uk
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Відкрити в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
7 285
Підписники
+924 години
+1557 днів
+81630 днів
Архів дописів
ዲሞክራሲ ያመጣልን ነገር ቢኖር የኩፍር እና የወንጀል የበላይነትን ነው እና እንዴት ነው በእስልምና ስም በኡስታዝ ስም ተደብቀው ወደ ዲሞክራሲ የሚጣሩ አካላትን(ኢኽዋኖች) ጋር ሄዶ የሚወዳጅን አካል ሰለፊይ እያላቹ የምጠሩት? ሰለፊይ ከንደዚህ አይነት ቆሻሻ ሰዎች የጠራች ነች🙌 ❌#መጅሊስ ❌#ኢብኑ_መስኡድ_ኢስላሚክ_ሴንተር ❌#ነሲሃ_ቲቪ https://t.me/Abu_Umer1

እንደ ሲህር በሽታ ወደ ኃላ ሚያስቀርህ በሽታ የለም💔

የሂጅራ መስጂድ አካዉንት 1 ንግድ 1000780295598 2 አቢሲኒያ 262633969 3 ዳሽን 2943610578411 4 አዋሽ 014251792295200 5 ዘምዘም 0093533020101 6 ሒጅራ 1013123940001 1 ነጃ ሙሳ 2 ነስረዲን አብዱልጀባር 3 ሙሐመድ ነጋሽ አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይመንዳችሁ

በነገራችን ላይ ትላልቅ ሚባሉ ከተሞች ላይ የዳእዋ ሰለፊያ መረዳቷ ተፅእኖ ፈጣሪ የሆኑ ሰዎችን ወደ ሱና ለመጥራት አመቺ ነው።ይህ ሲሆን ደግሞ በየገጠሩ በየአነስተኛ ከተማ ያሉትን ወንድሞቻችንን ለመርዳት ሚሆኑ ሰዎችን እናፈራለን። ስለዚህ እንደ ቀልድ ሳታዪ ሁላችሁም በአደማ ከተማ ለሚሰራው ሂጅራ መድረሳ መስጂድ ግንባታ የበኩላችሁን አስተዋፅኦ አድርጉ።

"የሰለፊያ ህገመንግስት ቁርአን እና ሀዲስ ነው"
ኡስታዝ ባህሩ ተካ እየገባቹ ስሙት👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Umer1?livestream=8c70c9fd325b611b87

ኢኽዋኖች በሶስት ይከፈላሉ በናኢዮች ቁጥቢዮች ሱሩሪዮች ሶስቱም አንድ ነገር ያመሳስላቸዋል እሱም የሙስሊም መሪን ማክፈር ነው። ኡስታዝ ባህሩ ተካ እየገባቹ ስሙት👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Umer1?livestream=8c70c9fd325b611b87

▊አንድ ሰው ለሱና እንደሚጓጓው ሁሉ ጠላትም በእሱ ላይ ይጓጓበታል ስለዚህ ጠንቀቅ▉

https://t.me/NasihaLishebab?livestream=316e58c8337ded6803 ሸይኽ አብዱልሃሚድ ዲናዊ ምክራቸውን እየለገሱልን ነው ሼር እያረጋቹት👌

እየተሰማ ነው?

ሸይኻችን ዐብድል ሀሚድ ያሲን አል ለተሚ አላህ ይጠብቃቸው   ስለ ስሜት በመከተልዙርያ ያለማችን ችግር  ሁለት ናቸው 1/  ስሜት መከተል 2/በሹበሃ መውደቅ(በብዥታ መውደቅ)

ገባ ገባ በሉ ሸይኽ ኢልማቸውን እያፈሰሱልን👌

"
ቀጥተኛ መንገድ ብሎ ማለት ከሹበሃ እና ከሸሁዋ ሰላም የሆነው ነው"
ሸይኽ አቡዱልሃሚድ ሀፊዘሁላህ

ይሰማላ👂?

ገባ ገባ በሉኝጂ ሸይኽኮ ናቸው የገቡት

ሸይኽ አብዱልሃሚድ ገብተዋል ያ ሰላም🙌

ገባ ገባ በሉ

ኡስታዝ አቡ ሀመዊያ ገብተዋል ገባ ገባ በሉ

ይሀው ሊንኩ👆👆👆👆 ገባ ገባ በሉ