ar
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 288
المشتركون
-524 ساعات
+1227 أيام
+79230 أيام
أرشيف المشاركات
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ? አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ? አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦

በቅጡ አንድ የአቂዳ ኪታብ ሳይቀሩ ንፅፅር ንፅፅር እያሉ የሚጃጃሉ እህቶችን ሳይ በጣም አዝናለው።እስኪ መጀመሪያ አቂዳቹን በእውቀት ገንቡት ንፅፅሩ ቀስ ተብሎ ይደረስበታል

ወንድ ልጅ የአስቤዛ አልቃል የቤት ኪራይም ደርሳል ሱቁም እደምታዪው ባዶ ነው እያለ ሚስቱን ብር ሲጠይቅ አይቀፍም🤮🤮

ፎርጂድ ባል አግብተሽ ባሌ እያልሽ አሰክሺን ወንድ ቢሆን ኖሮ አረብ ሀገር ባላከሽ ነበር

በInbox ጉዳይ አሏህን ፍሩ ቻታቹን ከሰውጂ ከአላህ መደበቅ አትችሉም ስለዚህ አላህን ፍሩ ሀያእ አድርጉ🙌

👉  የአሕመዲን ጀበል ቅጥፈት በነብዩ ላይ !                     ክፍል ሁለት       በክፍል አንድ ላይ ሶሞኑን የደረሰኝ አሕመዲን ጀበል ከጋዜጠኛ ለቀረበለት ኢትዮዽያ በሸሪዓ እንድትተዳደር ትፈልጋለህ ወይ ተብሎ ለቀረበለት ጥያቄ አጭር መልስ ከመመለስ ይልቅ ዙሪያ ጥምጥም ሄዶ ነብዩ ሙሐመድ መዲናን ያስተዳደሩት በሴኩላር ( ሀይማኖትን በማይቀበል አለማዊ ህግ ) ነው የሚል ምላሽ መስጠቱን አይተናል ።    በዚህኛው ክፍል በአላህ ፈቃድ ንግግሩ ቅጥፈት መሆኑን ከስምምነት ሰነዱ ነጥቦች እናረጋግጣለን ። ( صحيفة المدينة ) ሶሒፈቱል መዲና የሚለው ሰነድ ወይም ህገ – መንግስት የተፃፈው በነብዩ ሙሐመድ በራሳቸው ሲሆን በውስጡ የያዘው ጭብጥ በመለኮታዊ የህይወት መመሪያ በሆነው ህያው ቃል ( ቁርኣን) በመታገዝ መሆኑን አላህ ሲነግረን እንዲህ ይላል : – وَمَا يَنطِقُ عَنِ الْهَوَىٰ ከልብ ወለድም አይናገርም ፡፡ إِنْ هُوَ إِلَّا وَحْيٌ يُوحَىٰ እርሱ (ንግግሩ) የሚወርረድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም ፡፡                   النجم ( 3–4)     የአላህ መልእክተኛ እንኳንስ ለዘመናት ዱስቱር ሆኖ የኢስላሙ ዓለም ከሌሎች ጋር በሚኖረው ግንኙነት የሚመራበት ህግ ይቅርና በማንኛውም የዲን ጉዳይ ከልብወለዳቸው አይናገሩም ነበር ። ለዚህም ነበር ስለሆነ ጉዳይ ሲጠየቁ በዛ ጉዳይ ወሕይ ያልወረደበት ከሆነ ጅብሪል እስኪመጣ ዝም ይሉ የነበረው ! የመዲናው የስምምነት ሰነድ ቁርኣንን ለሚያውቅና ከቁርኣን ጋር ግንኙነት ላለው የአላህ መልእክተኛ በነበራቸው ጥልቅ የቁርኣን ግንዛቤና እውቀት እንዲሁም በልባቸው የሸመደዱት ስለነበር ከዛ ላይ የወሰዱት ለመሆኑ በማያሻማ መልኩ ከተቀመጡ ነጥቦች ውስጥ እናገኘዋለን ።    የመዲና የስምምነት ነጥቦች በዋነኝነት የሚያጠነጥኑት በፍትህ ጉዳይ ላይ ሲሆን ሀገርን በጋራ ከጠላት መከላከልና በሙስሊም ሀገር ላይ የሌላ እምነት ተከታዮች እንደ ሀገር በቁርኣንና ሐዲስ እየተዳኙ በግል ህይወታቸው የመረጡትን እምነት ማራመድ እንደሚችሉ የሚደነግግ ነው ። ለመሆኑ የቁርኣን ሽታ ላሸተተ ሙስሊም እነዚህ መርሆች ከቁርኣን ውጪ አለማዊ መርሆች ናቸው ይላል ? ምናልባት ቁርኣንን የማያውቅ ከልብወለዱ የሚናገር አካል ካልሆነ በስተቀር !     በስምምነት ሰነዱ ወይም ( ሶሒፈቱል መዲና)  ላይ ሙስሊሞች ፣ አዩሁዶችና አጋሪያን ዐረቦች ተስማምተው ሊያከብሯቸውና ሊሰሩባቸው ከፈረሙባቸው ነጥቦች ውስጥ በግልፅ ከተቀመጡት መካከል የመዲናው ኢስላማዊ መንግስት በበላይነት የሚያስተዳድርበት ህግ ቁርኣንና ሐዲስ መሆኑን እንደሚያውጅ በተለያዩ የነብዩ የህይወት ታሪክ ተዘግቦ እናገኛለን ።    የስምምነት ነጥቦቹ ከ47–51 የሚደርሱ ሲሆን አንዳንድ መዛግብቶች ሁለትና ሶስት ሀሳቦችን እንደ አንድ ስለዘገቧቸው 47 ሲያደርጓቸው አንዳዶቹ ነጣጥለው በመመዝገብ እስከ 51 ያደርሷቸዋል ። ይህ በትላልቅ መዛግብቶች ላይ ሲሆን አነስተኛ መጠን ያላቸው መዛግብቶች ጨምቀው እስከ 16 ያደረሷቸውም አሉ ። ነገር ግን ሁሉም የዘገቡትና የመዲና የሙስሊሙ መንግስት የበላይ ህግ ቁርኣንና ሐዲስ መሆኑን ስለሆነ ቁጥሩ ስለሚለያይ ዐረፍተ ነገሩን እንይ : – 1— وإنه مهما اختلفتم فيه من شيء فإن مرده إلى الله وإلى محمد . ትርጉም : – " ነገሩ በአንዳች ጉዳይ የፈለገ ብትለያዩ ( ባትስማሙ) መመለሻው ወደ አላህና ወደ ሙሐመድ ነው " ።    ሁሉም የስምምነቱ አካላት በተሰጣቸው እድል ተስማምተው መፋረድ ካልቻሉ የበላዩ ዳኛ እንደ ሀገር የሚፈረድበት ድስቱሩ ቁርኣንና ሐዲስ መሆኑን በዚል ልክ ያስቀምጣል ። ለመሆኑ ይህ የነብዩ ህገ መንግስት ነው secular constitution ይዘት ያለው ? !!! 2—  وإن ما كان بين أهل هذه الصحيفة من حدث،  أو اشتجار يخاف فساده فإن مرده إلى الله وإلى محمد رسول الله – صلى الله عليه وسلم – وإن الله على أتقى ما في هذه الصحية وأبره. ትርጉም : –        " ይህን የስምምነት ውል ሰነድ በተፈራረሙ አካላት መካከል የሚፈጠር አዲስ ነገር ወይም ነገሮች ማበላሸቱ የሚፈራ አለመግባባት መመለሻው ወደ አላህና ወደ ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ ነው ። አላህ በዚህ ስምምነት አላህን ፈርቶ ካሳመረ ጋር ነው " ።     ተመልከቱ አሁንም በስምምነቱ ባልተቤቶች መካከል የሚፈጠሩ ማናቸውም አለመግባባቶች የሚዳኙት በቁርኣንና ሐዲስ በአላህና በነብዩ ህግ እንደሆነ በማያሻማ መልኩ ያስቀምጣል ። ታዲያ የአላህ መልእክተኛ መዲናን ያስተዳደሩት በሰው ሰራሽ አለማዊ ህግ ነው ወይስ በመለኮታዊ የህይወት መመሪያ በሆኑት ሁለቱ ወሕዮች ?     አላህ ሆይ ልባችንን ሐቅ እንዲያውቅ ካደረግኸው በኋላ ወደ ባጢል እንዲዘነበል አታድርግብን ።     አቶ አሕመዲን ጀበል የተጠየቀው የግል አመለካከቱን ሆኖ ሳለ ለምን ይሆን ከቀጥተኛ መልስ ወደዚህ ቅጥፈት መዞር የፈለገው የሚለውና ለጋዜጠኛዋ ጥያቄ መልስና በሸሪዓ መተዳደር በሚለው ነጥብ ላይ በኛና በኢኽዋኖች መካከል ያለውን ወርቃማ ልዩነት አላህ ካለ በሚቀጥለው ክፍል እናያለን ።          አላህ ካለ ይቀጥላል ። http://t.me/bahruteka

ትክክለኛ ጓደኛ ብሎ ማለት በመንሃጅ ጉዳይ የሚያስታውስህ የሆነው ነው🙌

ነሲሃ ቲቪ + አፍሪካ ቲቪ < የሸይኽ አብዱልሃሚድ ሙሀደራ የገባው👍

አንድ ቀን ....! አንተን አፈር ዉስጥ  ማስገባት የቀብር ጨለማ ዉስጥ  መጣል  አንተን እደማክበር የሚቆጥሩበት  ጊዜ ይመጣል ። በቁምህ እያለህ ስትከብዳቼዉ  ሲሰለቹህ የነበሩ ሰዎች የዛኔ  አንተን  አፈር ጋር ለመጨመር ያለ ሀይላቼዉን ይጠቀማሉ አትከብዳቼዉም ። https://t.me/nejashi_nejashi

ጠንከር በይ🙌

أستغفر الله وأتوب إليه

ውበት የት ነው? ቀለምና ዘርስ የት ናቸው? ኩራት የት ነው? ማዕረግና ሹመትስ የት ናቸው? ሀብት የት ነው? የተከማቸው ገንዘብስ የት ነው? ትዕቢት የት ነው? መዝናናትና ደስታስ የት ናቸው? إِنّ
ውበት የት ነው? ቀለምና ዘርስ የት ናቸው? ኩራት የት ነው? ማዕረግና ሹመትስ የት ናቸው? ሀብት የት ነው? የተከማቸው ገንዘብስ የት ነው? ትዕቢት የት ነው? መዝናናትና ደስታስ የት ናቸው? إِنَّكَ مَيِّتٌ وَإِنَّهُمْ مَيِّتُونَ           "አንተ ሟች ነህ፤ እነርሱም ሟች ናቸው።" https://t.me/nejashi_nejashi

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🫀🎧 https://t.me/NasihaLishebab

✅السلام عليكم وراحمة الله و بركاته✅ ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት  ምፈልጉ ብቻ  በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Mujahid_Selefi  የምንቀበለው ተማሪ ብዛት ቃኢዳ 5  ነዘር 5 ሂፍዝ 5  ተማሪ ብቻ ነው

✅የመኝታ አዝካር አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም መልካም አዳር بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡ #وَذَكِّرْ فَإِنَّ ٱلذِّكْرَىٰ تَنفَعُ ٱلْمُؤْمِنِينَ 🌹🦋መልካም ለይል ይሁንላችሁ https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejashi_nejashi

የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ🫀

የአሕመዲን ጀበል ቅጥፈት በነብዩ ላይ !                  ክፍል አንድ   የኢኽዋን መሪዮች አላማቸውን ተደብቀው ለማሳካት ላያቸውን የኢስላም ቅብ ቢቀቡም አላህ ገሀድ ያወጣቸዋል ። በተለያየ ጊዜ የሀገራችን የኢኽዋን መሪዮች እውቅናን እናተርፋለን ብለው ፊት በገቡ ቁጥር ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ማንነታቸው የሚታወቅበት መድረክ ይፈጠራል ።     የተለያዩ ሚዲያዎች የኢኽዋኖችን የስልጣን ጥማት ስለሚያውቁ መሪዮቻቸውን ህዝብ ፊት አቅርበው ለእነርሱ የሚያሸማቅቅ ጥያቄ ያቀርቡላቸዋል ። በዚህም ሸንቀቆ ውስጥ አስገብተው በኢስላም ሸሪዓ ላይ እምነት እንደሌላቸው የለበሱት የኢስላም ቅብ ካባ የውሸት መሆኑን ግልፅ እንዲሆንባቸው ያደርጋሉ ። ከእነዚህ ክስተቶች ውስጥ አንዱ ሶሞኑን የደረሰኝ አንዲት ጋዜጠኛ በአሕመዲን ጀበል ላይ የሰራቸው ሸንቀቆ ውስጥ የማስገባት ተግባር ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ ።     በዚህ ቃለ ምልልስ ላይ ጋዜጠኛዋ ለአቶ አሕመዲን ጀበል የሚከተለውን ጥያቄ አቀረበችለት : –   " እርሶ ኢትዮዽያ በሸሪዓ ህግ እንድትተዳደር ይፈልጋሉ ወይ ? የግል አመለካከቶትን ? "     አቶ አሕመዲን ጀበል ሲመልስ አው የሸሪዓ ህግ ማለት ይህ ነው ጠቀሜታው ይህ ነው ብሎ መለኮታዊውን የህይወት መመሪያ ባገኘው አጋጣሚ ለህዝቡ አላደረሰም ። ወይም አይ አሊያም ይህን ጥያቄ ለመጠየቅ ለምን ፈለግሽም አላለም ። ይልቁንም ከአ/አበባ ተነስቶ በጅማ ዞሮ በደቡብ በኩል አድርጎ የማይታወቅ የቅጥፈት ሰፈር ላይ ሆኖ የኢኽዋኖች አላማ ሸሪዓን በምድር ላይ እውን ማድረግ ሳይሆን በተቃራኒው ሸሪዓ የሚባለው አለማዊ ህግ ነው ነብዩም የሰሩት በዚህ ነው ብሎ አረፈው ። ‼     ከላይ እንዳልኩት አጭር መልስ ከመመለስ ይልቅ ኢትዮዽያ ውስጥ ሸሪዓ ፍ/ቤት በጣሊያን ዘመን ነው የቆመው ። ከሀይለ ስላሴ ጀምሮ በመንግስት ተቋም ስር ሆኖ አለ ። ጠንካራ ሆኖ እንዲቀጥል እፈልጋለሁ ይልና የሸሪዓ ፍ/ቤቱ ማንዴት እስከምን እንደሆነ ራሱ ይናገራል ። በመቀጠል በሸሪዓ መተዳደር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለማስዳት እየሞከረ ነብዩ ሙሐመድ መዲናን በምን መልኩ እንዳስተዳደሩ መዘርዘር ይጀምራል ። መዲና ውስጥ አይሁዶች ፣ እንዲሁም የባህል እምነት የሚከተሉ ዐረቦችና ሙስሊሞች ነበሩ ካለ በኋላ ነብዩ ሙሐመድ የኢስላማዊው ሀገር መዲና መንግስትእንደነበሩና ሁሉንም በራሳቸው እምነት እንዲኖሩና እንዲፈርዱ ፈቅደው የጋራ የሆነውን ሀገር ( መዲናን) ግን (صحيفة المدينة) የመዲና የስምምነት ሰነድ ገፆች የሚል ህገመንግስት አርቅቀው በዛ ነው ያስተዳደሩት ይላል ።‼ ይህ ህገመንግስት secular constitution (ሀይማኖትን የማይቀበል አለማዊ ህግ) አይነት ይዘት ያለው ነበር ይላል ።    እዚህ ጋር ነው ቅጥፈቱና እውነተኛ ማንነቱን ግልፅ ያደረገው ! ። በነብዩ ላይ ባልቀጠፈ ኖሮ ቀላል ነበር ። ነገር ግን ለስልጣን ጥሙ ሲል የሸሪዓ ህግ ማለት " ሀይማኖትን የማይቀበል አለማዊ ህግ " ማለት ነው ነብዩም ያስተዳደሩት በዚህ ነው ማለቱ አላህ ካላዘነለትና ተውበት አድርጎ ካልተመለሰ በጣም አስፈሪ ነው ።    ለማንኛውም ቃለ መጠይቁና የአቶ አሕመዲን ጀበልን መልስ በድምፅ ብቻ ላቀርበው ፈልጌ ነበር አንዳንዶች መልኩን ካላዩት ድምፁ አመሳስሎ የተሰራ ሊሆን ይችላል የሚል የቅዠት ስሜት ሊመጣባቸው ስለሚችል በሁለቱም አድርጌዋለሁ ። በሁለቱም ሊንኮች ገብታችሁ ስሙና ተመልከቱ ። የድምፅ ፋይሉን ለማግኘት :– 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/7519 የቪዲዮ ፋይሉን ሊንክ ለማግኘት ደግሞ የሚከተለውን ይጫኑ : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/1T2XEi6GFuOWq72eSmosbeEnxHtD9yltj/view?usp=drivesdk     አላህ ካለ በሚቀጥለው ክፍል እውን ነብዩ ያስተዳደሩበት የሚናው ገፆች የስምምነት ሰነድ ሀይማኖትን የማይቀበል አለማዊ ህግ ነበር ወይስ መለኮታዊ የህይወት መመሪያ በሆነው የአላህ ቃልና የነብዩ ሐዲስ የበላይ ፈራጅነት ሁሉም እንዲተዳደር የሚያዝ ነበር የሚለውን አይተን የኢኽዋኖችን ቅጥፈት አፈር ድሜ እናበላለን ።                        አላህ ካለ ይቀጥላል ። http://t.me/bahruteka

photo content

◼️«ይህ ጠማማ ሶፊ#ይ የሆነው አል-ደዶ ብዙ ተረቶችንና ጥመ#ቶችን እያሰራጨ መሆኑ ብዙዎቻችሁ ዘንድ የታወቀ ይመስለኛል!! ከቅርብ ጊዜ ጥመቶቹ መካከል ደሞ ሰዎች የእሱን ምራቅ ለበረካ (ለበረከት)
◼️«ይህ ጠማማ ሶፊ#ይ የሆነው አል-ደዶ ብዙ ተረቶችንና ጥመ#ቶችን እያሰራጨ መሆኑ ብዙዎቻችሁ ዘንድ የታወቀ ይመስለኛል!! ከቅርብ ጊዜ ጥመቶቹ መካከል ደሞ ሰዎች የእሱን ምራቅ ለበረካ (ለበረከት) የሚወስዱበትና ሰዎች የእሱን ምራቅ ለማግኘት በዙሪያው ተጣብበው ሲጨናነቁ ለእነርሱ ውኃ ላይ የሚተፋበት ድርጊቱ ይገኝበታል። ይህም ከሌሎች በርካታ ጥመቶቹ በተጨማሪ ያለ ሌላ ጥመትና (ውድቀት) ነው። አላህ ቅኑን መንገድ ይምራው።» ◼️ሰዎች በተለይ ኢኽዋ#ንዮች በተለይ ሀገራችን ውስጥ የሚገኙ ኢኽዋ#ንዮች እጅጉኑ ይቀድሱታል ነው የሚላችሁ!!ስሙ ሙሐመድ አል-ሐሰን ወልድ አል-ደዶ (ሼክ አል-ደዶ) ይባላል አሁንም በሕይወት የሚገኝ ነው። በ1963 እ.ኤ.አ. በሞሪታኒያ የተወለደ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በሞሪታኒያ በሚገኘው የማዕሃድ አል-ተክዊን አል-ኡለማእ (የዑለሞች ማሰልጠኛ ማዕከል) መሪ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል وعلى كل ብዙ ደዕዋዎቹ ና ፈትዋዎች ሶሻል ሚድያ ላይ በትርጉም ና ያለ ትርጉም በሰፊው እየተሰራጨ ነውና አትሸወዱበት ለማለት ያክል ነው!! እሽጉ ውኋ የሱ ምራቅ ተጨምሮበት ሞሪታኒያ ላይ ይሸጣል የምል ነገር ሰምቻለሁ #ሼር አድርጉት t.me/abduselam_addalochy11 t.me/abduselam_addalochy11

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🫀🎧