ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ
Відкрити в Telegram
ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ በማህበረሰባችን ውስጥ በሰፊው ስለተሰራጨው ታላቁ ሙንከር ስለ(ሽርክ) እና የተፈጠርንበት አላማ ስለሆነው ስለ (ተውሒድ) እንድሁም ስለሱና እና ቢድዓ እና ሌሎችም ኸይር ነገሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
319
Підписники
-124 години
-27 днів
+5430 днів
Архів дописів
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
* በሑዘይፋ መስጂድ እየቀረበ ያለ
* ክፍል - 01፣ ሙቀዲማ
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
አዲስ ሙሀዶራ በገጠር
---------------------
«ርዕስ»
..ጥንቆላ፣ድግምትና መሳል...
ሙሀዶራ ቁጥር፡❶❸⓪
በኑረዲን አል-አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«ሐቅ ነው»
መሞት መለያየት አይደለም!!
በእርግጥም አኼራ ላይ እንገናኛለን፤
ከባዱ መለያየት ማለት;
ከፊላችን ጀነት ገብቶ: ሌላኛችን እሳት ሲገባ ነው።
🤲አላህ ሁላችንም በጀነት ይሰብስበን🤲
http://t.me/nuredinal_arebi
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
የነብያችንﷺ ልጆች ሰባት ናቸው።
ከወንድ ሶስት
ከሴት አራት
✅ወንዶቹ
❶👉ቃሲም ኢብኑ ሙሀመድﷺ
❷👉አብደሏህ ኢብኑ ሙሀመድﷺ
❸👉ኢብራሒም ኢብኑ ሙሀመድﷺ
🛑ረዲየሏሁ አንሁም...✅
✅👉አራቶቹ ሴቶች ናቸው።
❶👉ዘይነብ ቢንት ሙሀመድﷺ
❷👉ሩቅያ ቢንት ሙሀመድﷺ
❸👉ዑሙ-ኩልሱም ቢንት ሙሀመድﷺ
❹👉ፋጡማ ቢንት ሙሀመድﷺ
🛑ረዲየሏሁ አንሁነ...✅
⭕️የውዷችን #ወንድ ልጆች ሁላቸውም በህፃንነታቸው እንደሞቱ ዒጅማዕ አለበት።
...ኑር...✍️
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from ከ ቁርአን አያህ...
አንዳንድ ፈተናዎች በጥቂት ቀናት ውስጥ የሚያልቁ አይደሉም። ለአመታት አብረውሽ የሚዘልቁ፣ በየቀኑ ውስጥሽ ጨምቀው የሚይዙ ከባድ ስቃዮች አሉ። ዱዐ እያደረግሽ፣ እየለመንሽ... ነገር ግን ሁኔታዎች ይበልጥ እየተበላሹና እየጨለሙ ሲሄዱ በዚያ ረጅም መጠበቅ ውስጥ ልብሽ ክፉኛ ይዝላል። ሰዎችም «እስከመቼ ነው በዚህ የምትሰቃዪው? ተስፋ ቁረጪ!» እያሉ በቃላት ያቆስሉሻል።
ነገር ግን ሱረቱል ዩሱፍን ስንቀራው፣ የሰው ልጅ ተስፋ በቆረጠበት የመጨረሻው የጭንቀት ጥግ ላይ የአላህ እርዳታና እፎይታ ቅርብ እንደሆነ እናያለን። ነቢዩ ያዕቆብ (ዓ.ሰ) ውድ ልጃቸውን #ዩሱፍን ያጡት ለአስርት ዓመታት ነበር። በሀዘን ብዛት ማልቀስ ስላላቆሙ የዓይናቸው ብርሃን ጠፋ። በዚያ ላይ ደግሞ ሁለተኛው ልጃቸው ሲታሰርባቸው ሀዘናቸው እጥፍ ድርብ ሆነ።
ሰዎች «እስከመቼ?» እያሉ ሲወቅሷቸው ግን፣ እሳቸው መራራውን ሀዘን ዋጥ አድርገው፦ «ትዕግስቴ ያማረ ነው፤ አሏህ ሁሉንም አንድ ላይ ይመልስልኛል» አሉ። ያ ያረጀና የደከመ የመሰለው ዱዐቸው ግን በአላህ ዘንድ ፈጽሞ አልጠፋም ነበር።
የለመንሽው ነገር ዓመታትን አስቆጥሮ ተስፋ አስቆራጭ ሆኖብሻል? በሀዘን ብዛት ዓይንሽ እስኪዝል አዝነሻል? እንግዲያውስ የያዕቆብን ዉብ ትዕግስት እና ተወኩል አስታውሺ! አንቺ የሰለቸሽንና የቆየውን ዱዐሽን... አሏህ በአንድ ጀምበር ውብ አድርጎ የመመለስ ፍጹም አቅም አለው! 🥰
فَصَبْرٌ جَمِيلٌ ۖ عَسَى اللَّهِ أَن يَأْتِيَنِي بِهِمْ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْعَلِيمُ الْحَكِيمُ
«...ትዕግሥቴም መልካም (ትዕግሥት) ነው፤ አلاህ ሁሉንም በአንድ ላይ ሊያመጣልኝ ይከጀላል፤ እርሱ አዋቂው ጥበበኛው ነውና (አለ)።» (12:83)
አብሽሪ የኔ ሴት ❤️🩹🍂 ከ ቁርአን አያህ...
Repost from ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ) ✈
👉በደዕዋው ላይ ያላችሁ ጀግኖቻችን አብሽሩ
«ማዕበሉን ቅዘፈው»
----------------------
አንተ ለአምላክህ ለእምነትህ ስራ፡
በተቻለህ መጠን ያወቅካትን አቅራ፡
ይሙህ ይቅጠፉብህ ስም አጥፊን አትፍራ፡
መረጃ ሲጠየቅ እየፈረጠጡ፡
ለብቻ ፎክረው ስሜት እየጠጡ፡
እንወያይ ሲባል ፈጥነው እየሮጡ፡
በሐቅ ለመቅጠፍ ምስጥ ሆነው ሲመጡ፡
ሒዝብይ ባህሪው ይህ ነው
የሐቅ ሰዎች ሆይ እንዳትደነግጡ፡
ስትከረችምበት የጥመት በራፉን፡
የቢዲዓው መንጋ ቢከፍትብን አፉን፡
ፈፅሞ አትገረም አታስተውል ፅንፉን፡
#ሱንይ_ከተውሒድ ነው የሚያገኘው ትርፉን፡
ተራ ወሬኛውን እየናቅክ እለፈው፡
ለሽርክ ሩቃ ሁን በሁጃ አስለፍልፈው፡
በመረጃ ጠንክር ሱናውን አግዝፈው፡
ዋና ተለማመድ ማዕበሉን ቅዘፈው፡
.....አብሽር...
....ኑር....
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from HUDA SOFT
«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን
ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦
ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች።
እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው።
አፑን ለአጠቃቀም ልዩ እና ምቹ የሚያደርጉት ባህሪያት፦
• ደርሶችን ከጀማሪ ጀምሮ ደረጃ በደረጃ በቅደም-ተከተል የሚያስተምር።
• ትምህርቱን ሲጨርሱ ራሶን የሚፈሹበት ፈተናዎች ያሉት።
• በትምህርቱ መሃል አስፈላጊ ነጥቦችን በቀላሉ መፃፍ የሚያስችል ጥሩ ማስታወሻ መያዣ ያለው።
• የደርሶች ማውጫ በየዘርፉ በጥራት የተከፋፈለበት።
• የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ መልሰው ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል።
• ከቅጅዎቹ መካከል የመረጡትን ለሌሎች ማጋራት (Share) የሚያስችል አማራጭ።
• አፑን ለአጠቃቀም አመቺ የሚያደርጉት ማስተካከያዎች ያሉት።
• ደርሱን አቋርጠው በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ቢፈልጉ በትክክል ካቆሙበት ሰከንድ የሚጀምር።
የአፕሊኬሽን አዘጋጅ፦ HUDASOFT
https://t.me/hudasoft
ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ (የጠራ) ይሆን ዘንድ፤ በዚህ ስራ ላይ ለተባበሩትም ሆነ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩት በሙሉ አላህ መልካም ስራችንን እንዲቀበለን እንማፀነዋለን።
አፑን አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት፦
🔗 የማውረጃ ሊንክ (Google Play Store)፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahlulaser.hs.app
Repost from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
የኡስታዝ ሳዳት ከማል ደርሶች
1) ኹዝ ዐቂደተክ
2) ኹዝ ዐቂደተክ ለልጆች
3) አልዋጂባት
4) አልቀዋዒዱል አርበዕ
5) አልቀዋዒዱል አርበዕ ለወጣቶች
6) አልአርበዑነ ነወዊያህ
7) ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ
8) ረውዶቱል ባዲኢን
9) ሠላሠቱል ኡሱል
10) ኑሩ ተውሒድ ወዙሉማቱ ሺርክ
11) አልሙዕተቀዱ ሶሒሕ
12) ሹሩጡ ሶላት
13) መቶ ሐዲሥ ጁዝ1
14) መቶ ሐዲሥ ጁዝ2
15) መቶ ሐዲሥ ጁዝ3
16) ሙቀረሩ ተውሒድ ወል ፊቅህ
17) ዐቂደቱ አህሊ ሱነቲ ወልጀማዐ
18) እጅ ከፍንጅ
19) 150 ሐዲሦች
20) ረመዳን
22) ሚንሃጁል ፊርቀቲ ናጂያ
23) 300 ኢስላምን ለህፃናት ማስገንዘብ
24) የነብዩ ﷺ የህይወት ታሪክ ባጭሩ
15) የእውቀት መጀመሪያ 130 ሐዲሦች (1)
26) የእውቀት መጀመሪያ 130 ሐዲሦች (2)
27) የአላህ ባሪያዎች
28) 35 ሐዲሦች
29) 35 የነብዩ ﷺ ሐዲሦች
30) የጁዝ ዐመ ትርጉም
31) መቶ ሐዲሥ ጁዝ3
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
ለአላህ ብየ እወድሃለሁ። ታላቁ ባለውለታችን ውዱና የተከበርከው የተውሒዱ አርበኛ የሱናው ሰባኪ ኡስታዛችን ኡስታዝ ሳዳት ከማል። አላህ ይጠብቅህ። ረዥም እድሜ ከዓፊያና ከመልካም ስራ ጋር አላህ ይወፍቅህ።
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
Repost from تَحْتَ ظِلِّ الْعَرْش
🔈 የጁሙዓ ኹጥባ
📖ርዕስ፦ኢስላም ና ኢስላምን የሚያፈርሱ ነገራቶች
📍ቦታ፦አማን ከተማ
🌇መስጅድ፦ኑር መስጅድ
🎙በ ኡስታዝ ጀማል ናስር
https://t.me/Jemalnasir
✍ [ سنن يوم الجمعة ]
قال فضيلة الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين - رحمه الله تعالى - :
➊ قراءة سورة الكهف .
➋ الإغتسال .
➌ السواك .
➍ الطيب .
➎ التبكير إليها، أن يبكر حين تطلع الشمس .
➏ أن يلبس الإنسان أحسن ثيابه التي عنده سواء كان جديداً أم غسيلاً .
➐ يتحرى الدعاء لأن في الجمعة ساعة لا يوافقها عبد مسلم يسأل الله شيئاً وهو قائم يصلي إلا أعطاه إياه .
➑ أن يكثر من الصلاة على النبي ﷺ .
( لقاء الباب المفتوح، 105).
=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/Abulabas1444
t.me/Abulabas1444
Repost from Woldia University Muslim Students
የሙሐደራ ማስታወቂያ
ተጋባዥ እንግዶች፦
1. ኡስታዝ ኢብኑ መነወር
ርዕስ፦ { العذر بالجهل }
2. ዶ/ር ሰዒድ ሙሳ
ርዕስ፦ { التسرع في التبديع }
3. ዶ/ር ሑሰይን ዓሊ
ርዕስ፦ { خطر التعصب }
ፕሮግራሙ በአቡ ሂበቲላህ እና በአቡ ሐኒፋ የሚመራ ይሆናል።
የፊታችን ጁሙዓ ከምሽቱ 3:00pm በኢትዮ
አድራሻ፦ ዳሩ ተውሒድ
https://s.imoim.net/A6NRGx?from=copy_link
Repost from የሰለፊዮች መገናኛ በሐይቅ ملتقى السلفيين في حيق
⚠️ አትናገረው ወይም አተግብረው!
ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِنَّ اللَّهَ تَجَاوَزَ لِأُمَّتِي عَمَّا وَسْوَسَتْ أَوْ حَدَّثَتْ بِهِ أَنْفُسَهَا، مَا لَمْ تَعْمَلْ بِهِ أَوْ تَكَلَّمْ﴾
“አላህ ለኡመቴ (ለሕዝቦቼ) በልባቸው ውስጥ የሚመላለሰውንና ነፍሳቸው የምታወራውን (መጥፎ ሃሳብ) ይቅር ብሏቸዋል። እስካልተገበሩት ወይም እስካልተናገሩት ድረስ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6664
🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧
Repost from SadatKemal Abu Meryem
👉ሊደመጥ የሚገባ ምርጥ ሙሐደራ ።
የተውሒድ አንገብጋቢነት የሽርክ አስከፊነት በሚል ርዕስ
🎙በ #Ibnu_Munewor (ሀፊዘሁሏህ)
🕌 በኮንቦልቻ አንሷር መስጅድ ከአሱር በኃላ የተደረገ
አይ ሞት!!
ቀን በቀን ሳናዉቀዉ ዕድሜያችን እየገፋ ወደ ሞት እየሄድን ነው፤ አንድ ቀን መድረሳችንም የማይቀር እውነት ነው። ዋናው የሚያሳስበን መቼ ነው የምንደርሰው ሳይሆን፣ «ከሞት በኋላ ምንድነው የሚጠብቀን?» የሚለው ጥያቄ ነው።
الْمَوْتُ بَابٌ وَكُلُّ النَّاسِ دَاخِلُهُ
فَلَيْتَ شِعْرِي بَعْدَ الْبَابِ مَا الدَّارُ؟
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/Abulabas1444
t.me/Abulabas1444
