نور الهدى
الذهاب إلى القناة على Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🤝 ωєℓ¢αмє тσ тнє иυяяєℓ_нυ∂α🦋 ◆ለሴት ልብ ለሴት ነፍስ ለሴት ህይወት… እያንዳንዱ ሴት የዱንያ ሰላም ሳትረሳ የአኼራንም መንገድ እንድታስታውስ ◆وَمَن يَعْتَصِم بِاللَّهِ فَقَدْ هُدِيَ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ 🔖𝑗𝑜𝑖𝑛 & 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🤌 ለአስተያየት👉 @al_musafirah_83
إظهار المزيد469
المشتركون
-124 ساعات
+17 أيام
+4130 أيام
أرشيف المشاركات
469
👑 ክብርሽ እራስሽን በማወቅ ይጀምራል
"ክብርሽን ሰዎች እንዲሰጡሽ አትጠብቂ፤ እራስሽን ማክበርና ማወቅ ስትጀምሪ ሌላው ሰው ሁሉ ሊያከብርሽ ይገደዳል።" ✨
💡 አቋምሽ፣ ሀሳብሽና እሴቶችሽ ማንነትሽን የሚወስኑ ናቸው። የሚገባሽን ቦታ ለማወቅ ሁልጊዜ እራስሽን በደንብ እወቂ! 🌟
469
ረሱል (ﷺ) አላህን ጠቅሰው (በሀዲሰል ቁድሲ) እንዲህ ብለዋል፦
"አላህ ፍጥረታትን በፈጠረ ጊዜ በራሱ ላይ (በመጽሐፉ)፦ 'በእርግጥ እዝነቴ (ቁጣዬን) ቀደመች' ሲል ጻፈ።
☘ሶሂህ ቡኻሪ ዘግበውታል (7404)
469
በዚህ ሰዓት ውዱዕ አድርጎ ፣ ነፍሱን አሸንፎ ለለይል እና ተሀጁድ ሶላት የቆመ ሰው ግን ምንኛ ታደለ 🥹🤍
ያረዛቅ ሰላምና እዝነትህን በዚህች ቆራጥ ነፍስ በያዘው ባሪያህ ላይ አድርግ .
469
💥✍ጠዋት ከእንቅልፍህ የምትነቃው መንቃት ስለምትችል አይደለም ። ነገር ግን አላህ
(ሱብሀነ ወተአላ) መንቃት እንድትችል ስለአስቻለህ ነው ። ሌላ አዲስ ቀን እንድትኖር ስለፈቀደልህ ነው ። ስለዚህ አልሃምዱሊላህ በል ።
አልሃምዱሊላህ
🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً
469
Repost from (የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
✍ጠዋት ከእንቅልፍህ የምትነቃው መንቃት ስለምትችል አይደለም ። ነገር ግን አላህ
(ሱብሀነ ወተአላ) መንቃት እንድትችል ስለአስቻለህ ነው ። ሌላ አዲስ ቀን እንድትኖር ስለፈቀደልህ ነው ። ስለዚህ አልሃምዱሊላህ በል ።
አልሃምዱሊላህ
469
☀️ኒቃብ
የፊትሽን አውጪው እንዲህ ታምሪያለሽ...
አታካብጂ አ...
ሱና ኮ ነው...
የመሳሰሉት ድምፆችን የምታስተናግዱ እህቶች #አሏህ የሁለት ሀገር ስኬትን እንካችሁ ይበላቹ።
አላሁመ ሶሊ.......
469
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
1] አያተል ኩርሲይ የሚገኘው በየትኛው
ሱራ ውስጥ ነው?
469
በሆስፒታሎች ውስጥ…
ከኛ የተለየ ሌላ ዓይነት ዓለም አለ፤
ስለ ዱንያ ፍቅርና መሻት አያወሩም፣
ስለ ምኞትና ሀብት ክምችት አያወሩም፤
የሁሉም ጥያቄ አንድ ብቻ ነው— ጤናና ዐፊያ!
ጌታዬ ሆይ! በሕመም የዛለውንና የደከመውን ሁሉ ፈውሰው። 🤲
469
💥💥የጧት ዚክር እንዳንረሳ!
اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል በአንተ ለምሽት እንበቃለን በአንተ ህያው እንሆነናን በአንተም እንሞታለን መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ
🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً
መልካም ውሎ☕️🍫☕️🍫
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
469
ምንም ያህል ከአላህ ርቀሽ ብትሰማሽ፣ወደ እርሱ መመለስ ሁሌም ይቻላል።🫀ተውበት አርጊ 🌸 ዱዓ አድርጊ፣ እንደገና ጀምሪ። 🌷
የአላህ ምሕረት ሰፊ ነው።
ኢማን ሁሌም በአንድ ደረጃ አይቆይም። አንዳንድ ጊዜ ይጨምራል፣ አንዳንድ ጊዜም ይደክማል።🤍 ልብሽ ሲደክም አላህን አትተዪ፤ ወደ እርሱ ተመለሺ።🥹🌸
469
ሞት ማለት እንዲህ ነው። የቱንም ያህል ብትወደድ፣ የቱንም ያህል ብትከበር፤ መጨረሻህ ግን «ፀሐይ ሳይበረታ ቀብረን እንመለስ» በሚል መመሪያ ይቋጫል። ሁሉም ወደ ራሱ ኑሮ ለመመለስ ይቸኩላል።
መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን🤲🏼🥺
Иυяяєℓ_нυ∂α🦋
469
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
1] አያተል ኩርሲይ የሚገኘው በየትኛው
ሱራ ውስጥ ነው?
469
قال رسول الله ﷺ:
«إِنَّمَا الأَعْمَالُ بِالنِّيَّاتِ»
“ሥራዎች የሚመዘኑት በኒያ ነው።” 🤍
📖 ማለትም፦ አንድ ሰው የሚያደርገው ሥራ ዋጋውና ምንዳው ከኒያው ጋር ይያያዛል። ስለዚህ መልካም ሥራ ስናደርግ ኒያችንን ለአላህ ብቻ እናድርግ። 🤲
📚 ሶሒሕ አል-ቡኻሪ፣ 1
469
አንድ ሰው ከሱብሂ ሰላት ካሰላመተ በኋላ 7 ጊዜ "አላሁመ አጅርኒ ሚነናር" ካለ በዚያ ቀን እስከ መኽሪብ ባለው ሰአት ቢሞት የጀሀነም እሳት አትነካውም
እንደዚሁም መኸሪብም ላይ 7 ጊዜ "አላሁመ አጅርኒ ሚነናር" ብሎ እስከ ሱብሂ ባለው ሰአት ቢሞት የጀሀነም እሳት አትነካውም ኢንሻ አላህ አላህ ያግራልን
