Sakinah Quran Post
Відкрити в Telegram
በአሏህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ላይ ጣፋጭ የቁርአን ቲላዋዎች ይለቀቃሉ
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
2 591
Підписники
+1124 години
+1447 днів
+46930 днів
Архів дописів
2 593
«إنّ الرجل ليَقوم الليل فيجعل اللهُ في وجههِ نورًا يحبّه كلُّ مسلم».
- الإمام سعيد بن المسيب.
2 593
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን መስራች ማነው?
⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
2 593
Repost from N/a
📌 በሃይማኖታችሁ እና በሶላታችሁ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ!
ከእስልምና ታላላቅ ዓሊሞች አንዱ የሆኑት ሸይኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) ስለ ሃይማኖት እና ሶላት ጥንቃቄ ማድረግ ጠቃሚ ምክር አስተላልፈዋል።
ያለ ማስረጃ የሚሰጡ ፈትዋዎችን፣ ጥንቃቄ እና ፈራህ (አላህን መፍራት) የሌላቸውን ሰዎች ንግግር ከመከተል በመጠበቅ ዲናችንን እና ሶላታችንን እንጠብቅ።
▶️ ቪዲዮውን ተከታተሉ፤ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ያካፍሉ!
ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️
🔗 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👉 [https://t.me/Abu_Muhammed123
https://t.me/Abu_Muhammed123
https://t.me/Abu_Muhammed123]
2 593
Repost from Abu Umer Ibnu Sadik
🔷ኢሬቻ ውስጥ ያሉት ሽርኪያቶች🔷
🎙በኡስታዝ አቡ አብዱራህማን(ሀፊዘሁላህ)🎙
ሼር 👇ሼር 👇ሼር 👇ሼር👇ሼር👇
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
2 593
[ بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ ]
وَنُنَزِّلُ مِنَ القُرْآَنِ مَا هُوَ شِفَاءٌ وَرَحْمَةٌ لِلْمُؤْمِنِينَ وَلَا يَزِيدُ الظَّالِمِينَ إِلَّا خَسَارًا 🍃
ذٰلِكَ أَنَّ الشِّفاءَ إِنَّما يَحصُلُ لِمَن يَتَعَمَّدُ الدَّواءَ، وَهُمُ المُؤمِنونَ، وَضَعُوا دَواءَ القُرآنِ عَلىٰ داءِ قُلوبِهِم.
اِبْنُ تَيمِيَّة | مَجمُوعُ الْفَتاوَىٰالحـــــــــــــ🌷ــــــياة مع القـــــــــ📚ـــــرآن ╭┈──𝑗𝑜𝑖𝑛───── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰┈➤ https://t.me/menhaji_selefiya1
2 593
Repost from N/a
✨ የእስልምና እና የኢማን ጸጋ ✨
"እስልምናን እና እምነትን (ኢማን) መታደል ትልቅ የአላህ ስጦታ ነው፤ ሁልጊዜ ልናመሰግነው ይገባል!"
🎙 ተናጋሪ፦ ሸይኽ ዐብደል ሰላም አል-ሹወይዒር
✍️ በአማርኛ ትርጉም የተዘጋጁ እንዲህ ያሉ ልብ የሚነኩ የዑለማዎች ምክሮችን፣ አስተማሪ ቪዲዮዎችን እና አጫጭር ማስታወሻዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ!👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 የቴሌግራም ቻናላችን፦
https://t.me/Abu_Muhammed123
https://t.me/Abu_Muhammed123
https://t.me/Abu_Muhammed123
📲 (ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ሥራ ተካፋይ ይሁኑ!)
2 593
Repost from N/a
🕌 ሱረቱል ካህፍ | سورة الكهف 📖
🌿 የጁምዓን ቀን በአላህ ቃል እናሳልፍ።
📖 ሱረቱል ካህፍን እናንብብ፣ እንስማ፣ እናስተነትን።
🤍 አላህ ቁርአንን ለልቦቻችን ብርሃን፣ ለነፍሳችን መድኃኒት እና ለሕይወታችን መመሪያ ያድርገው።
🎧 ሱረቱል ካህፍን ያዳምጡ።
📌 ለሌሎችም ያጋሩ — ምናልባት ለእርስዎ የአጅር ምክንያት ይሆናል።
2 593
🌿📚 ጥያቄ 📚🌿
❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው?
🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸
