fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

رفتن به کانال در Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
996
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+487 روز
+18830 روز
آرشیو پست ها
🌻🌕ጥዋትሽን በዚክር ጀምሪ ቀንሽን በበረካ ታገኚዋለሽ🌻 @nesihetulinisa
🌻🌕ጥዋትሽን በዚክር ጀምሪ ቀንሽን በበረካ ታገኚዋለሽ🌻 @nesihetulinisa

ለኛ ነው እህቴ 👆 @nesihetulinisa

ቲክቶክ ሰፈር እየዋልሽ ቃሪእ ነውኮ እያልሽ አጅነቢይ ላይ እያፈጠጥሽ ንፅፅር ነው እያልሽ ላይቭ ገብተሽ ከአጅነቢይ ጋር እያወራሽ ቀልድኮ ነው እያልሽ አጅነቢይ እያየሽ ለመዝናናትኮ ነው እያልሽ ካስ
ቲክቶክ ሰፈር እየዋልሽ ቃሪእ ነውኮ እያልሽ አጅነቢይ ላይ እያፈጠጥሽ ንፅፅር ነው እያልሽ ላይቭ ገብተሽ ከአጅነቢይ ጋር እያወራሽ ቀልድኮ ነው እያልሽ አጅነቢይ እያየሽ ለመዝናናትኮ ነው እያልሽ ካስ እያየሽ ያውም አውራቸውን ገልጠው እየተጫወቱ እያየሽ ልክ እንደ ወንድሜኮ ነው ማየው እያልሽ ከአጅነቢይ ጋር እየተጀናጀንሽ ነገኮ ያገባኛል እጮኛዬ ነው እያልሽ በሀራም ፍቅር እየተጨማለቅሽ ዋናው ልብ ነው እያልሽ ኒቃብ ጅልባብን ጠልተሽ በነሺቲ በነሱሪ በነቱርክ ቀሚስ ተገላልጠሽ እየወጣሽ እሺ የቱ ጋር ነው የሙእሚን ሴት ሀያእ እና አደብ ያለሽ? ያ ኢላሂ ሴቶቻችንኮ የአንተን ድንበር በአመፅ በማለፍኮ ጥግ ደርሰዋል። ኢላሂ ሂዳያ ሚፈልጉትን ምራቸው ጥመትን ሚፈልጉትን አቁስላቸው🤲 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

👉 ለፈገግታ ! ሚስት, ባልዋን በእውነት ትወደኛለህ ? ብላ ጠየቀችው ! ባልም, አው እንጂ እወድሻለሁ ! አላት ። ሚስትም, ታዲያ ለምንድነው ብዙ ጊዜ የማታየኝ ? አለችው ! ባልም, ሐኪምች በቀጥታ ወደ ፀሀይ አትመልከቱ ብለው ስለሚመክሩ ነው ብሎ መለሰላት !። http://t.me/bahruteka

👌 ከልብ ድርቀት መድሃኒቶች يقول يحيى بن معاذ : دواء القلب خمسة أشياء :– — قراءة القرآن بالتفكر — وخلاء البطن — وقيام الليل — والتضرع عند السحر — ومجالسة الصالحين ذم قسوة القلب ص (3) 🔹 የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ የተባለ ዓሊም የልብ መድሃኒቶች አምስት ነገሮች ናቸው ይላል : – — ቁርኣንን በማስተንተን መቅራት — ሆድን አለሞምላት — ለይል መስገድ — በለሊቱ የመጨረሻ ክፍል ለአላህ መተናነስ — ከደጋጎች ጋር መቀማመጥ ። http://t.me/bahruteka

اللهم صلی علی نبینا # مُحَمَّد ﷺ🤲 اللهم صلی علی حبیبونا # مُحَمَّد ﷺ🤲 اللهم صلی علی شفعونا # مُحَمَّد ﷺ🤲 ሰለዋት አብዙ 🤲 @nesihetulinisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ሁሉም ነገር በሀላል ደስ ሲል🙌 @nesihetulinisa
ሁሉም ነገር በሀላል ደስ ሲል🙌 @nesihetulinisa

ከቀልብ🫴🫀 ወደ ቀልብ🫴🫀 ሀያ እያዳመጥን🎧 @nesihetulinisa

"ሞትን አስታውሱ" እህቴ ሆይ አንድ ቀን ሁላችንም እንሄዳለን።ውበታችን፣ገንዘባችን፣ዝናችን ሁሉ ይቀራል ከእኛጋ የሚሄደው ስራችን ብቻ ነው።እህቴ ሂጃባችንን እንጠብቅ። ዛሬ ሂጃባችንን ብንተው ነገ ቀብ
+1
"ሞትን አስታውሱ" እህቴ ሆይ አንድ ቀን ሁላችንም እንሄዳለን።ውበታችን፣ገንዘባችን፣ዝናችን ሁሉ ይቀራል ከእኛጋ የሚሄደው ስራችን ብቻ ነው።እህቴ ሂጃባችንን እንጠብቅ። ዛሬ ሂጃባችንን ብንተው ነገ ቀብር ውስጥ እንጠየቃለን።ሞት መች እንደሚመጣ አናውቅምና ለአላህ ትዕዛዝ መታዘዝ ዛሬውኑ እንጀምር። አላህ ሂጃባችንን የምንጠብቅ ፣በኢማን የሚያኖረንና መልካም ፍፃሜን ይወፍቀን 🤲 ✍ከታናሽሽ @nesihetulinisa

ነሲሀ ስለ ትዳር ትዳር የፍቅር ብቻ ሳይሆን የኢባዳም መንገድ ነው።ባልና ሚስት እርስ በእርሳቸው ለአላህ ብለው ሲታገሱ ሲረዳዱ እና ሲከባበሩ ቤታቸው በኒዕማ ይሞላል። በትዳር ውስጥ የሚያስፈልጉ ነገሮ
ነሲሀ ስለ ትዳር ትዳር የፍቅር ብቻ ሳይሆን የኢባዳም መንገድ ነው።ባልና ሚስት እርስ በእርሳቸው ለአላህ ብለው ሲታገሱ ሲረዳዱ እና ሲከባበሩ ቤታቸው በኒዕማ ይሞላል። በትዳር ውስጥ የሚያስፈልጉ ነገሮች 👉አላህን መፍራት 👉ሶብር 👉መከባበር 👉ይቅርታ መጠያየቅ 👉ቅን ንግግር ስለዚህ ትዳራቹን በቁርኣን በሱና በተቅዋ ላይ መገንባት አለባቹ።አላህ በትዳራቹ ውስጥ ሰኪና እና ራህማ ያኑርላቹ🤲 ✍ ከታናሻቹ @nesihetulinisa

የማትገመት ሁን ቴክስት ይልካል ብላ ስትጠብቅ ሽማግሌ ልከህ አስደንግጣት 🤌🏻

እያዳመጥን እህቶች👇

الموت الحق ሞትን አስታውሱ አህባቢ🎧 @nesihetulinisa

የዛሬ ነሲሀ ወንጀላችን ብዙ ቢሆንም ከአላህ እዝነት ተስፋ አንቁረጥ ተውባ የሚያደርግ ባሪያን አላህ ይወደዋል፤ ይቅርም ይለዋል። አላህ ከተውባ አድራጊዎች ያድርገን🤲 @nesihetulinisa
የዛሬ ነሲሀ ወንጀላችን ብዙ ቢሆንም ከአላህ እዝነት ተስፋ አንቁረጥ ተውባ የሚያደርግ ባሪያን አላህ ይወደዋል፤ ይቅርም ይለዋል። አላህ ከተውባ አድራጊዎች ያድርገን🤲 @nesihetulinisa

✅ የሂጅሪያ አቆጣጠር ነብዩ ወደ መዲና ሂጅራ ካደረጉበት ወር ጋር አይገናኝም ። ነብዩ ሙሐመድ ወደ መዲና የተሰደዱት በረቢዓል አወል እንደ ነበር የሲራና የታሪኽ ኪታቦች ያስረዳሉ ። ሶሓቦች የሙስሊሞች የዘመን አቆጣጠር በሂጅሪያ እንዲሆን የተስማሙት በዑመር ኢብኑል ኸጣብ ዘመነመንግስት ነበር ። ይህን ከተስማሙ በኋላ በየትኛው ወር ይሁን በሚለውም ላይ ምክክር አድርገው በሙሐረም ወር ይሁን ብለው ተስማሙ ። በመሆኑም የሙስሊሞች ዘመን አቆጣጠር በሂጅሪያ መሆኑ ነብዩ ወደ መዲና ሂጅራ ካደረጉበት ወር ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ። ነገር ግን የሶሓቦች የምክክር ውጤት ሙስሊሞች የአዲስ አመት መጀመሪያቸው በሙሐረም ወር እንዲሆንና በሂጅሪያ አቆጣጠር እንዲቆጠር ሰበብ ሆነ ። http://t.me/bahruteka

እየሰማን🫴🎧🫀 @nesihetulinisa

🌸የዛሬ ነሲሀ🌸 ሶላት የሙስሊም ህይወት ውድ እህቴ ሶላትሽን በሰአቷ ጠብቂ። ሰዎች ባያዩሽ አላህ ያይሻል። ልብሽ ሲደክምብሽ የፈጠነ ወደ ሶላት ሽሺ ችግርሽን ለ አላህ አስረክቢ። እስኪ ራስሽን ጠይ
🌸የዛሬ ነሲሀ🌸 ሶላት የሙስሊም ህይወት ውድ እህቴ ሶላትሽን በሰአቷ ጠብቂ። ሰዎች ባያዩሽ አላህ ያይሻል። ልብሽ ሲደክምብሽ የፈጠነ ወደ ሶላት ሽሺ ችግርሽን ለ አላህ አስረክቢ። እስኪ ራስሽን ጠይቂ ከአለማዊ ጉዳይ በላይ ለሶላት ያለሽ ቦታ ምን ያህል ነው?? አላህ ሶላታቸውን ጠባቂ ያድርገን🤲 @nesihetulinisa

የሆነን ጉዳይ መተው አለብኝ ብሎ የወሰነ ጉዳዩን ማሰብና ትዝታዎቹን ማሰላሰል አያስፈልግም። ለመራቅ የወሰነበትን ነገር ከማየትና ከመስማት መቆጠብም አለበት። ‏﴿وَلا يَلتَفِت مِنكُم أَحَدٌ} ⁩ ቀልብንም አይንንም ጆሮንም ከጉዳዩ ማራቅ ያስፈልጋል። ካለበለዚያ በታሰበ፣ በታየና በተሰማ ቁጥር ዳግም ትዝታን ይቀስቅሳል፣ ሊተውት የወሰኑትን ዳግም ማስታወስ ደግሞ ፈተና ነው።