ምክር ለወጣቶች
Открыть в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
7 285
Подписчики
+924 часа
+1557 дней
+81630 дней
Архив постов
7 285
ዲሞክራሲ ያመጣልን ነገር ቢኖር የኩፍር እና የወንጀል የበላይነትን ነው
እና እንዴት ነው በእስልምና ስም በኡስታዝ ስም ተደብቀው ወደ ዲሞክራሲ የሚጣሩ አካላትን(ኢኽዋኖች) ጋር ሄዶ የሚወዳጅን አካል ሰለፊይ እያላቹ የምጠሩት?
ሰለፊይ ከንደዚህ አይነት ቆሻሻ ሰዎች የጠራች ነች🙌
❌#መጅሊስ
❌#ኢብኑ_መስኡድ_ኢስላሚክ_ሴንተር
❌#ነሲሃ_ቲቪ
https://t.me/Abu_Umer1
7 285
የሂጅራ መስጂድ አካዉንት
1 ንግድ 1000780295598
2 አቢሲኒያ 262633969
3 ዳሽን 2943610578411
4 አዋሽ 014251792295200
5 ዘምዘም 0093533020101
6 ሒጅራ 1013123940001
1 ነጃ ሙሳ
2 ነስረዲን አብዱልጀባር
3 ሙሐመድ ነጋሽ
አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይመንዳችሁ
7 285
Repost from Abu Umer Ibnu Sadik
በነገራችን ላይ ትላልቅ ሚባሉ ከተሞች ላይ የዳእዋ ሰለፊያ መረዳቷ ተፅእኖ ፈጣሪ የሆኑ ሰዎችን ወደ ሱና ለመጥራት አመቺ ነው።ይህ ሲሆን ደግሞ በየገጠሩ በየአነስተኛ ከተማ ያሉትን ወንድሞቻችንን ለመርዳት ሚሆኑ ሰዎችን እናፈራለን። ስለዚህ እንደ ቀልድ ሳታዪ ሁላችሁም በአደማ ከተማ ለሚሰራው ሂጅራ መድረሳ መስጂድ ግንባታ የበኩላችሁን አስተዋፅኦ አድርጉ።
7 285
"የሰለፊያ ህገመንግስት ቁርአን እና ሀዲስ ነው"ኡስታዝ ባህሩ ተካ እየገባቹ ስሙት👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Umer1?livestream=8c70c9fd325b611b87
7 285
Repost from Abu Umer Ibnu Sadik
ኢኽዋኖች በሶስት ይከፈላሉ
በናኢዮች
ቁጥቢዮች
ሱሩሪዮች
ሶስቱም አንድ ነገር ያመሳስላቸዋል እሱም የሙስሊም መሪን ማክፈር ነው።
ኡስታዝ ባህሩ ተካ
እየገባቹ ስሙት👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Umer1?livestream=8c70c9fd325b611b87
7 285
https://t.me/NasihaLishebab?livestream=316e58c8337ded6803
ሸይኽ አብዱልሃሚድ ዲናዊ ምክራቸውን እየለገሱልን ነው
ሼር እያረጋቹት👌
7 285
ሸይኻችን ዐብድል ሀሚድ ያሲን አል ለተሚ አላህ ይጠብቃቸው
ስለ ስሜት በመከተልዙርያ
ያለማችን ችግር ሁለት ናቸው
1/ ስሜት መከተል
2/በሹበሃ መውደቅ(በብዥታ መውደቅ)
