ምክር ለወጣቶች
Відкрити в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
7 288
Підписники
-524 години
+1227 днів
+79230 днів
Архів дописів
7 287
✅السلام عليكم وراحمة الله و بركاته✅
ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት ምፈልጉ ብቻ በዚህ አናግሩኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Mujahid_Selefi
የምንቀበለው ተማሪ ብዛት
ቃኢዳ 5 ነዘር 5 ሂፍዝ 5 ተማሪ ብቻ ነው
7 287
✅የመኝታ አዝካር አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም መልካም አዳር
بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ
ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡
#وَذَكِّرْ فَإِنَّ ٱلذِّكْرَىٰ تَنفَعُ ٱلْمُؤْمِنِينَ
🌹🦋መልካም ለይል ይሁንላችሁ
https://t.me/nejashi_nejashi
https://t.me/nejashi_nejashi
7 287
የአሕመዲን ጀበል ቅጥፈት በነብዩ ላይ !
ክፍል አንድ
የኢኽዋን መሪዮች አላማቸውን ተደብቀው ለማሳካት ላያቸውን የኢስላም ቅብ ቢቀቡም አላህ ገሀድ ያወጣቸዋል ። በተለያየ ጊዜ የሀገራችን የኢኽዋን መሪዮች እውቅናን እናተርፋለን ብለው ፊት በገቡ ቁጥር ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ማንነታቸው የሚታወቅበት መድረክ ይፈጠራል ።
የተለያዩ ሚዲያዎች የኢኽዋኖችን የስልጣን ጥማት ስለሚያውቁ መሪዮቻቸውን ህዝብ ፊት አቅርበው ለእነርሱ የሚያሸማቅቅ ጥያቄ ያቀርቡላቸዋል ። በዚህም ሸንቀቆ ውስጥ አስገብተው በኢስላም ሸሪዓ ላይ እምነት እንደሌላቸው የለበሱት የኢስላም ቅብ ካባ የውሸት መሆኑን ግልፅ እንዲሆንባቸው ያደርጋሉ ። ከእነዚህ ክስተቶች ውስጥ አንዱ ሶሞኑን የደረሰኝ አንዲት ጋዜጠኛ በአሕመዲን ጀበል ላይ የሰራቸው ሸንቀቆ ውስጥ የማስገባት ተግባር ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ ።
በዚህ ቃለ ምልልስ ላይ ጋዜጠኛዋ ለአቶ አሕመዲን ጀበል የሚከተለውን ጥያቄ አቀረበችለት : –
" እርሶ ኢትዮዽያ በሸሪዓ ህግ እንድትተዳደር ይፈልጋሉ ወይ ? የግል አመለካከቶትን ? "
አቶ አሕመዲን ጀበል ሲመልስ አው የሸሪዓ ህግ ማለት ይህ ነው ጠቀሜታው ይህ ነው ብሎ መለኮታዊውን የህይወት መመሪያ ባገኘው አጋጣሚ ለህዝቡ አላደረሰም ። ወይም አይ አሊያም ይህን ጥያቄ ለመጠየቅ ለምን ፈለግሽም አላለም ። ይልቁንም ከአ/አበባ ተነስቶ በጅማ ዞሮ በደቡብ በኩል አድርጎ የማይታወቅ የቅጥፈት ሰፈር ላይ ሆኖ የኢኽዋኖች አላማ ሸሪዓን በምድር ላይ እውን ማድረግ ሳይሆን በተቃራኒው ሸሪዓ የሚባለው አለማዊ ህግ ነው ነብዩም የሰሩት በዚህ ነው ብሎ አረፈው ። ‼
ከላይ እንዳልኩት አጭር መልስ ከመመለስ ይልቅ ኢትዮዽያ ውስጥ ሸሪዓ ፍ/ቤት በጣሊያን ዘመን ነው የቆመው ። ከሀይለ ስላሴ ጀምሮ በመንግስት ተቋም ስር ሆኖ አለ ። ጠንካራ ሆኖ እንዲቀጥል እፈልጋለሁ ይልና የሸሪዓ ፍ/ቤቱ ማንዴት እስከምን እንደሆነ ራሱ ይናገራል ። በመቀጠል በሸሪዓ መተዳደር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለማስዳት እየሞከረ ነብዩ ሙሐመድ መዲናን በምን መልኩ እንዳስተዳደሩ መዘርዘር ይጀምራል ። መዲና ውስጥ አይሁዶች ፣ እንዲሁም የባህል እምነት የሚከተሉ ዐረቦችና ሙስሊሞች ነበሩ ካለ በኋላ ነብዩ ሙሐመድ የኢስላማዊው ሀገር መዲና መንግስትእንደነበሩና ሁሉንም በራሳቸው እምነት እንዲኖሩና እንዲፈርዱ ፈቅደው የጋራ የሆነውን ሀገር ( መዲናን) ግን (صحيفة المدينة) የመዲና የስምምነት ሰነድ ገፆች የሚል ህገመንግስት አርቅቀው በዛ ነው ያስተዳደሩት ይላል ።‼ ይህ ህገመንግስት secular constitution (ሀይማኖትን የማይቀበል አለማዊ ህግ) አይነት ይዘት ያለው ነበር ይላል ።
እዚህ ጋር ነው ቅጥፈቱና እውነተኛ ማንነቱን ግልፅ ያደረገው ! ። በነብዩ ላይ ባልቀጠፈ ኖሮ ቀላል ነበር ። ነገር ግን ለስልጣን ጥሙ ሲል የሸሪዓ ህግ ማለት " ሀይማኖትን የማይቀበል አለማዊ ህግ " ማለት ነው ነብዩም ያስተዳደሩት በዚህ ነው ማለቱ አላህ ካላዘነለትና ተውበት አድርጎ ካልተመለሰ በጣም አስፈሪ ነው ።
ለማንኛውም ቃለ መጠይቁና የአቶ አሕመዲን ጀበልን መልስ በድምፅ ብቻ ላቀርበው ፈልጌ ነበር አንዳንዶች መልኩን ካላዩት ድምፁ አመሳስሎ የተሰራ ሊሆን ይችላል የሚል የቅዠት ስሜት ሊመጣባቸው ስለሚችል በሁለቱም አድርጌዋለሁ ። በሁለቱም ሊንኮች ገብታችሁ ስሙና ተመልከቱ ።
የድምፅ ፋይሉን ለማግኘት :–
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bahruteka/7519
የቪዲዮ ፋይሉን ሊንክ ለማግኘት ደግሞ የሚከተለውን ይጫኑ : –
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://drive.google.com/file/d/1T2XEi6GFuOWq72eSmosbeEnxHtD9yltj/view?usp=drivesdk
አላህ ካለ በሚቀጥለው ክፍል እውን ነብዩ ያስተዳደሩበት የሚናው ገፆች የስምምነት ሰነድ ሀይማኖትን የማይቀበል አለማዊ ህግ ነበር ወይስ መለኮታዊ የህይወት መመሪያ በሆነው የአላህ ቃልና የነብዩ ሐዲስ የበላይ ፈራጅነት ሁሉም እንዲተዳደር የሚያዝ ነበር የሚለውን አይተን የኢኽዋኖችን ቅጥፈት አፈር ድሜ እናበላለን ።
አላህ ካለ ይቀጥላል ።
http://t.me/bahruteka
7 287
◼️«ይህ ጠማማ ሶፊ#ይ የሆነው አል-ደዶ ብዙ ተረቶችንና ጥመ#ቶችን እያሰራጨ መሆኑ ብዙዎቻችሁ ዘንድ የታወቀ ይመስለኛል!! ከቅርብ ጊዜ ጥመቶቹ መካከል ደሞ ሰዎች የእሱን ምራቅ ለበረካ (ለበረከት) የሚወስዱበትና ሰዎች የእሱን ምራቅ ለማግኘት በዙሪያው ተጣብበው ሲጨናነቁ ለእነርሱ ውኃ ላይ የሚተፋበት ድርጊቱ ይገኝበታል። ይህም ከሌሎች በርካታ ጥመቶቹ በተጨማሪ ያለ ሌላ ጥመትና (ውድቀት) ነው። አላህ ቅኑን መንገድ ይምራው።»
◼️ሰዎች በተለይ ኢኽዋ#ንዮች በተለይ ሀገራችን ውስጥ የሚገኙ ኢኽዋ#ንዮች እጅጉኑ ይቀድሱታል ነው የሚላችሁ!!ስሙ ሙሐመድ አል-ሐሰን ወልድ አል-ደዶ (ሼክ አል-ደዶ) ይባላል አሁንም በሕይወት የሚገኝ ነው። በ1963 እ.ኤ.አ. በሞሪታኒያ የተወለደ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በሞሪታኒያ በሚገኘው የማዕሃድ አል-ተክዊን አል-ኡለማእ (የዑለሞች ማሰልጠኛ ማዕከል) መሪ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል
وعلى كل
ብዙ ደዕዋዎቹ ና ፈትዋዎች ሶሻል ሚድያ ላይ በትርጉም ና ያለ ትርጉም በሰፊው እየተሰራጨ ነውና አትሸወዱበት ለማለት ያክል ነው!!
እሽጉ ውኋ የሱ ምራቅ ተጨምሮበት ሞሪታኒያ ላይ ይሸጣል የምል ነገር ሰምቻለሁ
#ሼር አድርጉት
t.me/abduselam_addalochy11
t.me/abduselam_addalochy11
7 287
የፈጅር ሶላት ልክ እንደ ጦር ሜዳ ነዉ
በዉስጧ ጀግኖች እንጅ አይገኙም
ፈጅር .........
ለፊትህ ብርሐን ፣
ለልብህ እረፍት ፣
ለነፍስህ መርጊያ ናት፣
💐 الصلاة خير من النوم
💐 الصلاة خير من النوم
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች
🦋 ተነሱሱሱሱ
7 287
🌺🌺
ረሱል ሰላሁ አለይሂ ወሰለም
እንደዚ ብለዋል
የፈጅር ሰላት በጀመአ መስገድ ከዚያም
ፀሀይ እስከሚወጣ ድረስ አላህን አያወሳ
የተቀመጠ እና ከዚያህ ሁለት ረከዐ ሰላት የሰገደ ልክ እንደ ሐጅ እና ዑምራ አጅር አለው
ሙሉ ።
ሶሂህ አልጃሚዕ 6346
🌺በጌታህ ፊት ቆመህ ሱጁድ ወርደክና🌺
🌺ዱአ አድርገህ እስከለመንከው ድረስ 🌺
🌺ያጣከው ምንም ነገር የለም።🌺
አሰላቱ ኸይሩ ሚነ ነውም
https://t.me/nejashi_nejashi
https://t.me/nejashi_nejashi
7 287
✅የመኝታ አዝካር አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም መልካም አዳር
بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ
ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡
#وَذَكِّرْ فَإِنَّ ٱلذِّكْرَىٰ تَنفَعُ ٱلْمُؤْمِنِينَ
🌹🦋መልካም ለይል ይሁንላችሁ
https://t.me/nejashi_nejashi
https://t.me/nejashi_nejashi
7 287
ምን ቢለፋ ኸይርን ወዶ
ቀኑን ቢፆም ለይሉን ሰግዶ
ሁሉን ቀድሞ ቢጓዝ ማልዶ
ሀጅ ቢያደርግ መካ ሂዶ
ያለተውሂድ ሁሉም ባዶ
https://t.me/nejashi_nejashi
https://t.me/nejashi_nejashi
7 287
በተጋቡ በሶስተኛ ቀናቸው bክራ አይደለሽም ብሎ ወደ አባቷ ቤት መለሳት
ሳይጋቡም በፊት ጠየቃት ደጋግሞ እሷ አትጠራጠር ነኝ አለችው ኒካህ ታሰረ ተሰጠው ይዞ መጣ ነገር ግን የለም ለምን ዋሸሸኝ ሲላት ልትሸመጥጠው ስትሞክር አጅሬ ለካ ሪከርድም ነበረው
ቀጥታ ሪከርዱ አሰማት ይዞ ሔዶ ለአባቷ አስረከባት ሌላ ሰው ምክንያቱ ሊጠይቁት ሲሉ አባቷ ብቻ ያውራኝ አለ
አሁን እሱ ሌላ አግብቶ እየኖረ ነው
አላህ ይጠብቀን
ከFB የተወሰደ
https://t.me/Abu_Umer1
7 287
ሰላት ከመስገድ የሚከለክሉት ሁኔታዎች ሀይድ እና ኒፋስ(የወሊድ ደም) ናቸው
እና አንተ የትኛው ሁኔታ ላይ ሆነህ ነው መስጊድ ሄደህ የማትሰግደው ?
ሃሃሃ
https://t.me/NasihaLishebab
7 287
✅السلام عليكم وراحمة الله و بركاته✅
ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት ምፈልጉ ብቻ በዚህ አናግሩኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Mujahid_Selefi
የምንቀበለው ተማሪ ብዛት
ቃኢዳ 5 ነዘር 5 ሂፍዝ 5 ተማሪ ብቻ ነው
7 287
"አንዲት ሴት ኒቃብ ስትለብስ፣ ሰዎች በሁሉም የሃይማኖት ዘርፎችና ጉዳዮች ላይ እውቀት እንዳላት ያስባሉ።
•በአንድ ነገር ላይ ጠይቀዋት ካላወቀችው፦ 'እንዴት ኒቃብ ለብሰሽ አታውቂም?' ይሏታል።
•ስህተት እንኳ ብትሰራ፦ 'ይህች ናት ኒቃብ የለበሰችው? ብታወልቀው ይሻላት ነበር!' ይላሉ።
በእነሱ ላይ እንዲ መሆን ተገቢ አይደለም፤
ኒቃብ የተቅዋ ልብስ እንጂ የፈትዋ ልብስ አይደለምና!
ኒቃብ የለበሰች ሴት የእናቶቻችንን ፈለግ ለመከተል እየሞከረች ያለች ናት፤
ነገር ግን እሷም ሰው እንደመሆኗ ትክክል ትሰራለች፣ ትሳሳታለችም።"
┅┅┅┅┅┅✾⟅🌸⟆✾┅┅┅┅┅┅
https://t.me/nejashi_nejashi
7 287
አል -ፈታዋ
➾ ስለ ንፍቅና እና ኩፍር የሚመጡ አስፈሪ ውስጣዊ ሃሳቦች ፍርዳቸው ምንድነው? ይህንንስ ለማስወገድ ምን መደረግ አለበት? ➾ በዩኒቨርሲቲ ምግብ ቤቶች የሚቀርብን ስጋ ምንጩ ካልታወቀ መብላት ይፈቀዳል? ➾ ሲህር (ድግምት) ያለባት ሴት ሂጃብ/ጅልባብ ስትለብስ ለሚገጥማት የጤና እና የጭንቀት ችግር መፍትሄው ምንድነው? ➾ አንድ ሰው ከእስልምና ወጥቶ (ሙርተድ ሆኖ) ሲመለስ የቀድሞ ስራዎቹ ምን ይሆናሉ? ይፃፍለታልን? ምንስ ማድረግ ይጠበቅበታል? ➾ ወንድ ሲያልፍ ሴቶች መቆም አለባቸው የሚለው ባህል ከእስልምና እይታ አንጻር እንዴት ይታያል?🎙በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው (ሃፊዘሁሏህ) ከታች ያለውን ሊንክ ገብተው ላይክ በማድረግ እስከመጨረሻው ይመልከቱ👇👇 https://youtu.be/rvTAvrXZYk4?si=TvYfQqo6NFoED87L
ሰብስክራይብ ማድረግና ✍ኮመንት አይረሳሼር በማድረግ አሰራጩት ባረኸላሁ ፊኩም
ቴሌግራም ቻናል👇 https://t.me/Sunnah_Fatawa
7 287
ዋ ጥፋቴ ‼️
ሙዚቃ ለምታዳምጥ ወንድሜ/ እህቴ ወላሂ ይሄንን ታሪክ አንብበውና ማዳመጥህን ካላቆምክ ወላሂ ውስጥህን ፈትሸው ‼️‼️
#አንድ #ሸይኽ ምን ይላሉ...
ከፈጅር ሰላት ቡሀዋላ አንድ የ13 አመት ህፃን እኔ ጋር ይመጣና አባቴ
ከባድ ለሆነ ጉዳይ ስለሚፈልግህ በፍጥነት እንድትመጣ ይለኛል
*
🍃ተከትየውም ሄድኩኝ እንደደረስንም አንድ 50 አመት የሚሞላቸው
አዛውንት ብቅ ይላሉ ....
ልጄን በጣም እያመማት ነውና እባክህ ቁርአን ቅራባት ይሉኛል ቤት
ውሰጥ ስገባም የልጅቷ ፊት ላይ ሻሽ ነገር አለ ለሞት እያጣጣረች
መሆኗንም ተመለከትኩ ወዲያውም (ላኢላሀኢለላህ) በይ አልኳት ብዙ
ጊዜም ደጋጌሜ ላኢላሀኢለላህ በይ አልኳት
ምን ትላለች የህች ወጣት ልጅ...*ዋ !! ጉዴ ደረቴ ላይ ጠበበኝ.....ዋ!!
ጉዴ ደረቴ ላይ ጠበበኝ ትል ጀመር፡፡
ወእንደ መብረቅ ሆኖ ከወረደብኝ ነግግሮቿ መሀል ....
"ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ ከእሳት 🔥🔥🔥🔥መቀመጫዬን እያየሁት
ነው...........ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ ከእሳት መቀመጫዬን እያየሁት
ነው፡፡**
ይህን እየተናገረች ዱንያን ለቃ አኺራ ሄደች. ያአላህ ,
መጨረሻዋ ለምን እንዳላማረ ስጠይቃቸው እንዲህ ሲሉ መለሱልኝ...
✔️ዱንያ ላይ እያለች በሙዚቃ ፍቅር ያበደች ነበረች አሉኝ... #በቁርአን ቦታም
ሙዚቃን ታዳምጥ እንደነበር ነገሩኝ...
ሱብሀነላህ አላህ ይጠብቀን ወላሂ በቁርአን ቦታ የሙዚቃ ፍቅር
ሊያሳብደን ነው፡፡
✔️አንድ ዶክተር ምን ይላል...
ሆስፒታላችን ውስጥ ወደ 24 ሰዎች ሞተዋል ከ24 አንዱ ብቻ ነበር
ሸሀዳ ይዞ የሞተው፡፡
ሱብሀነላህ ወላሂ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
አሚን ያረብ...!!!
ሁላችንም ሼር በማድረግ ቢያንስ በኛ ምከንያት
1ሰው ቢመለስ ትልቅ የሆነ አጅር ነውና ከአላህ ዘንድ ምናገኘው ሁላችንም እናሰራጨው።
ታሪኩ የተወሰደው የሙዚቃን አስከፊነት ከሚናገር ጽህፈት ውስጥ የተወሰደ ነው።
ابو مروان.
ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/hussenabass123
https://t.me/hussenabass123
