نور الهدى
Открыть в Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🤝 ωєℓ¢αмє тσ тнє иυяяєℓ_нυ∂α🦋 ◆ለሴት ልብ ለሴት ነፍስ ለሴት ህይወት… እያንዳንዱ ሴት የዱንያ ሰላም ሳትረሳ የአኼራንም መንገድ እንድታስታውስ ◆وَمَن يَعْتَصِم بِاللَّهِ فَقَدْ هُدِيَ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ 🔖𝑗𝑜𝑖𝑛 & 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🤌 ለአስተያየት👉 @al_musafirah_83
Больше478
Подписчики
+224 часа
+217 дней
+4130 дней
Архив постов
478
📚ታላቁ George S.Patton እንዲህ ይላል>
>>
Better to fight for something
than live for nothing.
>>
በከንቱ ከመኖር ለአንድ ነገር መታገል ይሻላልይህን አባባል ወደ ራስህ ስታመጣው እውነት የሚሆንበት አጋጣሚ ምን መሰለህ? ለነፍስህ ታገል አዛን እያሰማችህ ችላ እንድትል ስታደርግህ አትፍቀድላት ጌታሽ ብላል "ሷላት ከእንቅልፍ በላጭ ነው"
478
የዱንያ ባህር በሙሉ ትንሽዬ የጀሀነም
ፍምን ማጥፋት አይችሉም!!
ነገር ግን አሏህን ከመፍራት የመጣች
ትንሺዬ እንባ የጀሀነም እሳትን ታግድልናለች
ደካማዎች ነን እዘንልን يارب 🤲ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ!!
478
ያስደነገጠኝን ንግግር ላካፍላችሁ
ታላቁ ዓሊም ማሊክ ኢብኑ ዲናር
እንዲህ ይላሉ‼ በአንድ ጀናዛ ለይ ከሀሰን ጋር ነበርን አንድ ሰው ለአንድ ሰው ሟቹ ማነው ብሎ ሲጠይቅ ሰሙት‼ ሀሰንም አላህ ይዘንልህ
እኔን አንተ ነን አሉት‼ ማለትም ነገ
እንሞታለን ማለታቸው ነው‼
የትኛው መካሪ ነው ከሞት የበለጠ የሚመክረን⁉ በልባችን ውስጥ ህይወት ቢኖር ኖሮ ዱኒያን ችላ ባልንና ለአኺራችን በተዘጋጀን ነበር‼
(እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው)፡፡
ሱረቱ አል-ሐሽር 18
478
አላህ ማለት ነስር ያጣ የመሰለን ሓጃችንን ኩን ብቻ ብሎ የሚረታ….በአንድ ቃሉ ያልነበረውን በነበር ውስጥ የሚያስገኝልን ሀያል ጌታ ነው። አብሽሩልኝ🤍
478
የፈጅር ሶላት ልክ እንደ ጦር ሜዳ ነዉ
በዉስጧ ጀግኖች እንጅ አይገኙም
ፈጅር .........
ለፊትህ ብርሐን ፣
ለልብህ እረፍት ፣
ለነፍስህ መርጊያ ናት፣
💐 الصلاة خير من النوم
💐 الصلاة خير من النوم
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
💦 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች
🌱 ተነሱሱሱሱ
478
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
ዘህራዋን ተብለው የሚጠሩት ሁለት የቁርአን ምዕራፎች የትኞቹ ናቸው❓
478
ኡኽቲዋ ሰዎች ስለ አንቺ ምን እንደሚሉ ከመጨነቅሽ በፊት አላህ በአንቺ ላይ ምን እንደሚያዝ አስቢ።
ሰዎች የውጫዊ መልክሽን ሊያዩ ይችላሉ አላህ ግን ልብሽንና ሥራሽን ያያል ስለዚህ ልብሽን ከኩራት ከምቀኝነትና ከሪያእ አጥሪ ለሰዎች ለመታየት ሳይሆን ለአላህ ውዴታ መልካም ሥራ ሥሪ።
قال الله تبارك تعالى:-
﴿يَوْمَ لَا يَنْفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ﴾
📖 سورة الشعراء: ٨٨–٨٩
በዚያ ቀን ገንዘብም ሆነ ልጆች አይጠቅሙም ንጹሕ ልብ ይዞ ወደ አላህ የመጣ ሰው ብቻ ይጠቀማል።
የሰዎችን ልብ ለማሸነፍ ከመጣጣርሽ
በፊት ልብሽን በኢማንና በኢኽላስ አሳምሪ።
አላህ ልባችንን ከሽርክ ከሪያእና ከልብ በሽታዎች ይጠብቅልን
478
ቁርኣን የልቦች ብርሃን ... የህይወት መሪ እና የነፍስ እረፍት ነው። በቀን ውስጥ እንኳን ጥቂት አንቀጾችን ማንበብ ... ትርጉሙን ማስተንተን እና በህይወታችን ላይ መተግበር የውስጥ ሰላምን እና የአላህን እዝነት ያጎናጽፋል።
478
ምንም ያህል ከአላህ ርቀሽ ብትሰማሽ፣ወደ እርሱ መመለስ ሁሌም ይቻላል።🫀ተውበት አርጊ 🌸 ዱዓ አድርጊ፣ እንደገና ጀምሪ። 🌷
የአላህ ምሕረት ሰፊ ነው።
ኢማን ሁሌም በአንድ ደረጃ አይቆይም። አንዳንድ ጊዜ ይጨምራል፣ አንዳንድ ጊዜም ይደክማል።🤍 ልብሽ ሲደክም አላህን አትተዪ፤ ወደ እርሱ ተመለሺ።🥹🌸
478
ፈጅር ሰላት የሚሰግዱ ሰዎች
ተውፊቅ አላቸው ፊታቸው ያበራል
ጊዜያቸውም ሪዝቃቸውም የተባረከ ነው
ሁሌም በአላህ ጥበቃ ስር ናቸው
ከእነርሱ ከሆንን አልሀምዱሊላህ እንበል
ካልሆንን ደሞ አላህ ከእነርሱ እንዲያደርገን
ዱዓ እናድርግ
478
• እውቀታችሁን የምትፈትሹበት
• የፈለጋችሁትን ጥያቄ የምጠይቁበት
• ከ 300 ጥያቄ በላይ የተለቀቀበት
• ምርጥ ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ ቻናል ይዠላችሁ መጥቻለሁ ይቀላቀሉን ።
478
ነገ ሁሉም "ነፍሴን... ነፍሴን" በሚልበት ቀን ማን ይደርስልሃል?🥺
ዛሬ የምታወራቸው ሰዎች፣ text የምትለዋወጣቸው ጓደኞችህ ሁሉ ነገ በቂያማ ቀን ከአንተ ይሸሻሉ።
ያኔ ግን "እኔ አለሁልህ" ብለው ለኢንተርሴሽን #ሸፋዓ የሚቆሙልህ ውድ ነቢይ ረሱል ﷺ ብቻ ናቸው። ታዲያ ዛሬ ለሚያስፈልጉህ ሰዎች ሁሉ መልእክት ፅፈህ፣ ለነገው ዋስትናህ ለሆኑት ነቢይ ﷺ አንድ ሰለዋት ልከሃል?
አሁኑኑ ምላስህን በውድ ስጦታ አርጥብ
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
🔄 ለምትወዳቸው ሰዎች ሁሉ ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ አድርጋቸው።
🍂 ከ ቁርአን አያህ...
