ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ

ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ

Открыть в Telegram

ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ በማህበረሰባችን ውስጥ በሰፊው ስለተሰራጨው ታላቁ ሙንከር ስለ(ሽርክ) እና የተፈጠርንበት አላማ ስለሆነው ስለ (ተውሒድ) እንድሁም ስለሱና እና ቢድዓ እና ሌሎችም ኸይር ነገሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
319
Подписчики
-124 часа
-27 дней
+5430 дней
Архив постов
+6
የኪታቡ ተውሒድ ደርስ * በሑዘይፋ መስጂድ እየቀረበ ያለ * ክፍል - 01፣ ሙቀዲማ = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

አዲስ ሙሀዶራ በገጠር --------------------- «ርዕስ» ..ጥንቆላ፣ድግምትና መሳል... ሙሀዶራ ቁጥር፡❶❸⓪ በኑረዲን አል-አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

«ሐቅ ነው»  መሞት መለያየት አይደለም!!   በእርግጥም አኼራ ላይ እንገናኛለን፤ ከባዱ መለያየት ማለት;   ከፊላችን ጀነት ገብቶ: ሌላኛችን እሳት ሲገባ ነው።    🤲አላህ ሁላችንም በጀነት ይሰብስበን🤲 http://t.me/nuredinal_arebi

የነብያችንﷺ ልጆች ሰባት ናቸው። ከወንድ ሶስት ከሴት አራት ✅ወንዶቹ ❶👉ቃሲም ኢብኑ ሙሀመድﷺ ❷👉አብደሏህ ኢብኑ ሙሀመድﷺ ❸👉ኢብራሒም ኢብኑ ሙሀመድﷺ 🛑ረዲየሏሁ አንሁም...✅ ✅👉አራቶቹ ሴቶች ናቸው። ❶👉ዘይነብ ቢንት ሙሀመድﷺ ❷👉ሩቅያ ቢንት ሙሀመድﷺ ❸👉ዑሙ-ኩልሱም ቢንት ሙሀመድﷺ ❹👉ፋጡማ ቢንት ሙሀመድﷺ 🛑ረዲየሏሁ አንሁነ...✅ ⭕️የውዷችን #ወንድ ልጆች ሁላቸውም በህፃንነታቸው እንደሞቱ ዒጅማዕ አለበት። ...ኑር...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

አንዳንድ ፈተናዎች በጥቂት ቀናት ውስጥ የሚያልቁ አይደሉም። ለአመታት አብረውሽ የሚዘልቁ፣ በየቀኑ ውስጥሽ ጨምቀው የሚይዙ ከባድ ስቃዮች አሉ። ዱዐ እያደረግሽ፣ እየለመንሽ... ነገር ግን ሁኔታዎች ይ
አንዳንድ ፈተናዎች በጥቂት ቀናት ውስጥ የሚያልቁ አይደሉም። ለአመታት አብረውሽ የሚዘልቁ፣ በየቀኑ ውስጥሽ ጨምቀው የሚይዙ ከባድ ስቃዮች አሉ። ዱዐ እያደረግሽ፣ እየለመንሽ... ነገር ግን ሁኔታዎች ይበልጥ እየተበላሹና እየጨለሙ ሲሄዱ በዚያ ረጅም መጠበቅ ውስጥ ልብሽ ክፉኛ ይዝላል። ሰዎችም «እስከመቼ ነው በዚህ የምትሰቃዪው? ተስፋ ቁረጪ!» እያሉ በቃላት ያቆስሉሻል። ነገር ግን ሱረቱል ዩሱፍን ስንቀራው፣ የሰው ልጅ ተስፋ በቆረጠበት የመጨረሻው የጭንቀት ጥግ ላይ የአላህ እርዳታና እፎይታ ቅርብ እንደሆነ እናያለን። ነቢዩ ያዕቆብ (ዓ.ሰ) ውድ ልጃቸውን #ዩሱፍን ያጡት ለአስርት ዓመታት ነበር። በሀዘን ብዛት ማልቀስ ስላላቆሙ የዓይናቸው ብርሃን ጠፋ። በዚያ ላይ ደግሞ ሁለተኛው ልጃቸው ሲታሰርባቸው ሀዘናቸው እጥፍ ድርብ ሆነ። ሰዎች «እስከመቼ?» እያሉ ሲወቅሷቸው ግን፣ እሳቸው መራራውን ሀዘን ዋጥ አድርገው፦ «ትዕግስቴ ያማረ ነው፤ አሏህ ሁሉንም አንድ ላይ ይመልስልኛል» አሉ። ያ ያረጀና የደከመ የመሰለው ዱዐቸው ግን በአላህ ዘንድ ፈጽሞ አልጠፋም ነበር። የለመንሽው ነገር ዓመታትን አስቆጥሮ ተስፋ አስቆራጭ ሆኖብሻል? በሀዘን ብዛት ዓይንሽ እስኪዝል አዝነሻል? እንግዲያውስ የያዕቆብን ዉብ ትዕግስት እና ተወኩል አስታውሺ! አንቺ የሰለቸሽንና የቆየውን ዱዐሽን... አሏህ በአንድ ጀምበር ውብ አድርጎ የመመለስ ፍጹም አቅም አለው! 🥰 فَصَبْرٌ جَمِيلٌ ۖ عَسَى اللَّهِ أَن يَأْتِيَنِي بِهِمْ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْعَلِيمُ الْحَكِيمُ «...ትዕግሥቴም መልካም (ትዕግሥት) ነው፤ አلاህ ሁሉንም በአንድ ላይ ሊያመጣልኝ ይከጀላል፤ እርሱ አዋቂው ጥበበኛው ነውና (አለ)።» (12:83)
አብሽሪ የኔ ሴት ❤️‍🩹
🍂 ከ ቁርአን አያህ...

👉በደዕዋው ላይ ያላችሁ ጀግኖቻችን አብሽሩ «ማዕበሉን ቅዘፈው» ---------------------- አንተ ለአምላክህ ለእምነትህ ስራ፡ በተቻለህ መጠን ያወቅካትን አቅራ፡ ይሙህ ይቅጠፉብህ ስም አጥፊን አትፍራ፡ መረጃ ሲጠየቅ እየፈረጠጡ፡ ለብቻ ፎክረው ስሜት እየጠጡ፡ እንወያይ ሲባል ፈጥነው እየሮጡ፡ በሐቅ ለመቅጠፍ ምስጥ ሆነው ሲመጡ፡ ሒዝብይ ባህሪው ይህ ነው የሐቅ ሰዎች ሆይ እንዳትደነግጡ፡ ስትከረችምበት የጥመት በራፉን፡ የቢዲዓው መንጋ ቢከፍትብን አፉን፡ ፈፅሞ አትገረም አታስተውል ፅንፉን፡ #ሱንይ_ከተውሒድ ነው የሚያገኘው ትርፉን፡ ተራ ወሬኛውን እየናቅክ እለፈው፡ ለሽርክ ሩቃ ሁን በሁጃ አስለፍልፈው፡ በመረጃ ጠንክር ሱናውን አግዝፈው፡ ዋና ተለማመድ ማዕበሉን ቅዘፈው፡ .....አብሽር... ....ኑር.... t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

Repost from HUDA SOFT
«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል
«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦ ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች። እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው። አፑን ለአጠቃቀም ልዩ እና ምቹ የሚያደርጉት ባህሪያት፦   • ደርሶችን ከጀማሪ ጀምሮ ደረጃ በደረጃ በቅደም-ተከተል የሚያስተምር።   • ትምህርቱን ሲጨርሱ ራሶን የሚፈሹበት ፈተናዎች ያሉት።   • በትምህርቱ መሃል አስፈላጊ ነጥቦችን በቀላሉ መፃፍ የሚያስችል ጥሩ ማስታወሻ መያዣ ያለው።   • የደርሶች ማውጫ በየዘርፉ በጥራት የተከፋፈለበት።   • የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ መልሰው ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል።   • ከቅጅዎቹ መካከል የመረጡትን ለሌሎች ማጋራት (Share) የሚያስችል አማራጭ።   • አፑን ለአጠቃቀም አመቺ የሚያደርጉት ማስተካከያዎች ያሉት።   • ደርሱን አቋርጠው በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ቢፈልጉ በትክክል ካቆሙበት ሰከንድ የሚጀምር። የአፕሊኬሽን አዘጋጅ፦ HUDASOFT https://t.me/hudasoft ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ (የጠራ) ይሆን ዘንድ፤ በዚህ ስራ ላይ ለተባበሩትም ሆነ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩት በሙሉ አላህ መልካም ስራችንን እንዲቀበለን እንማፀነዋለን። አፑን አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት፦ 🔗 የማውረጃ ሊንክ (Google Play Store)፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahlulaser.hs.app

ለአላህ ብየ እወድሃለሁ። ታላቁ ባለውለታችን ውዱና የተከበርከው የተውሒዱ አርበኛ የሱናው ሰባኪ ኡስታዛችን ኡስታዝ ሳዳት ከማል። አላህ ይጠብቅህ። ረዥም እድሜ ከዓፊያና ከመልካም ስራ ጋር አላህ ይወፍቅህ። = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

🔈 የጁሙዓ ኹጥባ 📖ርዕስ፦ኢስላም ና ኢስላምን የሚያፈርሱ ነገራቶች 📍ቦታ፦አማን ከተማ 🌇መስጅድ፦ኑር መስጅድ 🎙በ ኡስታዝ ጀማል ናስር https://t.me/Jemalnasir

ሓዲስን አለመቀበል፣ ቁርኣንን አለመቀበል ነው https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

✍          [  سنن يوم الجمعة ] قال فضيلة الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين -  رحمه الله تعالى - : ➊ قراءة سورة الكهف . ➋ الإغتسال . ➌ السواك . ➍ الطيب . ➎ التبكير إليها، أن يبكر حين تطلع الشمس . ➏ أن يلبس الإنسان أحسن ثيابه التي عنده سواء كان جديداً أم غسيلاً . ➐ يتحرى الدعاء لأن في الجمعة ساعة لا يوافقها عبد مسلم يسأل الله شيئاً وهو قائم يصلي إلا أعطاه إياه . ➑ أن يكثر من الصلاة على النبي ﷺ . ( لقاء الباب المفتوح، 105). = የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/Abulabas1444 t.me/Abulabas1444

የሙሐደራ ማስታወቂያ ተጋባዥ እንግዶች፦ 1. ኡስታዝ ኢብኑ መነወር ርዕስ፦ { العذر بالجهل } 2. ዶ/ር ሰዒድ ሙሳ ርዕስ፦ { التسرع في التبديع } 3. ዶ/ር ሑሰይን ዓሊ ርዕስ፦ { خطر التعصب } ፕሮግራሙ በአቡ ሂበቲላህ እና በአቡ ሐኒፋ የሚመራ ይሆናል። የፊታችን ጁሙዓ ከምሽቱ 3:00pm በኢትዮ አድራሻ፦ ዳሩ ተውሒድ https://s.imoim.net/A6NRGx?from=copy_link

⚠️ አትናገረው ወይም አተግብረው! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ اللَّهَ تَجَاوَزَ لِأُمَّتِي عَمَّا وَسْوَسَتْ أَوْ حَدَّثَتْ بِهِ أَنْفُسَهَا، مَا لَمْ تَعْمَلْ بِهِ أَوْ تَكَلَّمْ﴾ “አላህ ለኡመቴ (ለሕዝቦቼ) በልባቸው ውስጥ የሚመላለሰውንና ነፍሳቸው የምታወራውን (መጥፎ ሃሳብ) ይቅር ብሏቸዋል። እስካልተገበሩት ወይም እስካልተናገሩት ድረስ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6664 🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧

👉ሊደመጥ የሚገባ ምርጥ ሙሐደራ ። የተውሒድ አንገብጋቢነት የሽርክ አስከፊነት በሚል ርዕስ 🎙በ #Ibnu_Munewor (ሀፊዘሁሏህ) 🕌 በኮንቦልቻ አንሷር መስጅድ ከአሱር በኃላ የተደረገ

አይ ሞት!! ​ቀን በቀን ሳናዉቀዉ ዕድሜያችን እየገፋ ወደ ሞት እየሄድን ነው፤ አንድ ቀን መድረሳችንም የማይቀር እውነት ነው። ዋናው የሚያሳስበን መቼ ነው የምንደርሰው ሳይሆን፣ «ከሞት በኋላ ምንድነው የሚጠብቀን?» የሚለው ጥያቄ ነው። الْمَوْتُ بَابٌ وَكُلُّ النَّاسِ دَاخِلُهُ فَلَيْتَ شِعْرِي بَعْدَ الْبَابِ مَا الدَّارُ؟ የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/Abulabas1444 t.me/Abulabas1444

እናታችሁ አልናፈቀቻችሁም??