uk
Feedback
Sakinah Quran Post

Sakinah Quran Post

Відкрити в Telegram

በአሏህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ላይ ጣፋጭ የቁርአን ቲላዋዎች ይለቀቃሉ

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
2 591
Підписники
+1124 години
+1447 днів
+46930 днів

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
жовт '26
жовтень '26
+62
в 2 каналах
вересень '26
+644
в 8 каналах
Get PRO
серпень '26
+591
в 6 каналах
Get PRO
липень '26
+669
в 5 каналах
Get PRO
червень '26
+941
в 7 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
05 жовтня+3
04 жовтня+12
03 жовтня+4
02 жовтня+13
01 жовтня+30
Дописи каналу

2
«إنّ الرجل ليَقوم الليل فيجعل اللهُ في وجههِ نورًا يحبّه كلُّ مسلم». - الإمام سعيد بن المسيب.
«إنّ الرجل ليَقوم الليل فيجعل اللهُ في وجههِ نورًا يحبّه كلُّ مسلم». - الإمام سعيد بن المسيب.
77
3
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን መስራች ማነው? ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
79
4
ያ ሰላም ድምፅ👌 https://t.me/Sakinah_Quran_Post
ያ ሰላም ድምፅ👌 https://t.me/Sakinah_Quran_Post
136
5
​📌 በሃይማኖታችሁ እና በሶላታችሁ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ! ​ከእስልምና ታላላቅ ዓሊሞች አንዱ የሆኑት ሸይኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) ስለ ሃይማኖት እና ሶላት ጥንቃቄ ማድረግ ጠቃሚ ምክር አስ
​📌 በሃይማኖታችሁ እና በሶላታችሁ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ! ​ከእስልምና ታላላቅ ዓሊሞች አንዱ የሆኑት ሸይኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) ስለ ሃይማኖት እና ሶላት ጥንቃቄ ማድረግ ጠቃሚ ምክር አስተላልፈዋል። ​ያለ ማስረጃ የሚሰጡ ፈትዋዎችን፣ ጥንቃቄ እና ፈራህ (አላህን መፍራት) የሌላቸውን ሰዎች ንግግር ከመከተል በመጠበቅ ዲናችንን እና ሶላታችንን እንጠብቅ። ​▶️ ቪዲዮውን ተከታተሉ፤ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ያካፍሉ! ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ​🔗 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 [https://t.me/Abu_Muhammed123 https://t.me/Abu_Muhammed123 https://t.me/Abu_Muhammed123]
130
6
4_5913556314549656613.m4a
163
7
ሌላው ቁርአን በሚያፍዝበት ጭንቅላት አንተ የሴት ልጅ ስልክ ቁጥር ስትሀፍዝበት አይደብርህም! https://t.me/Sakinah_Quran_Post
182
8
Немає тексту...
191
9
Немає тексту...
200
10
አፍጥኑን ኮምቱልኝ የቱ ቃሪእ ቲላዋ ልጋብዛቹህ ?
218
11
Немає тексту...
227
12
🔷ኢሬቻ ውስጥ ያሉት ሽርኪያቶች🔷 🎙በኡስታዝ አቡ አብዱራህማን(ሀፊዘሁላህ)🎙 ሼር 👇ሼር 👇ሼር 👇ሼር👇ሼር👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
🔷ኢሬቻ ውስጥ ያሉት ሽርኪያቶች🔷 🎙በኡስታዝ አቡ አብዱራህማን(ሀፊዘሁላህ)🎙 ሼር 👇ሼር 👇ሼር 👇ሼር👇ሼር👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
178
13
🏡 ወደ ትምህርት ቤታችን ይግቡ 📚 ጠቃሚ የዳዕዋ ትምህርቶችን 📚 የሰለፊይ ቻናላችንን ለመከታተል ከታች ይጫኑ 👇 ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━━━┓ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 📚 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━┻━━━━┻━━┓ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃      ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🕌 📖 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃      ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━┳━━━━┳━━┛ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃  ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🚪 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━━━┛ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆 ⠀⠀⠀⠀⠀⠀ እዚህ ይጫኑ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆
37
14
[ بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ ]   وَنُنَزِّلُ مِنَ القُرْآَنِ مَا هُوَ شِفَاءٌ وَرَحْمَةٌ لِلْمُؤْمِنِينَ وَلَا يَزِيدُ الظَّالِمِينَ إِلَّا خَسَارًا  🍃 ذٰلِكَ أَنَّ الشِّفاءَ إِنَّما يَحصُلُ لِمَن يَتَعَمَّدُ الدَّواءَ، وَهُمُ المُؤمِنونَ، وَضَعُوا دَواءَ القُرآنِ عَلىٰ داءِ قُلوبِهِم. اِبْنُ تَيمِيَّة | مَجمُوعُ الْفَتاوَىٰ الحـــــــــــــ🌷ــــــياة مع القـــــــــ📚ـــــرآن ╭┈──𝑗𝑜𝑖𝑛───── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰┈➤ https://t.me/menhaji_selefiya1
212
15
​✨ የእስልምና እና የኢማን ጸጋ ✨ ​"እስልምናን እና እምነትን (ኢማን) መታደል ትልቅ የአላህ ስጦታ ነው፤ ሁልጊዜ ልናመሰግነው ይገባል!" ​🎙 ተናጋሪ፦ ሸይኽ ዐብደል ሰላም አል-ሹወይዒር ​✍️
​✨ የእስልምና እና የኢማን ጸጋ ✨ ​"እስልምናን እና እምነትን (ኢማን) መታደል ትልቅ የአላህ ስጦታ ነው፤ ሁልጊዜ ልናመሰግነው ይገባል!" ​🎙 ተናጋሪ፦ ሸይኽ ዐብደል ሰላም አል-ሹወይዒር ​✍️ በአማርኛ ትርጉም የተዘጋጁ እንዲህ ያሉ ልብ የሚነኩ የዑለማዎች ምክሮችን፣ አስተማሪ ቪዲዮዎችን እና አጫጭር ማስታወሻዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ!👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ​🔗 የቴሌግራም ቻናላችን፦ https://t.me/Abu_Muhammed123 https://t.me/Abu_Muhammed123 https://t.me/Abu_Muhammed123 ​📲 (ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ሥራ ተካፋይ ይሁኑ!)
166
16
🕌 ሱረቱል ካህፍ | سورة الكهف 📖 🌿 የጁምዓን ቀን በአላህ ቃል እናሳልፍ። 📖 ሱረቱል ካህፍን እናንብብ፣ እንስማ፣ እናስተነትን። 🤍 አላህ ቁርአንን ለልቦቻችን ብርሃን፣ ለነፍሳችን መድ
🕌 ሱረቱል ካህፍ | سورة الكهف 📖 🌿 የጁምዓን ቀን በአላህ ቃል እናሳልፍ። 📖 ሱረቱል ካህፍን እናንብብ፣ እንስማ፣ እናስተነትን። 🤍 አላህ ቁርአንን ለልቦቻችን ብርሃን፣ ለነፍሳችን መድኃኒት እና ለሕይወታችን መመሪያ ያድርገው። 🎧 ሱረቱል ካህፍን ያዳምጡ። 📌 ለሌሎችም ያጋሩ — ምናልባት ለእርስዎ የአጅር ምክንያት ይሆናል።
168
17
Відеоповідомлення
234
18
🌿📚 ጥያቄ 📚🌿 ❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው? 🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸
26
19
4_6001154440294308677.mp3
240
20
Немає тексту...
284