uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Відкрити в Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
982
Підписники
Немає даних24 години
+527 днів
+18330 днів
Архів дописів
صاحب لا اله الا الله☝️ @nesihetulinisa

"የጥንቃቄ ምክር ለሚስቶች..." የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ❝ማንኛዋም ሴት በዚህች ምድር (ዱንያ) ላይ ባሏን የምታስቸግር (አዛ የምታደርግ) የለችም፤ ከሁረል ዐይን የሆነችው ሚስቱ
"የጥንቃቄ ምክር ለሚስቶች..." የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ❝ማንኛዋም ሴት በዚህች ምድር (ዱንያ) ላይ ባሏን የምታስቸግር (አዛ የምታደርግ) የለችም፤ ከሁረል ዐይን የሆነችው ሚስቱ እንዲህ ብትል እንጂ፦ "አዛ አታድርጊው! አላህ ይርገምሽና! እርሱ ባንቺ ዘንድ ለጥቂት ጊዜ የመጣ እንግዳ ብቻ ነው፤በቅርቡ ካንቺ ተለይቶ ወደ እኛ ሊመጣ ተቃርቧልና።"❞
📚[ሐዲሱ ከታላቁ ሶሃባ ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል (ረዲየላሁ ዐንሁ) የተዘገበ ሲሆን—ሸይኽ አል-አልባኒ "ሶሒሕ አል-ጃሚዕ" ውስጥ ሶሒሕ ብለውታል]
@nesihetulinisa

ሌሎቻቹስ?

ጥያቄ 2. አላህ ሱብሀነሁ ወተኣላ የሠው ልጅን ለምን ፈጠረው❓ ሀያ ተሳተፉ❗️

መልሱን ልናገር?

ተሳተፉ❗️

የኢስላም 5ቱ ምሰሶዎች እነማን ናቸው?

ዝግጁ ናቹ?

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ጥያቄ ይጀመር ?

እህቴ በኒቃብሽ ዝቅ ሊያደርግሽ (ሊሰድብሽ) ለሚሞክር ሰው ምትሰጪው መልስ እነሆ👇 👉" ኒቃቤን ስትመለከት ጨርቅ ብቻ አትይ ከኋላው ያለውን እምነትና ኒያ ተመልከት" 👉"የኒቃቤን ስም በማንሳት የ
እህቴ በኒቃብሽ ዝቅ ሊያደርግሽ (ሊሰድብሽ) ለሚሞክር ሰው ምትሰጪው መልስ እነሆ👇 👉" ኒቃቤን ስትመለከት ጨርቅ ብቻ አትይ ከኋላው ያለውን እምነትና ኒያ ተመልከት" 👉"የኒቃቤን ስም በማንሳት የእኔን እምነት አትቀንስም የራስህን ባህሪ ብቻ ታሳያለህ "። 👉"የሰው ክብር በልብሱ አይለካም በስነ ምግባሩና በልቡ ይታወቃል "። 👉"እኔ ኒቃቤን እጠብቃለሁ አንተም አንደበትህን ጠብቅ"። 👉 "የእኔ ልብስ ምርጫዬ ነው ያንተ አደብ ደግሞ ፈተናህ ነው"። 🫴ስለዚህ በትዕግስት የተሸነፈ ስድብ ደግሞ 2ተኛ እድል አያገኝም እና አብሽሪ እህቴ 🤌 ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa

ዝሙት ለምን ጨመረ ☞ሴቶች ስለተራቆቱ ለምን ተራቆቱ      ☞ ወንዶች ደዩስ ሆነው ለምን ደዩስ ሆኑ  ☞ ከዲን ርቀው ለምን ከዲን ራቁ  ☞እናታቸው በተርቢያ ስላላሰደገቻቸው

ሌሎቻቹ የላቹም?

ጥያቄ1.በእስልምና ከሰው ልጅ የመጀመሪያ የሚጠየቀው ኢባዳ ምንድነው❓

እእ ሌሎቻቹስ ምን ትላላቹ ?

ጥያቄና መልስ ይኑረን እንዴ?

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ በዚህ ቻናል ላይ ያላቹን ሀሳብ ግለፁልን። የሚስተካከል ነገር የሚጨመር ነገር ካለም ንገሩን።

ሶብር የመከራ መጨረሻ የእፎይታ መጀመሪያ ነው። እናማ እህቴ ሶብሪ 🤌🤝 ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa

صباح الخير 🌸እህቴ አዲስ ቀን አላህ የሰጠን አዲስ እድል ነው።ትላንት ያለፈውን በተውባ እንዝጋ ዛሬን በሰላት፣በዚክር በተውባ በመልካም ስራ እንጀምር።🌸 ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa
صباح الخير 🌸እህቴ አዲስ ቀን አላህ የሰጠን አዲስ እድል ነው።ትላንት ያለፈውን በተውባ እንዝጋ ዛሬን በሰላት፣በዚክር በተውባ በመልካም ስራ እንጀምር።🌸 ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa

🌸እህቴ🌸👇 ኒቃብሽ ሰዎች እንዲያዩሽ ወይም እንዲያመሰግኑሽ የሚደረግ ነገር አይደለም።አላህ ዘንድ ያለውን ምንዳ በመፈለግ የምናደርገው ኢባዳ ነው! 🌸ከኒቃብሽ ጋር ትህትናን አስውቢ🌸 🌺በቃልሽ
🌸እህቴ🌸👇 ኒቃብሽ ሰዎች እንዲያዩሽ ወይም እንዲያመሰግኑሽ የሚደረግ ነገር አይደለም።አላህ ዘንድ ያለውን ምንዳ በመፈለግ የምናደርገው ኢባዳ ነው! 🌸ከኒቃብሽ ጋር ትህትናን አስውቢ🌸 🌺በቃልሽ ገርነትን አሳዪ🌺 🌹በተግባርሽ እስልምናን አስውቢ🌹 🌷ችግር ቢመጣ በሶብር ፅኚ🌷 ✍መሸፈን ያለበት ፊት ብቻ ሳይሆን ልባችንም በተቅዋ መሸፈን አለበት። ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa

اللهم صل وسلم علی نبینا مُحَمَّد ﷺ اللهم صل وسلم علی نبینا مُحَمَّد ﷺ اللهم صل وسلم علی نبینا مُحَمَّد ﷺ @nesihetulnisa