የአኺራ ተጓዦች☁️
Відкрити в Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
994
Підписники
Немає даних24 години
+527 днів
+18330 днів
Архів дописів
994
👌 ከልብ ድርቀት መድሃኒቶች
يقول يحيى بن معاذ : دواء القلب خمسة أشياء :–
— قراءة القرآن بالتفكر
— وخلاء البطن
— وقيام الليل
— والتضرع عند السحر
— ومجالسة الصالحين
ذم قسوة القلب ص (3)
🔹 የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ የተባለ ዓሊም የልብ መድሃኒቶች አምስት ነገሮች ናቸው ይላል : –
— ቁርኣንን በማስተንተን መቅራት
— ሆድን አለሞምላት
— ለይል መስገድ
— በለሊቱ የመጨረሻ ክፍል ለአላህ መተናነስ
— ከደጋጎች ጋር መቀማመጥ ።
http://t.me/bahruteka
994
اللهم صلی علی نبینا # مُحَمَّد ﷺ🤲
اللهم صلی علی حبیبونا # مُحَمَّد ﷺ🤲
اللهم صلی علی شفعونا # مُحَمَّد ﷺ🤲
ሰለዋት አብዙ 🤲
@nesihetulinisa
994
+1
"ሞትን አስታውሱ"
እህቴ ሆይ አንድ ቀን ሁላችንም እንሄዳለን።ውበታችን፣ገንዘባችን፣ዝናችን ሁሉ ይቀራል ከእኛጋ የሚሄደው ስራችን ብቻ ነው።እህቴ ሂጃባችንን እንጠብቅ። ዛሬ ሂጃባችንን ብንተው ነገ ቀብር ውስጥ እንጠየቃለን።ሞት መች እንደሚመጣ አናውቅምና ለአላህ ትዕዛዝ መታዘዝ ዛሬውኑ እንጀምር።
አላህ ሂጃባችንን የምንጠብቅ ፣በኢማን የሚያኖረንና መልካም ፍፃሜን ይወፍቀን 🤲
✍ከታናሽሽ
@nesihetulinisa
994
ነሲሀ ስለ ትዳር
ትዳር የፍቅር ብቻ ሳይሆን የኢባዳም መንገድ ነው።ባልና ሚስት እርስ በእርሳቸው ለአላህ ብለው ሲታገሱ ሲረዳዱ እና ሲከባበሩ ቤታቸው በኒዕማ ይሞላል።
በትዳር ውስጥ የሚያስፈልጉ ነገሮች
👉አላህን መፍራት
👉ሶብር
👉መከባበር
👉ይቅርታ መጠያየቅ
👉ቅን ንግግር
ስለዚህ ትዳራቹን በቁርኣን በሱና በተቅዋ ላይ መገንባት አለባቹ።አላህ በትዳራቹ ውስጥ ሰኪና እና ራህማ ያኑርላቹ🤲
✍ ከታናሻቹ
@nesihetulinisa
994
የዛሬ ነሲሀ
ወንጀላችን ብዙ ቢሆንም ከአላህ እዝነት ተስፋ አንቁረጥ ተውባ የሚያደርግ ባሪያን አላህ ይወደዋል፤ ይቅርም ይለዋል።
አላህ ከተውባ አድራጊዎች ያድርገን🤲
@nesihetulinisa
994
✅ የሂጅሪያ አቆጣጠር ነብዩ ወደ መዲና ሂጅራ ካደረጉበት ወር ጋር አይገናኝም ።
ነብዩ ሙሐመድ ወደ መዲና የተሰደዱት በረቢዓል አወል እንደ ነበር የሲራና የታሪኽ ኪታቦች ያስረዳሉ ። ሶሓቦች የሙስሊሞች የዘመን አቆጣጠር በሂጅሪያ እንዲሆን የተስማሙት በዑመር ኢብኑል ኸጣብ ዘመነመንግስት ነበር ። ይህን ከተስማሙ በኋላ በየትኛው ወር ይሁን በሚለውም ላይ ምክክር አድርገው በሙሐረም ወር ይሁን ብለው ተስማሙ ። በመሆኑም የሙስሊሞች ዘመን አቆጣጠር በሂጅሪያ መሆኑ ነብዩ ወደ መዲና ሂጅራ ካደረጉበት ወር ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ። ነገር ግን የሶሓቦች የምክክር ውጤት ሙስሊሞች የአዲስ አመት መጀመሪያቸው በሙሐረም ወር እንዲሆንና በሂጅሪያ አቆጣጠር እንዲቆጠር ሰበብ ሆነ ።
http://t.me/bahruteka
994
🌸የዛሬ ነሲሀ🌸
ሶላት የሙስሊም ህይወት
ውድ እህቴ ሶላትሽን በሰአቷ ጠብቂ። ሰዎች ባያዩሽ አላህ ያይሻል። ልብሽ ሲደክምብሽ የፈጠነ ወደ ሶላት ሽሺ ችግርሽን ለ አላህ አስረክቢ።
እስኪ ራስሽን ጠይቂ ከአለማዊ ጉዳይ በላይ ለሶላት ያለሽ ቦታ ምን ያህል ነው??
አላህ ሶላታቸውን ጠባቂ ያድርገን🤲
@nesihetulinisa
994
የሆነን ጉዳይ መተው አለብኝ ብሎ የወሰነ
ጉዳዩን ማሰብና ትዝታዎቹን ማሰላሰል አያስፈልግም። ለመራቅ የወሰነበትን ነገር ከማየትና ከመስማት መቆጠብም አለበት።
﴿وَلا يَلتَفِت مِنكُم أَحَدٌ}
ቀልብንም አይንንም ጆሮንም ከጉዳዩ ማራቅ ያስፈልጋል። ካለበለዚያ በታሰበ፣ በታየና በተሰማ ቁጥር ዳግም ትዝታን ይቀስቅሳል፣ ሊተውት የወሰኑትን ዳግም ማስታወስ ደግሞ ፈተና ነው።
994
አንዳንድ እህቶች.........👌
ጥሩ ልጅ ነው ሰለባሉ ብቻ እሸ ይላሉ እህቶች ለትዳር የመጣላችሁን ሰው በዋናነት ስለ አቂዳው ጉዳይ ትኩረት ሰጥታችሁ በድንብ ልታጣሩ ይገባል ዱኒያዊይ ጥቅማ ጥቅም ብቻ አያታላችሁ ዲናችን ህይወታችን ነው።
ሰለፊይነኝ ባይ የጥመት ቡድኖች በዝተዋል ስንት የምናውቃችው የቅርብ ጓደኞቻችን ከትዳር ቡሃላ በማይጠበቅ ሁኔታ የባላቸውን መንሀጅ ተከትለው ተከርብተው ቀሩ እንደ ጅህልና ገዳይ በሽታ የለም ሀቂቃ አሏህ ጠቃሚ እውቀትን ይለግሰን እንግድህ እዳልኳችሁ ሰለ አቂዳ በማጣራት አደራችሁን የትና በማን እንደቀራ....ጠንቅቀን ልናውቅ ይገባል
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/menhaj_Aselefiya
