en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Open in Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
982
Subscribers
No data24 hours
+527 days
+18330 days
Posts Archive
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ሁሉም ነገር በሀላል ደስ ሲል🙌 @nesihetulinisa
ሁሉም ነገር በሀላል ደስ ሲል🙌 @nesihetulinisa

ከቀልብ🫴🫀 ወደ ቀልብ🫴🫀 ሀያ እያዳመጥን🎧 @nesihetulinisa

"ሞትን አስታውሱ" እህቴ ሆይ አንድ ቀን ሁላችንም እንሄዳለን።ውበታችን፣ገንዘባችን፣ዝናችን ሁሉ ይቀራል ከእኛጋ የሚሄደው ስራችን ብቻ ነው።እህቴ ሂጃባችንን እንጠብቅ። ዛሬ ሂጃባችንን ብንተው ነገ ቀብ
+1
"ሞትን አስታውሱ" እህቴ ሆይ አንድ ቀን ሁላችንም እንሄዳለን።ውበታችን፣ገንዘባችን፣ዝናችን ሁሉ ይቀራል ከእኛጋ የሚሄደው ስራችን ብቻ ነው።እህቴ ሂጃባችንን እንጠብቅ። ዛሬ ሂጃባችንን ብንተው ነገ ቀብር ውስጥ እንጠየቃለን።ሞት መች እንደሚመጣ አናውቅምና ለአላህ ትዕዛዝ መታዘዝ ዛሬውኑ እንጀምር። አላህ ሂጃባችንን የምንጠብቅ ፣በኢማን የሚያኖረንና መልካም ፍፃሜን ይወፍቀን 🤲 ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa

ነሲሀ ስለ ትዳር ትዳር የፍቅር ብቻ ሳይሆን የኢባዳም መንገድ ነው።ባልና ሚስት እርስ በእርሳቸው ለአላህ ብለው ሲታገሱ ሲረዳዱ እና ሲከባበሩ ቤታቸው በኒዕማ ይሞላል። በትዳር ውስጥ የሚያስፈልጉ ነገሮ
ነሲሀ ስለ ትዳር ትዳር የፍቅር ብቻ ሳይሆን የኢባዳም መንገድ ነው።ባልና ሚስት እርስ በእርሳቸው ለአላህ ብለው ሲታገሱ ሲረዳዱ እና ሲከባበሩ ቤታቸው በኒዕማ ይሞላል። በትዳር ውስጥ የሚያስፈልጉ ነገሮች 👉አላህን መፍራት 👉ሶብር 👉መከባበር 👉ይቅርታ መጠያየቅ 👉ቅን ንግግር ስለዚህ ትዳራቹን በቁርኣን በሱና በተቅዋ ላይ መገንባት አለባቹ።አላህ በትዳራቹ ውስጥ ሰኪና እና ራህማ ያኑርላቹ🤲 ✍ ከታናሻቹ @nesihetulinisa

የማትገመት ሁን ቴክስት ይልካል ብላ ስትጠብቅ ሽማግሌ ልከህ አስደንግጣት 🤌🏻

እያዳመጥን እህቶች👇

الموت الحق ሞትን አስታውሱ አህባቢ🎧 @nesihetulinisa

የዛሬ ነሲሀ ወንጀላችን ብዙ ቢሆንም ከአላህ እዝነት ተስፋ አንቁረጥ ተውባ የሚያደርግ ባሪያን አላህ ይወደዋል፤ ይቅርም ይለዋል። አላህ ከተውባ አድራጊዎች ያድርገን🤲 @nesihetulinisa
የዛሬ ነሲሀ ወንጀላችን ብዙ ቢሆንም ከአላህ እዝነት ተስፋ አንቁረጥ ተውባ የሚያደርግ ባሪያን አላህ ይወደዋል፤ ይቅርም ይለዋል። አላህ ከተውባ አድራጊዎች ያድርገን🤲 @nesihetulinisa

✅ የሂጅሪያ አቆጣጠር ነብዩ ወደ መዲና ሂጅራ ካደረጉበት ወር ጋር አይገናኝም ። ነብዩ ሙሐመድ ወደ መዲና የተሰደዱት በረቢዓል አወል እንደ ነበር የሲራና የታሪኽ ኪታቦች ያስረዳሉ ። ሶሓቦች የሙስሊሞች የዘመን አቆጣጠር በሂጅሪያ እንዲሆን የተስማሙት በዑመር ኢብኑል ኸጣብ ዘመነመንግስት ነበር ። ይህን ከተስማሙ በኋላ በየትኛው ወር ይሁን በሚለውም ላይ ምክክር አድርገው በሙሐረም ወር ይሁን ብለው ተስማሙ ። በመሆኑም የሙስሊሞች ዘመን አቆጣጠር በሂጅሪያ መሆኑ ነብዩ ወደ መዲና ሂጅራ ካደረጉበት ወር ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ። ነገር ግን የሶሓቦች የምክክር ውጤት ሙስሊሞች የአዲስ አመት መጀመሪያቸው በሙሐረም ወር እንዲሆንና በሂጅሪያ አቆጣጠር እንዲቆጠር ሰበብ ሆነ ። http://t.me/bahruteka

እየሰማን🫴🎧🫀 @nesihetulinisa

🌸የዛሬ ነሲሀ🌸 ሶላት የሙስሊም ህይወት ውድ እህቴ ሶላትሽን በሰአቷ ጠብቂ። ሰዎች ባያዩሽ አላህ ያይሻል። ልብሽ ሲደክምብሽ የፈጠነ ወደ ሶላት ሽሺ ችግርሽን ለ አላህ አስረክቢ። እስኪ ራስሽን ጠይ
🌸የዛሬ ነሲሀ🌸 ሶላት የሙስሊም ህይወት ውድ እህቴ ሶላትሽን በሰአቷ ጠብቂ። ሰዎች ባያዩሽ አላህ ያይሻል። ልብሽ ሲደክምብሽ የፈጠነ ወደ ሶላት ሽሺ ችግርሽን ለ አላህ አስረክቢ። እስኪ ራስሽን ጠይቂ ከአለማዊ ጉዳይ በላይ ለሶላት ያለሽ ቦታ ምን ያህል ነው?? አላህ ሶላታቸውን ጠባቂ ያድርገን🤲 @nesihetulinisa

የሆነን ጉዳይ መተው አለብኝ ብሎ የወሰነ ጉዳዩን ማሰብና ትዝታዎቹን ማሰላሰል አያስፈልግም። ለመራቅ የወሰነበትን ነገር ከማየትና ከመስማት መቆጠብም አለበት። ‏﴿وَلا يَلتَفِت مِنكُم أَحَدٌ} ⁩ ቀልብንም አይንንም ጆሮንም ከጉዳዩ ማራቅ ያስፈልጋል። ካለበለዚያ በታሰበ፣ በታየና በተሰማ ቁጥር ዳግም ትዝታን ይቀስቅሳል፣ ሊተውት የወሰኑትን ዳግም ማስታወስ ደግሞ ፈተና ነው።

ከቀልብ 🫴🫀 ወደ ቀልብ🫴🫀 @nesihetulinisa

ከ500 ተከታይ በላይ ቻናል ያላቹ ቻናላቹን ማሳደግ ምፈልጉ ከታች ባለው Username አናግሩኝ👇👇👇 @Mujahid_Selefi

አንዳንድ እህቶች.........👌 ጥሩ ልጅ ነው ሰለባሉ ብቻ እሸ ይላሉ እህቶች ለትዳር የመጣላችሁን ሰው በዋናነት ስለ አቂዳው ጉዳይ ትኩረት ሰጥታችሁ በድንብ ልታጣሩ ይገባል ዱኒያዊይ ጥቅማ ጥቅም ብቻ አያታላችሁ ዲናችን ህይወታችን ነው። ሰለፊይነኝ ባይ የጥመት ቡድኖች በዝተዋል ስንት የምናውቃችው የቅርብ ጓደኞቻችን ከትዳር ቡሃላ በማይጠበቅ ሁኔታ የባላቸውን መንሀጅ ተከትለው ተከርብተው ቀሩ እንደ ጅህልና ገዳይ በሽታ የለም ሀቂቃ አሏህ ጠቃሚ እውቀትን ይለግሰን እንግድህ እዳልኳችሁ ሰለ አቂዳ በማጣራት አደራችሁን የትና በማን እንደቀራ....ጠንቅቀን ልናውቅ ይገባል •━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/menhaj_Aselefiya

الذی خلقنی فهو ......🤌🙌 @nesihetulinisa

🔷የ 2026 የአለም ዋንጫ የአለም ዋንጫ ሻምፕዮን ማን ይሆን? በሚለው ዙሪያ አለም ፊቱን ወደርሱ አዙሯል። ለእድሜው የሚሳሳ ማንኛውም  ሙስሊም  የሚከተሉትን ጉዳዮች ማስተዋል አለበት ፡ - አንደኛ ፡ - ሙስሊም ወንድሜ ሆይ ! አላህ አንተን በብቸኛነት  ሳታጋራ እንድታመልከው የፈጠረህ መሆኑን እና ለጨዋታና ለቀልድ እንዳልፈጠረህ አስታውስ፡፡ ሁለተኛው ፡  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! ከሞት በፊትም ይሁን አላህን ስትገናኝ ባባከንኸው ወቅት እንደምትጸጸት አስታውስ፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል ፡ -   حَتَّىٰ إِذَا جَاءَ أَحَدَهُمُ الْمَوْتُ قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ لَعَلِّي أَعْمَلُ صَالِحًا فِيمَا تَرَكْتُ ۚ كَلَّا ۚ إِنَّهَا كَلِمَةٌ هُوَ قَائِلُهَا ۖ وَمِن وَرَائِهِم بَرْزَخٌ إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ                          "አንዳቸውንም ሞት በመጣበት ጊዜ እንዲህ ይላል «ጌታዬ ሆይ! (ወደ ምድረ ዓለም) መልሱኝ፡፡ «በተውኩት ነገር በጎን ሥራ ልሠራ እከጅላለሁና፡፡» (ይህን ከማለት) ይከልከል፡፡ እርስዋ እርሱ ተናጋሪዋ የኾነች ከንቱ ቃል ናት፡፡ ከስተፊታቸውም እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ ግርዶ አልለ፡፡" አል-ሙእሚኑን 99-100 ሶስተኛው ፡ -  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! እወቅ ፣ አላህ ባሪያውን ከጠላ ወራዳ በሆኑ ነገሮች እንዲጠመድ እና ወቅቱን እንዲያባክን ያደርገዋል፡፡ አራተኛው ፡ - ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! አስታውስ ፡ አንድ ኳስ ጨዋታ በቴሌቪዥን መስኮት ፊት ለፊት በመመልከት ቢያንስ ቢያንስ አንድ ሰዓት ከግማሽ ታባክናለህ፡፡  በዚህ ወቅት ከሶስት እስከ አራት ጁዝእ መቅራት እንደምትችል ግን ታውቃለህ? አምስተኛው ፡ -  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! አስታውስ ፣ ለመተንፈስ የተሰጠህ ጊዜ የተወሰነ ነው፡፡ ማንኛዋም ከአንተ የምትወጣው ትንፋሽ ከእድሜህ አካል መሆኗን እወቅ፡፡  የሰው ልጅ እድሜው ወቅቱ ነው፡፡ ስለዚህ ወቅትህን በሚጠቅም ነገር ላይ አሳልፈው፡፡  ወቅትህ ከወርቅ ፣  ከብር እና ከሉል የበለጠ ውድ  ነው፡፡ ነብይህ የሚከተለውን ተናግረዋል ፡ "احرص على ما ينفعك" “በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ” ኳስ ጨዋታ መመልከት ወደ ቅርቢቱ አለምም ይሁን የመጨረሻው  አለም የሚመለስ ፈይዳ የለውም፡፡ ከብልሆች ዘንድ ወቅትን ማባከን ከሞት ይከብዳል፡፡ በትንሳኤ ቀን  ወቅትህ ለምድራዊም  ይሁን ለመጨረሻው አለም ፋይዳ በማይሰጥ ስራ ባክኖ የስራ መዝገብን ብትመለከት ያስደስትሃልን? ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመለክት፡፡ እድሜ አጭር ነው ፤  ሞት ደግሞ መምጣቱ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ስድስተኛው ፡ - ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! ኳስ ጨዋታ ስትመለከት ስድብ ፣ ግልምጫ ፣ ጭቅጭቅ ፣ ቂምና ጥላቻ ፣ ጩኸት ፣ ክብር መደፈር  ፣ ገንዘብ ያላግባብ መባከን ፣ አጅነብይ መመልከት ፣ ጭፈራ መኖሩን አስታውስ፡፡ ሙስሊም ምላሱን ፣  ጀሮውን እና አይኑን ለመጠበቅ  ጉጉት ሊኖረው ይገባል፡፡    አላህ የሚከተለውን ተናግሯል ፡      وَلَا تَقْفُ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ ۚ إِنَّ السَّمْعَ وَالْبَصَرَ وَالْفُؤَادَ كُلُّ أُولَٰئِكَ كَانَ عَنْهُ مَسْئُولًا                      "ለአንተም በርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር አትከተል፡፡ መስሚያ፣ ማያም፣ ልብም እነዚህ ሁሉ (ባለቤታቸው) ከእነሱ ተጠያቂ ነውና፡፡" ኢስራእ ፡ 36 ፍላጎታቸውን የሚያገኙ አማኞችን አስመልከቶ አላህ እንዲህ ብሏል ፡   وَالَّذِينَ هُمْ عَنِ اللَّغْوِ مُعْرِضُونَ                         "እነዚያም እነርሱ ከውድቅ ንግግር ራቂዎች፡፡" ሙእሚኑን ፡ 3 ሰባተኛው ፡  ሙስሊም ወንድሜ! በርካታው ሰዎች ኳስ  በመመልከት ሰበብ ሶላታቸውን ቸል እንደሚሉ  ወይም ወቅቱን አሳልፈው እንደሚሰግዱ  አስታውስ፡፡ ስምንተኛው ፡  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! አንዳንድ ሙስሊሞች ካፊር የሆኑ ኳስ  ተጫዋቾችን እንደሚያልቁ ፣ እንደሚያከብሩ እና እንደሚወዱ አስታውስ፡፡  እንዴውም ከወጣቶቹ በርካቶቹ ለእነርሱ ወገንተኛ ይሆናሉ፡፡  ለእነርሱ ጠበቃ ይሆናሉ፡፡ ለእነርሱ ሲሉ ጠላትነትን እና ወዳጅነትን ይመሰርታሉ፡፡ የእነርሱ ምስል እና ስማቸው ያለበትን ልብስ ይለብሳሉ ፣  ጸጉራቸውን  በሚያከብሩት ኳስ ተጫዋች አይነት  ይቆረጣሉ፡፡   ዘጠነኛው፡  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! የነብዩን ንግግር አስታውስ ፡ نعمتان مغبون فيهما كثير من الناس الصحة والفراغ “ሁለት ጸጋዎች በርካታው ሰው ይሸወድባቸዋል፡፡ ጤንነትና ክፍት ጊዜ ናቸው፡፡” የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል لا تزول قدما عبد يوم القيامة حتى يسأل عن عمره فيما أفناه .. “የትንሳኤ ቀን ስለባከነው እድሜው ሳይጠየቅ የባሪያው ሁለት እግሮች (ከቆመበት) ንቅንቅ አይሉም ..” ሰለፎችህ ጊዜያቸውን አላህን በመታዘዝ ላይ እንደሚጠቀሙበት አስታውስ፡፡ ሀሰን አለበስርይ እንዲህ ብሏል “እናንተ ለዲርሃማችሁ እና ዲናራችሁ ከምትጓጉለት የበለጠ ለወቅታቸው በጣም የሚጓጉ ሰዎችን አግኝቻለሁ፡፡”   አንድ ተስቢህ ብትል በጀነት አትክልት ይተከልልሃል፡፡ ልቦና ያለው ሰው ወቅቱን አንድም ሊያባክን አይገባውም፡፡   አስረኛው ፡  የሸሪዓውን ህግ ከመጠበቅ ጋር ለአካል ጥንካሬ እና ጤንነትን ለመጠበቅ ስፖርት መስራት  ረሱል እንዲህ ብለዋል المؤمن القوي خير وأحب إلى الله من المؤمن الضعيف ، وفي كل خير “ጠንካራው ሙእሚን ከደካማው ሙእሚን ከአላህ ዘንድ በላጭና መልካም ነው፡፡ በሁሉም መልካም አልለ፡፡" ሸይኽ አልባኒ ኳስ የሚጫዎቱ ሰዎችን ከተመለከቱ በኋላ  እንዲህ አሉ ፡ - “እኔ በተጫዋቾች አልደነቅም፡፡  በጣም የምደነቀው ኳስ ጨዋታ እየተመለከቱ  ወቅቶቻቸውን በሚያባክኑ ሰዎች ነው፡፡  ወቅት የሚገዛ ቢሆን ከእነዚህ ሰዎች እገዛ ነበር”    https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

صاحب لا اله الا الله☝️ @nesihetulinisa