ምክር ለወጣቶች
الذهاب إلى القناة على Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 289
المشتركون
+1824 ساعات
+1927 أيام
+83830 أيام
أرشيف المشاركات
7 289
🔷"መውሊድ ቢደአ ነው"🔷
🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን🎙
እንደዚህ አይነት አጫጭር ዳእዋዎች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ
👇👇👇
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 289
🔷ለሰልፍዮች ምክር
"እውነተኛው ሰለፍይ ሆይ! በሌሎች አገሮች የሚገኙ የነብዩን መውሊድ በዓል የሚያከብሩ የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶችን አትመልከት።
ሐቅ የሚታወቀው በቁጥር ብዛት ሳይሆን ፣ በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ ቁርአንን እና ሐዲስን በመከተል ፤ የነብዩ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - ባልደረቦች የነበሩበትን አጥብቆ በመያዝ ነው።"
في رسالته : يوم المولد يوم الشرك الأكبر وبيان حال دعاة التمييع ص/٢١
الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي الإثيوبي حفظه الله
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
7 289
⏰Ethiopian Fighting Championship /ETFC
እና ሌሎችም የድብድብ አልፎ ተርፎም የመገዳደያ ዝግጅቶች ከቅርብ ጊዜ ቡሀላ ገናናነትን እያገኘ መጥቷል ።
ታድያ እዚህ ላይ የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎችን መደገፍ እዛ ring ዉስጥ ለሚፈሰዉ ደም ተጠያቂ አያደርገንም ብላችሁ ታስባላችሁ ?
በተለይ አንድ ሙስሊም ግለሰብ በዚህ የመገዳደያ
መድረክ ላይ ወጥቶ ስላሸነፈ እና አልሃምዱሊላህ ስላለ የሚያስፈነድቅን ነገር ለምንድነው ?
ነቃ ብለን እናስብ እንጂ ያጀመአ ይህ ሰዉ የሚፋየተዉ ለዲኑ አይደለም ለራሱ ስኬት እና ጥቅማጥቅም ብቻ ነው ።
እንደሚታወቀዉ ዲናችንም ቢሆን ይሄንን አይፈቅድም ።🎯
➡️ፊትን መምታት በጥፊም ሆነ በቦክስ በሐዲስ እንደተረጋገጠው ነቢዩ ሙሐመድ ሱ.ዐ.ወ አንዳችሁ በሚታገልበት/በሚመታበት ጊዜ ፊትን ከመምታት ይቆጠብ" ብለዋል። ETFC ውስጥ ደግሞ ዋናው ትኩረት ፊትን በኃይል መምታትና ማቁሰል ነው።
➡️እስልምና የሰውን ልጅ አካል አክብሯል ሆን ብሎ በራስም ሆነ በሌላ ሰው ላይ ጉዳት ማድረስን ይከለክላል። ETFC ውስጥ ተወዳዳሪዎች ከባድ የአእምሮና የአካል ጉዳት ይደርስባቸዋል።
➡️ለወንዶች የሐፍረት ገላ የሚባለው ከእምብርት እስከ ጉልበት ያለው ሲሆን በETFC ውድድሮች ወቅት ተወዳዳሪዎች የሚያደርጉት ትጥቅ ይህንን ሙሉ በሙሉ አይሸፍንም።
➡️ሰዎች እርስ በእርስ ሲጎዱና ሲደማሙ እንደ መዝናኛ ማየት ከኢስላማዊ ስነ-ምግባር ጋር አይሄድም
📖ሼክ ሷሊሕ አል-ፉውዛን ፊትን መምታትና በሰው አካል ላይ አደጋ ማድረስን የሚያስከትሉ ማናቸውም የትግል ዓይነቶች በሐዲስ በግልጽ እንደተከለከሉ እና የሙስሊም ተግባር እንዳልሆኑ አብራርተዋል
ብቻ ከነዚህ መሰል ተግባራት እራሳችንን ብናርቅ ባይ ነኝ🖊💡
የተወሰደ☑️

🤩 ☑️
7 289
💐ውዷ እህቴ💐
ፅጌረዳው አበባውን ከማብቀሉ በፊት
እሾሁ ነበር ያሳደገው
ፈተናዎች ከኋላቸው ብዙ ትምህርት አላቸው
በስተመጨረሻ ግን ጣፋጭ ፍሬ ያፈራሉ
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
7 289
Repost from Sakinah Quran Post
ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌
በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
7 289
✅السلام عليكم وراحمة الله و بركاته✅
በሴት ኡስታዛ ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት ምፈልጉ ብቻ በዚህ አናግሩኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Mujahid_Selefi
የምንቀበለው ተማሪ ብዛት
ቃኢዳ 5 ነዘር 5 ሂፍዝ 5 ተማሪ ብቻ
7 289
⭕️አቂዳዊ ጥያቄ
🛑ከአሏህ ውጪ ላለ አካል ማረድ ከየትኛው የሽርክ አይነት ነው የሚመደበው?
✅ትክክለኛውን መልስ ላገኘ የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ሽልማት አለው
7 289
🔷ፈትዋ🔷
ለመውሊድ የተዘጋጀን ምግብ እና የታረደን እንስሳ ስጋ መብላት ይፈቀዳልን?
🎙ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁላህ🎙
እንደዚህ አይነት አጫጭር ፈትዋዎች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ
👇👇👇
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 289
“ዲን ሁሉ ነገሩ ስነ-ምግባር ነው። በስነ-ምግባር የበለጠህ በዲንም በልጦሃል።” "ኢብኑል ቀዪም"አኺ ኪታብ መደርደር ጥቅም የለውም አኽላቅ የተበላሸ ከሆነ። አኽላቅህን አስተካክለው🙌 እንደዚህ አይነት አጫጭር አስተማሪ ጥቅሶች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ 👇👇👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
7 289
Repost from ጄጄ Online የቁርአን አካዳሚ
+1
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ውድ ሰለፊዮች እንኳን ደስ ኣላችሁ
ይህቺ አፕ በተሳካ ሁኔታ በplay store ተጭናለች ከዚህም ቦሀላ የምንሰራቸው አፖችን በፕሌይስቶር ስለምንጭን ሰርች ሲደረጉ ከፊት እንዲመጡ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ አምስት ኮከብ እንድትሰጡ በታለቅ አክብሮት እና ትህትና እያጠየቅን መላው ሰለፊይ የቻናል በልተቤቶች ለሌሎች እንዲደርስ ሼር መድረግን አትርሱ!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.abdulrezak.tuhfetulatfal&utm_source=chatgpt.com
📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ።
🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት
👉 @JJ_selfy_app_developer
📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/jj_app_developer