቀኛ መሆን ለበጎ ነገር የሚያመራ እና ከውሸትና ከማዛባት የጸዳ ንግር ነው
ኢንሸአሏህ ቻናሉም ያድጋል አሏህም ከውሸት ከባጢል ፓስቶች እና ንግግሮችይጠብቀናል+6
የአላህ መልእክተኛ ﷺ አሉ ሙስሊም ማለት ሙስሊሞች ከምላሱ እና ከእጁ የሰለሙ ሰው ነው
መልእክቱ እውነተኛ ሙስሊም በቃሉም በድርጊቱም ለሌሎች አይጎዳም
እንዲህ አይነት ሐዲሦችን ማስታወስ ለልብ እርጋታ ነው 🤍
ልባችን ለስላሳ ይሆናል ስነ ምግባራችንም ይታነፃል
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ለሰዎች ምሕረት ለምኚ መላእክት ለአቺም ይለምናሉ
انبي ﷺ من دعا لأخيه بظهر الغيب قال الملك الموكل به: آمين، ولك بمثل
ለወንድሙ በሌለበት ዱዓ ያደረገ የተመደበው መልአክ 'አሚን ለአንተም እንደሱ' ይላል
ዛሬ ለአንድ ሰው በስሙ ዱዓ አድርጉለት
አሏህ ይዘንልን ሀሜት እና መጥፎ ንግግር ያአሏህ አሏህ አተ ከዚህ ተግባር አርቀን ብዙወቻቺን የተጠመድንበት ነገር ነው 💧💧
إِنَّ هَذَا اللِّسَانَ إِنْ لَمْ تَشْغَلْهُ بِالْحَقِّ شَغَلَكَ بِالْبَاطِلِ
ይህን ምላስሽን በእውነት ካልጠመድሽው እሱ በውሸት ይጠመድሻል
ምላስን በዚክር በቁርአን በመልካም ንግግር ካልሞላሽው ሐሜትና ከንቱ ነገር ይሞላዋል
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
