uk
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Відкрити в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
7 287
Підписники
+924 години
+1557 днів
+81630 днів
Архів дописів
ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌 በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

photo content

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي  هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi

ሚስት ባሏን ነገ ሀሙስ ነው እንፁም ብላ ለሱህር ትቀሰቅሳለች አንተ ላጤው ግን ያ የፈረደበት ስልክህ"ፒሪሪም" እያለ አላርሙ ይቀሰቅስሃል💔 https://t.me/Abu_Umer1

ቁርአንን ተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇 @Salafiwaverrr

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي  هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ➡️ጾም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል።       ➡️ ስሜትን ያስራል ።        ➡️ እይታን ከሀራም ያርቃል ።          ➡️ ከጀነት አንዱን በር ይዟል ። በእርሱ ለመግባት እነሽቀዳደም። ➡️ የማይችል share በማድረግ ያመላክት ከቻላቹ አግቡና ፁሙ ካልቻላቹ ባለትዳሮችን አስታውሱ....ባለትዳሮች በመፆም አንድ ላይ  ልባቸውን አጠንክሩት! መልካም ለይል        https://t.me/nejashi_nejashi

🔷ከታች ከተዘረዘሩት ኪታቦች በህይወታቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀራቹት ኪታብ የቱ ነው? እስኪ ንኩት እና የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ

🔷"መውሊድ ቢደአ ነው"🔷 🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን🎙 እንደዚህ አይነት አጫጭር ዳእዋዎች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ 👇👇👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

🔷ለሰልፍዮች ምክር "እውነተኛው ሰለፍይ ሆይ! በሌሎች አገሮች የሚገኙ የነብዩን መውሊድ በዓል የሚያከብሩ የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶችን አትመልከት። ሐቅ የሚታወቀው በቁጥር ብዛት ሳይሆን ፣ በደጋግ
🔷ለሰልፍዮች ምክር "እውነተኛው ሰለፍይ ሆይ! በሌሎች አገሮች የሚገኙ የነብዩን መውሊድ በዓል የሚያከብሩ የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶችን አትመልከት። ሐቅ የሚታወቀው በቁጥር ብዛት ሳይሆን ፣ በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ ቁርአንን እና ሐዲስን በመከተል ፤ የነብዩ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም -  ባልደረቦች የነበሩበትን አጥብቆ በመያዝ ነው።" في رسالته : يوم المولد يوم الشرك الأكبر وبيان حال دعاة التمييع ص/٢١ الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي الإثيوبي حفظه الله https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

ሀቢቢ አንተ የተውሂድ ጀግና እንጂ የጅንጀና ጀግና መሆን የለብህም ነቃ በል🙌 https://t.me/Abu_Umer1

⏰Ethiopian Fighting Championship /ETFC እና ሌሎችም የድብድብ አልፎ ተርፎም የመገዳደያ ዝግጅቶች ከቅርብ ጊዜ ቡሀላ ገናናነትን እያገኘ መጥቷል ። ታድያ እዚህ ላይ የሚሳተፉ ተወ
⏰Ethiopian Fighting Championship /ETFC እና ሌሎችም የድብድብ አልፎ ተርፎም የመገዳደያ ዝግጅቶች ከቅርብ ጊዜ ቡሀላ ገናናነትን እያገኘ መጥቷል ። ታድያ እዚህ ላይ የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎችን መደገፍ እዛ ring ዉስጥ ለሚፈሰዉ ደም ተጠያቂ አያደርገንም ብላችሁ ታስባላችሁ ? በተለይ አንድ ሙስሊም ግለሰብ በዚህ የመገዳደያ መድረክ ላይ ወጥቶ ስላሸነፈ እና አልሃምዱሊላህ ስላለ የሚያስፈነድቅን ነገር ለምንድነው ? ነቃ ብለን እናስብ እንጂ ያጀመአ ይህ ሰዉ የሚፋየተዉ ለዲኑ አይደለም ለራሱ ስኬት እና ጥቅማጥቅም ብቻ ነው ። እንደሚታወቀዉ ዲናችንም ቢሆን ይሄንን አይፈቅድም ።🎯 ➡️​ፊትን መምታት በጥፊም ሆነ በቦክስ በሐዲስ እንደተረጋገጠው ነቢዩ ሙሐመድ ሱ.ዐ.ወ አንዳችሁ በሚታገልበት/በሚመታበት ጊዜ ፊትን ከመምታት ይቆጠብ" ብለዋል። ETFC ውስጥ ደግሞ ዋናው ትኩረት ፊትን በኃይል መምታትና ማቁሰል ነው። ➡️እስልምና የሰውን ልጅ አካል አክብሯል ሆን ብሎ በራስም ሆነ በሌላ ሰው ላይ ጉዳት ማድረስን ይከለክላል። ETFC ውስጥ ተወዳዳሪዎች ከባድ የአእምሮና የአካል ጉዳት ይደርስባቸዋል። ➡️ለወንዶች የሐፍረት ገላ የሚባለው ከእምብርት እስከ ጉልበት ያለው ሲሆን በETFC ውድድሮች ወቅት ተወዳዳሪዎች የሚያደርጉት ትጥቅ ይህንን ሙሉ በሙሉ አይሸፍንም። ➡️ሰዎች እርስ በእርስ ሲጎዱና ሲደማሙ እንደ መዝናኛ ማየት ከኢስላማዊ ስነ-ምግባር ጋር አይሄድም 📖ሼክ ሷሊሕ አል-ፉውዛን ፊትን መምታትና በሰው አካል ላይ አደጋ ማድረስን የሚያስከትሉ ማናቸውም የትግል ዓይነቶች በሐዲስ በግልጽ እንደተከለከሉ እና የሙስሊም ተግባር እንዳልሆኑ አብራርተዋል ብቻ ከነዚህ መሰል ተግባራት እራሳችንን ብናርቅ ባይ ነኝ🖊💡 የተወሰደ☑️ https://t.me/Abu_Umer1

ታውቃለህ…… ወንድሜ ለሚስትህ ወንድ ሁን ለምን አገባሁት ሳይሆን እንኳንም የኔ ሆንክ የምትባል ጀግና ወንድ ሁን
ታውቃለህ……   ወንድሜ  ለሚስትህ  ወንድ ሁን     ለምን አገባሁት ሳይሆን እንኳንም የኔ ሆንክ የምትባል ጀግና ወንድ ሁን

⏰Ethiopian Fighting Championship /ETFC እና ሌሎችም የድብድብ አልፎ ተርፎም የመገዳደያ ዝግጅቶች ከቅርብ ጊዜ ቡሀላ ገናናነትን እያገኘ መጥቷል ። ታድያ እዚህ ላይ የሚሳተፉ ተወ
⏰Ethiopian Fighting Championship /ETFC እና ሌሎችም የድብድብ አልፎ ተርፎም የመገዳደያ ዝግጅቶች ከቅርብ ጊዜ ቡሀላ ገናናነትን እያገኘ መጥቷል ። ታድያ እዚህ ላይ የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎችን መደገፍ እዛ ring ዉስጥ ለሚፈሰዉ ደም ተጠያቂ አያደርገንም ብላችሁ ታስባላችሁ ? በተለይ አንድ ሙስሊም ግለሰብ በዚህ የመገዳደያ መድረክ ላይ ወጥቶ ስላሸነፈ እና አልሃምዱሊላህ ስላለ የሚያስፈነድቅን ነገር ለምንድነው ? ነቃ ብለን እናስብ እንጂ ያጀመአ ይህ ሰዉ የሚፋየተዉ ለዲኑ አይደለም ለራሱ ስኬት እና ጥቅማጥቅም ብቻ ነው ። እንደሚታወቀዉ ዲናችንም ቢሆን ይሄንን አይፈቅድም ።🎯 ➡️​ፊትን መምታት በጥፊም ሆነ በቦክስ በሐዲስ እንደተረጋገጠው ነቢዩ ሙሐመድ ሱ.ዐ.ወ አንዳችሁ በሚታገልበት/በሚመታበት ጊዜ ፊትን ከመምታት ይቆጠብ" ብለዋል። ETFC ውስጥ ደግሞ ዋናው ትኩረት ፊትን በኃይል መምታትና ማቁሰል ነው። ➡️እስልምና የሰውን ልጅ አካል አክብሯል ሆን ብሎ በራስም ሆነ በሌላ ሰው ላይ ጉዳት ማድረስን ይከለክላል። ETFC ውስጥ ተወዳዳሪዎች ከባድ የአእምሮና የአካል ጉዳት ይደርስባቸዋል። ➡️ለወንዶች የሐፍረት ገላ የሚባለው ከእምብርት እስከ ጉልበት ያለው ሲሆን በETFC ውድድሮች ወቅት ተወዳዳሪዎች የሚያደርጉት ትጥቅ ይህንን ሙሉ በሙሉ አይሸፍንም። ➡️ሰዎች እርስ በእርስ ሲጎዱና ሲደማሙ እንደ መዝናኛ ማየት ከኢስላማዊ ስነ-ምግባር ጋር አይሄድም 📖ሼክ ሷሊሕ አል-ፉውዛን ፊትን መምታትና በሰው አካል ላይ አደጋ ማድረስን የሚያስከትሉ ማናቸውም የትግል ዓይነቶች በሐዲስ በግልጽ እንደተከለከሉ እና የሙስሊም ተግባር እንዳልሆኑ አብራርተዋል ብቻ ከነዚህ መሰል ተግባራት እራሳችንን ብናርቅ ባይ ነኝ🖊💡 🤩 ☑️

💐ውዷ እህቴ💐 ፅጌረዳው አበባውን ከማብቀሉ በፊት እሾሁ ነበር ያሳደገው ፈተናዎች ከኋላቸው ብዙ ትምህርት አላቸው በስተመጨረሻ ግን ጣፋጭ ፍሬ ያፈራሉ •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇
💐ውዷ እህቴ💐 ፅጌረዳው አበባውን ከማብቀሉ በፊት    እሾሁ ነበር ያሳደገው ፈተናዎች ከኋላቸው ብዙ ትምህርት አላቸው     በስተመጨረሻ ግን  ጣፋጭ ፍሬ ያፈራሉ •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuMerwanAselefy

Repost from Sakinah Quran Post
ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌 በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

💔ያማል መስጂድ እንደዚህ በአደንዛዣ እፅ ቆሽሾ ማየት
💔ያማል መስጂድ እንደዚህ በአደንዛዣ እፅ ቆሽሾ ማየት

የአላህን ዲን በምትማር እንስት ላይ ይውረድ🌹

✅السلام عليكم وراحمة الله و بركاته✅ በሴት ኡስታዛ ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት  ምፈልጉ ብቻ  በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Mujahid_Selefi  የምንቀበለው ተማሪ ብዛት ቃኢዳ 5  ነዘር 5 ሂፍዝ 5  ተማሪ ብቻ