نور الهدى
Відкрити в Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🤝 ωєℓ¢αмє тσ тнє иυяяєℓ_нυ∂α🦋 ◆ለሴት ልብ ለሴት ነፍስ ለሴት ህይወት… እያንዳንዱ ሴት የዱንያ ሰላም ሳትረሳ የአኼራንም መንገድ እንድታስታውስ ◆وَمَن يَعْتَصِم بِاللَّهِ فَقَدْ هُدِيَ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ 🔖𝑗𝑜𝑖𝑛 & 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🤌 ለአስተያየት👉 @al_musafirah_83
Показати більше469
Підписники
Немає даних24 години
+97 днів
+4430 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
жовтень '26жовт '26
жовтень '26
+27
в 9 каналах
вересень '26
+130
в 16 каналах
Get PRO
серпень '26
+182
в 14 каналах
Get PRO
липень '26
+124
в 4 каналах
Get PRO
червень '26
+13
в 3 каналах
Get PRO
травень '260
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+166
в 1 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 09 жовтня | +3 | |||
| 08 жовтня | +13 | |||
| 07 жовтня | +3 | |||
| 06 жовтня | 0 | |||
| 05 жовтня | 0 | |||
| 04 жовтня | +2 | |||
| 03 жовтня | +2 | |||
| 02 жовтня | +3 | |||
| 01 жовтня | +1 |
Дописи каналу
የፈጅር ሶላት ልክ እንደ ጦር ሜዳ ነዉ
በዉስጧ ጀግኖች እንጅ አይገኙም
ፈጅር .........
ለፊትህ ብርሐን ፣
ለልብህ እረፍት ፣
ለነፍስህ መርጊያ ናት፣
💐 الصلاة خير من النوم
💐 الصلاة خير من النوم
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
💦 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች
🌱 ተነሱሱሱሱ
| 2 | ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
ዘህራዋን ተብለው የሚጠሩት ሁለት የቁርአን ምዕራፎች የትኞቹ ናቸው❓ | 14 |
| 3 | ኡኽቲዋ ሰዎች ስለ አንቺ ምን እንደሚሉ ከመጨነቅሽ በፊት አላህ በአንቺ ላይ ምን እንደሚያዝ አስቢ።
ሰዎች የውጫዊ መልክሽን ሊያዩ ይችላሉ አላህ ግን ልብሽንና ሥራሽን ያያል ስለዚህ ልብሽን ከኩራት ከምቀኝነትና ከሪያእ አጥሪ ለሰዎች ለመታየት ሳይሆን ለአላህ ውዴታ መልካም ሥራ ሥሪ።
قال الله تبارك تعالى:-
﴿يَوْمَ لَا يَنْفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ﴾
📖 سورة الشعراء: ٨٨–٨٩
በዚያ ቀን ገንዘብም ሆነ ልጆች አይጠቅሙም ንጹሕ ልብ ይዞ ወደ አላህ የመጣ ሰው ብቻ ይጠቀማል።
የሰዎችን ልብ ለማሸነፍ ከመጣጣርሽ
በፊት ልብሽን በኢማንና በኢኽላስ አሳምሪ።
አላህ ልባችንን ከሽርክ ከሪያእና ከልብ
በሽታዎች ይጠብቅልን | 89 |
| 4 | ቁርኣን የልቦች ብርሃን ... የህይወት መሪ እና የነፍስ እረፍት ነው። በቀን ውስጥ እንኳን ጥቂት አንቀጾችን ማንበብ ... ትርጉሙን ማስተንተን እና በህይወታችን ላይ መተግበር የውስጥ ሰላምን እና የአላህን እዝነት ያጎናጽፋል። | 80 |
| 5 | ምንም ያህል ከአላህ ርቀሽ ብትሰማሽ፣ወደ እርሱ መመለስ ሁሌም ይቻላል።🫀ተውበት አርጊ 🌸 ዱዓ አድርጊ፣ እንደገና ጀምሪ። 🌷
የአላህ ምሕረት ሰፊ ነው።
ኢማን ሁሌም በአንድ ደረጃ አይቆይም። አንዳንድ ጊዜ ይጨምራል፣ አንዳንድ ጊዜም ይደክማል።🤍 ልብሽ ሲደክም አላህን አትተዪ፤ ወደ እርሱ ተመለሺ።🥹🌸 | 99 |
| 6 | ዛሬ #ቁርአን ቀርተዋል❓ | 59 |
| 7 | ፈጅር ሰላት የሚሰግዱ ሰዎች
ተውፊቅ አላቸው ፊታቸው ያበራል
ጊዜያቸውም ሪዝቃቸውም የተባረከ ነው
ሁሌም በአላህ ጥበቃ ስር ናቸው
ከእነርሱ ከሆንን አልሀምዱሊላህ እንበል
ካልሆንን ደሞ አላህ ከእነርሱ እንዲያደርገን
ዱዓ እናድርግ | 110 |
| 8 | #አላህ "ለምን ቆየሽ?" አይልሽም ተውባን መቀበል የአላህ የሁልጊዜ ባህሪ ነው ዛሬም፣ ነገም...አንቺ ብቻ አትዘግይ 🤌 | 128 |
| 9 | 📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🏮ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇 | 3 |
| 10 | • እውቀታችሁን የምትፈትሹበት
• የፈለጋችሁትን ጥያቄ የምጠይቁበት
• ከ 300 ጥያቄ በላይ የተለቀቀበት
• ምርጥ ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ ቻናል ይዠላችሁ መጥቻለሁ ይቀላቀሉን ። | 24 |
| 11 | #የጁምዓ ስጦታ
ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
#ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ❓ | 26 |
| 12 | 🍂ኢማን ይኑርሽ...
በላእ እንኳን ቢወርድ
ሰብር እንዲኖርሽ | 157 |
| 13 | ነገ ሁሉም "ነፍሴን... ነፍሴን" በሚልበት ቀን ማን ይደርስልሃል?🥺
ዛሬ የምታወራቸው ሰዎች፣ text የምትለዋወጣቸው ጓደኞችህ ሁሉ ነገ በቂያማ ቀን ከአንተ ይሸሻሉ።
ያኔ ግን "እኔ አለሁልህ" ብለው ለኢንተርሴሽን #ሸፋዓ የሚቆሙልህ ውድ ነቢይ ረሱል ﷺ ብቻ ናቸው። ታዲያ ዛሬ ለሚያስፈልጉህ ሰዎች ሁሉ መልእክት ፅፈህ፣ ለነገው ዋስትናህ ለሆኑት ነቢይ ﷺ አንድ ሰለዋት ልከሃል?
አሁኑኑ ምላስህን በውድ ስጦታ አርጥብ
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
🔄 ለምትወዳቸው ሰዎች ሁሉ ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ አድርጋቸው።
🍂 ከ ቁርአን አያህ... | 142 |
| 14 | ❤️🩹ለተጨነቀች ነፍስ ሰለዋት መጠጊያ ናት
አንዲት ሰለዋት ባወረድክ ቁጥር...
አላህ 10 እዝነቶችን ያወርድልሃል፤
ከዚህ በላይ ምን የልብ እረፍት አለ? 👐
صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ
اللهم صل وسلم على نبينا محمد | 175 |
| 15 | ►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል።
ከታች የተዘረዘሩትን
ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ።
ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi | 88 |
| 16 | 🌟የኛ ኡመት መተንፈሻችን #ቁርኣን ነዉ
ቁርኣንህን እቅፍ አድርገህ ያዘዉ። | 144 |
| 17 | የአረብኛ ቋንቋ በነፃ መማር ትፈልጋላችሁን?
መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🚨ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
https://t.me/abuyusuf1595 | 37 |
| 18 | ለሚገባውም ሆነ ለማይገባው
ሰው ውብ የሆነ ስነ-ምግባርን
እናሳይ።
🫴እኛ ግባችን በጀነት
ውስጥ ያለን ቤት እንጂ በሰው
ልብ ውስጥ ያለን ቤት ማግኘት
አይሁን።
وَالْكَاظِمِينَ الْغَيْظَ وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ♡
سورة آل عمران١٣٤ | 18 |
| 19 | ከአቡ ዘር አልገፋሪ (رضي ﷲ عنه)ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا عَمِلْتَ سيئةً فأتبِعْها حسنةً تَمحُها قالَ: قلتُ يا رسولَ اللهِ ! أمِنَ الحسَناتِ لا إلهَ إلّا اللهُ ! قالَ: هيَ أفضَلُ الحسَناتِ﴾
“ወንጀልን ከፈፀምክ መልካምን ስራ አስከትልበት ታሳብሰዋለችና። እንዲህ ተባሉ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ‘ላኢላአሃ ኢለላህ’ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነውን? እንዲህ አሉ፦ አዎ! እንደውም እሱ በላጭ ከሆኑት ስራዎች ውስጥ ነው።”
📚 ሶሂህ አተርጊብ: 3162 | 139 |
| 20 | «ነቢዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
እንዲህ ብለዋል፦»
«لَيْسَ الشَّدِيدُ بِالصُُُُُُُُُُُُُُرَعَةِ، إِنَّمَا الشَّدِيدُ الَّذِي يَمْلِكُ نَفْسَهُ عِنْدَ الْغَضَبِ»
"ኃያል (ጠንካራ) ማለት ሰዎችን በታጋይነቱና በጉልበቱ ያሸነፈ አይደለም፤ ነገር ግን እውነተኛው ኃያል ማለት በቁጣው ጊዜ ራሱን መግታትና
መቆጣጠር የቻለ ሰው ነው።"
— [ቡኻሪ እና ሙስሊም] 🌿✨ | 140 |
