uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

نور الهدى

نور الهدى

Відкрити в Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🤝 ωєℓ¢αмє тσ тнє иυяяєℓ_нυ∂α🦋 ◆ለሴት ልብ ለሴት ነፍስ ለሴት ህይወት… እያንዳንዱ ሴት የዱንያ ሰላም ሳትረሳ የአኼራንም መንገድ እንድታስታውስ ◆وَمَن يَعْتَصِم بِاللَّهِ فَقَدْ هُدِيَ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ 🔖𝑗𝑜𝑖𝑛 & 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🤌 ለአስተያየት👉 @al_musafirah_83

Показати більше
468
Підписники
Немає даних24 години
+57 днів
+4530 днів
Архів дописів
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። 1] አያተል ኩርሲይ  የሚገኘው በየትኛው ሱራ ውስጥ ነው?

የአላህ ስሞች 99 ብቻ ናቸው ። for wave : @suna_waver

' የኔ ውድ እህት አንድ ቀን ህመምሽ የጥንካሬሽ ምክኒያት እንደሆነ ትረጃለሽ...¡
'               የኔ ውድ እህት አንድ ቀን ህመምሽ የጥንካሬሽ ምክኒያት እንደሆነ ትረጃለሽ...¡

አይ ህይወት ታዘብኩሽ ብዬ ብላት እርሷም አለቸኝ ............ገና ትታዘበኛለክ😭
አይ ህይወት ታዘብኩሽ ብዬ ብላት እርሷም አለቸኝ ............ገና ትታዘበኛለክ😭

Repost from N/a
📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇

👑 ክብርሽ እራስሽን በማወቅ ይጀምራል ​"ክብርሽን ሰዎች እንዲሰጡሽ አትጠብቂ፤ እራስሽን ማክበርና ማወቅ ስትጀምሪ ሌላው ሰው ሁሉ ሊያከብርሽ ይገደዳል።" ✨ ​💡 አቋምሽ፣ ሀሳብሽና እሴቶችሽ ማንነትሽን የሚወስኑ ናቸው። የሚገባሽን ቦታ ለማወቅ ሁልጊዜ እራስሽን በደንብ እወቂ! 🌟

​ረሱል (ﷺ) አላህን ጠቅሰው (በሀዲሰል ቁድሲ) እንዲህ ብለዋል፦ "አላህ ፍጥረታትን በፈጠረ ጊዜ በራሱ ላይ (በመጽሐፉ)፦ 'በእርግጥ እዝነቴ (ቁጣዬን) ቀደመች' ሲል ጻፈ።     ☘ሶሂህ ቡኻሪ ዘግበውታል (7404)

በዚህ ሰዓት ውዱዕ አድርጎ ፣ ነፍሱን አሸንፎ ለለይል እና ተሀጁድ ሶላት የቆመ ሰው ግን ምንኛ ታደለ 🥹🤍 ያረዛቅ ሰላምና እዝነትህን በዚህች ቆራጥ ነፍስ በያዘው ባሪያህ ላይ አድርግ .

💥✍ጠዋት ከእንቅልፍህ የምትነቃው መንቃት ስለምትችል አይደለም ። ነገር ግን አላህ (ሱብሀነ ወተአላ) መንቃት እንድትችል ስለአስቻለህ ነው ። ሌላ አዲስ ቀን እንድትኖር ስለፈቀደልህ ነው ። ስለዚህ አልሃምዱሊላህ በል ። አልሃምዱሊላህ 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً

✍ጠዋት ከእንቅልፍህ የምትነቃው መንቃት ስለምትችል አይደለም ። ነገር ግን አላህ (ሱብሀነ ወተአላ) መንቃት እንድትችል ስለአስቻለህ ነው ። ሌላ አዲስ ቀን እንድትኖር ስለፈቀደልህ ነው ። ስለዚህ አልሃምዱሊላህ በል ። አልሃምዱሊላህ

Repost from N/a
📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇

ሕይወት ትላንት ወይም ነገ አይደለችም።ሕይወት አሁን ናት። ሁልሽም ነቃ በይ ለማለት ነው።😌

☀️ኒቃብ የፊትሽን አውጪው እንዲህ ታምሪያለሽ... አታካብጂ አ... ሱና ኮ ነው... የመሳሰሉት ድምፆችን የምታስተናግዱ እህቶች #አሏህ የሁለት ሀገር ስኬትን እንካችሁ ይበላቹ። አላሁመ ሶሊ.......

Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። 1] አያተል ኩርሲይ  የሚገኘው በየትኛው ሱራ ውስጥ ነው?

በሆስፒታሎች ውስጥ… ከኛ የተለየ ሌላ ዓይነት ዓለም አለ፤ ስለ ዱንያ ፍቅርና መሻት አያወሩም፣ ስለ ምኞትና ሀብት ክምችት አያወሩም፤ የሁሉም ጥያቄ አንድ ብቻ ነው— ጤናና ዐፊያ! ጌታዬ ሆይ! በሕመም የዛለውንና የደከመውን ሁሉ ፈውሰው። 🤲 

«ከወዳጆቻችን መራቅ ልብን የሚያሳምም ከሆነ ከአላህ መራቅ ልቦናን ከነጭራሹ ይገድለዋል።🥺❤️‍🩹

💥💥የጧት ዚክር እንዳንረሳ! اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል በአንተ ለምሽት እንበቃለን  በአንተ ህያው እንሆነናን በአንተም እንሞታለን መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً መልካም ውሎ☕️🍫☕️🍫 •━════✿🍃🌺🍃✿════━•

ምንም ያህል ከአላህ ርቀሽ ብትሰማሽ፣ወደ እርሱ መመለስ ሁሌም ይቻላል።🫀ተውበት አርጊ 🌸 ዱዓ አድርጊ፣ እንደገና ጀምሪ። 🌷 የአላህ ምሕረት ሰፊ ነው። ኢማን ሁሌም በአንድ ደረጃ አይቆይም። አንዳንድ ጊዜ ይጨምራል፣ አንዳንድ ጊዜም ይደክማል።🤍 ልብሽ ሲደክም አላህን አትተዪ፤ ወደ እርሱ ተመለሺ።🥹🌸

ንግስቷዬ👑 እስኪጠሉሽ አትዉደጅ እስኪንቁሽ አትቅረቢ እስኪገሉሽ ድረስ ጅል አትሁኝ!! "
ንግስቷዬ👑 እስኪጠሉሽ  አትዉደጅ እስኪንቁሽ  አትቅረቢ እስኪገሉሽ ድረስ ጅል አትሁኝ!! "

ሞት ማለት እንዲህ ነው። የቱንም ያህል ብትወደድ፣ የቱንም ያህል ብትከበር፤ መጨረሻህ ግን «ፀሐይ ሳይበረታ ቀብረን እንመለስ» በሚል መመሪያ ይቋጫል። ሁሉም ወደ ራሱ ኑሮ ለመመለስ ይቸኩላል። መጨረሻ
ሞት ማለት እንዲህ ነው። የቱንም ያህል ብትወደድ፣ የቱንም ያህል ብትከበር፤ መጨረሻህ ግን «ፀሐይ ሳይበረታ ቀብረን እንመለስ» በሚል መመሪያ ይቋጫል። ሁሉም ወደ ራሱ ኑሮ ለመመለስ ይቸኩላል። መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን🤲🏼🥺       Иυяяєℓ_нυ∂α🦋