fa
Feedback
Sakinah Quran Post

Sakinah Quran Post

رفتن به کانال در Telegram

በአሏህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ላይ ጣፋጭ የቁርአን ቲላዋዎች ይለቀቃሉ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
2 591
مشترکین
+1124 ساعت
+1447 روز
+46930 روز
آرشیو پست ها

«إنّ الرجل ليَقوم الليل فيجعل اللهُ في وجههِ نورًا يحبّه كلُّ مسلم». - الإمام سعيد بن المسيب.

የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን መስራች ማነው? ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ

ያ ሰላም ድምፅ👌
https://t.me/Sakinah_Quran_Post

Repost from N/a
​📌 በሃይማኖታችሁ እና በሶላታችሁ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ! ​ከእስልምና ታላላቅ ዓሊሞች አንዱ የሆኑት ሸይኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) ስለ ሃይማኖት እና ሶላት ጥንቃቄ ማድረግ ጠቃሚ ምክር አስተላልፈዋል። ​ያለ ማስረጃ የሚሰጡ ፈትዋዎችን፣ ጥንቃቄ እና ፈራህ (አላህን መፍራት) የሌላቸውን ሰዎች ንግግር ከመከተል በመጠበቅ ዲናችንን እና ሶላታችንን እንጠብቅ። ​▶️ ቪዲዮውን ተከታተሉ፤ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ያካፍሉ! ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ​🔗 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 [https://t.me/Abu_Muhammed123 https://t.me/Abu_Muhammed123 https://t.me/Abu_Muhammed123]

4_5913556314549656613.m4a4.97 MB

ሌላው ቁርአን በሚያፍዝበት ጭንቅላት አንተ የሴት ልጅ ስልክ ቁጥር ስትሀፍዝበት አይደብርህም! https://t.me/Sakinah_Quran_Post

አፍጥኑን ኮምቱልኝ የቱ ቃሪእ ቲላዋ ልጋብዛቹህ ?

🔷ኢሬቻ ውስጥ ያሉት ሽርኪያቶች🔷 🎙በኡስታዝ አቡ አብዱራህማን(ሀፊዘሁላህ)🎙 ሼር 👇ሼር 👇ሼር 👇ሼር👇ሼር👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

[ بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ ]   وَنُنَزِّلُ مِنَ القُرْآَنِ مَا هُوَ شِفَاءٌ وَرَحْمَةٌ لِلْمُؤْمِنِينَ وَلَا يَزِيدُ الظَّالِمِينَ إِلَّا خَسَارًا  🍃 ذٰلِكَ أَنَّ الشِّفاءَ إِنَّما يَحصُلُ لِمَن يَتَعَمَّدُ الدَّواءَ، وَهُمُ المُؤمِنونَ، وَضَعُوا دَواءَ القُرآنِ عَلىٰ داءِ قُلوبِهِم.
اِبْنُ تَيمِيَّة | مَجمُوعُ الْفَتاوَىٰ
الحـــــــــــــ🌷ــــــياة مع القـــــــــ📚ـــــرآن ╭┈──𝑗𝑜𝑖𝑛───── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰┈➤ https://t.me/menhaji_selefiya1

Repost from N/a
​✨ የእስልምና እና የኢማን ጸጋ ✨ ​"እስልምናን እና እምነትን (ኢማን) መታደል ትልቅ የአላህ ስጦታ ነው፤ ሁልጊዜ ልናመሰግነው ይገባል!" ​🎙 ተናጋሪ፦ ሸይኽ ዐብደል ሰላም አል-ሹወይዒር ​✍️ በአማርኛ ትርጉም የተዘጋጁ እንዲህ ያሉ ልብ የሚነኩ የዑለማዎች ምክሮችን፣ አስተማሪ ቪዲዮዎችን እና አጫጭር ማስታወሻዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ!👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ​🔗 የቴሌግራም ቻናላችን፦ https://t.me/Abu_Muhammed123 https://t.me/Abu_Muhammed123 https://t.me/Abu_Muhammed123 ​📲 (ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ሥራ ተካፋይ ይሁኑ!)

Repost from N/a
🕌 ሱረቱል ካህፍ | سورة الكهف 📖 🌿 የጁምዓን ቀን በአላህ ቃል እናሳልፍ። 📖 ሱረቱል ካህፍን እናንብብ፣ እንስማ፣ እናስተነትን። 🤍 አላህ ቁርአንን ለልቦቻችን ብርሃን፣ ለነፍሳችን መድኃኒት እና ለሕይወታችን መመሪያ ያድርገው። 🎧 ሱረቱል ካህፍን ያዳምጡ። 📌 ለሌሎችም ያጋሩ — ምናልባት ለእርስዎ የአጅር ምክንያት ይሆናል።

پیام ویدیو01:01

🌿📚 ጥያቄ 📚🌿 ❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው? 🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸

4_6001154440294308677.mp35.60 MB