ምክር ለወጣቶች
Відкрити в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
7 288
Підписники
-524 години
+1227 днів
+79230 днів
Архів дописів
7 289
አህባሽ እኮ
ወይ ለሀይማኖቱ አይሆን
ወይ ለራሱ አይሆን
ወይ ለቤተሰቦቹ አይሆን
ወይ ለሀገሩ አይሆን
ዝም ብሎ የባከነ እና የተብከነከነ
የሆነ የኢስላምና የሙስሊሞች ጠላት የአይሁድ አሽክሮች።
7 289
ፈገግታ ከቁምነገር ጋር
~
ሰኞ ጁሙዓ የሆነበት ሁለተኛ ሚስት ፈላጊ አጠር ያለ ለፈገግታ የሚሆን ገጠመኝ ። ከሱረቱ ሳፋት የቁርኣን ትርጉም ቀንጨብ ተደርጎ የተወሰደ ።
🎙በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ኡበይዳህ አላህ ይጠብቀው!
http://t.me/bahruteka
7 289
የቀን ገቢህ ስንት እንዲሆን ትፈልጋለህ? 5000 ወይስ 100,000 ወይስ 3 ሚሊዬን??
~
- አንድ ገፅ (ፊት) ቁርአን ስትቀራ 5,000 አጅር ታገኛለህ።
- አንድ ጁዝ ብትቀራ ደግሞ 100,000 (መቶ ሺህ) አጅር ታገኛለህ።
- ቁርአን ስትጨርስ (1 ጊዜ ስታኸትም) 3 ሚሊዬን አጅር ታገኛለህ።
ቁርአን ከመቅራት ከተሳነፍክ ይችን አስታውስ!
https://t.me/AbuYehyaAselefy
7 289
ገጠር ላይ አንድ ሙስሊም ወንድማችን ቤቱ ሊወድቅ ነው በዛላይ ዙሪያው እንዳለ ክፍት ነው ለመስራት አቅም የለውም ልጆቹም ገና ትናንሽ ናቸው ክረምቱ በጣም ከባድ ነው እንደ ሙስሊም ወንድምነታችን የአቅማችንን እናድርግ
ማገዝ የምፈልጉ ከታች ባለው አካውንት ማስገባት ትችላላቹህ
1000029611495 Feyid Ahmed Ali
አቢሲኒያ 41186787
አዋሽ 01425275738000
ደረሰኝ በዚህ ላኩ 👉 @Mujahid_Selefi
7 289
🪷የተውሂድ የሱና ዕርካታ
🌷በዚ የሚገኘው የደስታ ዕርካታ በዱንያ ካሉ ዕርካታዎች ሙሉ ይበልጣሉ!!
ለዛም ነበረ ረሱል
عليه الصلاة والسلام
ምርጫ ሲሰጣቸው ዱንያን በአይነቱ ሲያቀርቡላቸው ዲኔን መንገዴን አለቅም ያሉት።
🌷ለዛም ነበረ እነ ኢማሙ አህመድ ብዙ የስቃይ መዓት ሲፈራረቅባቸው ያ የተውሂዱ ደስታ ህመሙን ያስረሳቸው!!
🌷 ለዛም ነበረ ኢብኑ ተይምያህን ለዕስር በመዳረግ ሊያስፈራሩዋቸው በሞከሩ ጊዜ ኢማናቸው ዲናቸው የትም ቢሄዱ እንደማይላቀቅ በመናገር እስር ላይም ሆነው ተውሂድን ያላቆሙት
🌷ለዛም ነበረ ኢማሙ አሻ_ፍዕይ ዕውቀቴ ከኔ ነው የትም ብኖር አብሮኝ ነው ያሉት
🎀 እናም
🌷ውዶቼ ተውሂድን ተማሩ ሱናን ተገንዘቡ ራሳቹን በእውቀት ፍለጋ ላይ አስታግሱ!!
🪷🪷
#Join👇🏻
https://telegram.me/allahume_alimna
7 289
ዱሮ ዱሮ የሱናው ወጣት ተውሒድና ሱናን አጥብቆ ይሰብክ ሽርክንና ቢድዓን አጥብቆ ያወግዝ ነበር።
አልፎም ከቢድዓ ሰዎች በስም ጠቆሶ ያስጠነቅቅ ነበር
ዛሬ ላይ ግን ፀጥጥጥ ብሏል እንደውም ባገልባጬ በሱና ሰዎች ላይ ዘመቻ ተጀምሯል።
እንድህም መባል ተጀምሯል አሁን ላይ ብትናገር አቅም ስላላቸው ይደቁሱሃል ከመስጊድም ትባረራለህ።
ይሄ አጉል ምክንያት ነው ዱሮ ላይ በድምፃችን ይሰማ ጊዜ ረድ ሲደረግ የነበረው በምን ዋስትና ነበር?
አሟራ ይብላኝ ግንቡ ይቅርብኝ ሲባል የነበረው ደዕዋ ስህት ነበር ማለት ነው?
እኛ ሰለፊዮች አሁንም አሟራው ይብላን ግንቡ ይቅርብን ከ ሙኻሊፎች ጋር አንድ አንሆንም እንላለን።
https://t.me/abumuazhusenedris
7 289
✅اسلام عليكم وراحمة الله و بركاته✅
ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት ምፈልጉ ብቻ በዚህ አናግሩኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Mujahid_Selefi
የምንቀበለው ተማሪ ብዛት
ቃኢዳ 5 ነዘር 5 ሂፍዝ 5 ተማሪ ብቻ ነው
7 289
እሧ ኒቃቢስት እሱ ጫቲስት መንገድ ላይ ሳያቸው አዘንኩኝ ደግሞኮ ኢልም ፏ ነበረች ምን ዋጋ አለው ጫቲስት አግብታ አወደመችው
እንደሧ ከመሆን ጀሊሉ ይጠብቃቹህ
7 289
♦️| የኒካህ ፕሮግራም!
— እነሆ ዛሬ ሐሙስ ምሽት የካቲት ሐምሌ 16 2018 ልዩ የኒካህ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።
💍ልዩ የተዘጋጀ የሱኒዮች የኒካህ ፕሮግራም
✹ የውድ ወንድማችን ዩሱፍ ሳሊህ ማለትምIbnu Salih )እና 💍💎 የውድ እህታችን ሰዓዳ ቃሲም የኒካህ ፕሮግራም
በዚህ ደስታ የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።
🪑ተጋባዥ እንግዶች
1 ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (አል-ወለውይ) አሏህ ይጠብቃቸው •
2 ኡስታዝ አቡ መርዋን (ከ ሳንኩራ) •
3 ኡስታዝ አቡ ጃዕፈር (ከ ሸዋ ሮቢት) •
4 ኡስታዝ አብዱልከሪም (ከለተሞ) •
5 ኡስታዝ አቡ ዘከሪያ (አል-ወልቅጥይ) — ሌሎችም....ይኖራሉ حفظهم الله تعالى
⏰ ሰዓት ፦ አድራሻ imo Room ከምሽቱ
በኢትዮ🇪🇹 3:00 በሱዑዲያ 🇸🇦9:00 በኢማራት🇵🇸 10:00 አይለፋችሁ!።
Click the link to join us!👇👇👇👇👇
https://s.imoim.net/f60IiD?from=other
7 289
አላህ ያዘነልን ወጣቶች ስንቀር አብዛኞቻችን የያዝነው ኢልም እየኖርን አይደለም።
ነገ አላህ ፊትኮ ባዉቅነው እውቀትኮ ሂሳብ አለብን የዛ ቀን መልሳችን ምን ይሆን?
