የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
Відкрити в Telegram
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
2 046
Підписники
+1924 години
+2007 днів
+49630 день
Архів дописів
2 049
📓 አዲስና ተከታታይ ደርስ በኢብኑ ባዝ መርከዝ ወራቤ
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼
↩️ اسم الكتاب፡- ➘➷➴
📒 تنبيهات في أحكام تختص بالمؤمنات
📚የኪታቡ ስም፦➷➴➘
💧አማኝ ሴቶችን ብቻ የሚመለከቱ ህግጋቶች ለይ ማንቂያዎች
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 01 📖
╰─••°─═•°•═─•••─
✍ የኪታቡ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሳሊህ ቢን ፈውዛን አል'ፈውዛን!
✍مألف الشيخ صالح بن فوزان الفوزان.
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ ሚስባህ ሙሐመድ አስ_ሲልጢይ አላህ ይጠብቀው
📄ኪታቧን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት
➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212/15
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
2 049
የሙሃደራው ርዕስ
ቤታችንን አናፍርስ!!!
አዲስ አበባ ስልጤ ሰፈር በወሰጥያ መድረሳ የተደረገ ሙሃደራ።
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
📆 እሁድ ዙልቃዕደህ 23, 1447
https://t.me/ibnbaz1212
2 049
Repost from አብራር አወል ( Abu ubeyda)
🔊 አስደሳች ዜና ለመላው አዲስ አበባ ስልጤ ሰፈር ሙስሊም ነዋሪዎች!
🎁 በመድረሳችን «አል’ወሰጢያ» እጅግ አጓጊ እና ደማቅ ፕሮግራም ከክቡር እንግዶች ጋር ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል።
↪️ ተጋባዥ እንግዶች፦
💺 ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ከአዲስ አበባ «ሀፊዘሁላህ»
💺 ኡስታዝ አ/ቃዲር ሀሰን ከአዳማ «ሀፊዘሁላህ»
💺 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ታጁ ከወራቤ «ሀፊዘሁላህ»
⌚️ ፕሮግሯሙ ለፊታችን እሁድ ግንቦ 02 2018 አ እ ከጠዋት 03:00 እስከ ዝሁር ድረስ ነው።
«ስለዚህ ለራሳችን ዝግጁ ሆነን ለሌላውም ይህንን ሰበር ዜና በፍጥነት እንድታደርሱ አደራ እንላለን።»
🕌 አድራሻችን አዲስ አበባ በተለምዶ ስልጤ ሰፈር ከሸምሱ ሬስቶራንት በኩል ባለው ቂያስ 25 ሜትር ገባ ብለን እንገኛለን።
«ክብሯን እና ክቡራት የሰለፍያ አስተምሮ ቻናል እና ግሩፕ ባልተቤቶች በሙሉ ይህንን መልእክት እንድታሰራጩ ማስታወስ እንወዳለን!»
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
2 049
Repost from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
↪️ ልዩ ሳምንታዊ የኮርስ ዝግጅት በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ !
📗 ኮርሱ የሚሰጥበት ኪታብ፦ ጂናየቱ ተመዩዕ አለል መንሀጂ ሰለፊይ
📙 عنوان الرسالة: جِنَايَةُ التَّمَيُّعِ عَلَىٰ الْمَنْهَجِ السَّلَفِيِّ لِفَضِيلَةِ الشَّيْخِ عُبَيْدِ بْنِ عَبْدِ اللهِ بْنِ سُلَيْمَان الجَابِرِيِّ
✍የኪታቡ አዘጋጅ:- ሸይኽ ዑበይድ ቢን ዐብዲላህ ቢን ሱለይማን አል-ጃቢሪይ (ረሒመሁላህ)
🎙 ኮርስ ሰጪ:- ኡስታዝ አቡ ኑህ አስ_ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
📙📝✏️የኪተቡን PDF ለማግኘት👇
https://t.me/ibnbaz1212/13
🕰 ኮርሱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት።፦
ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከ8:00-9:30 ድረስ
አድራሻ:- ወራቤ ዘሞ ባቴ ሃጢባ መድረሳ ቴሌው ፊት ለፊት
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله:
"كلما سمحت الفرصة لنشر السنة فانشرها يكن لك أجرها، وأجر من عمل بها إلى يوم القيامة
የቴሌግራም ቻነል
https://t.me/ibnbaz1212
2 049
የሸይኽ ዩሱፍ።
"خطر التعصب للأشخاص"
(ለግለሰቦች የመወገን አደጋ)
ሸይኽ አቡ ዘር
"وصايا نافعة في زمن الفتن"
(ጠቃሚ ምክር በፈተናዎች ዘመን)
ሸይኽ አህመድ
"التوحيد دعوة الأنبياء والرسل"
(ተውሂድ የነብያቶችና ሩሱሎች ጥሪ ነው።)
ሸይኽ መህቡብ
"التميز عن أهل البدع"
(ከፈጠራ ባልተቤቶች መለየት)
ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
" " "للصدقة تأثيرا عجيبا"
(ለሰደቃ አስደናቂ ተፅህኖ አላት)
ኡስታዝ ሰይፈዲን
"الإستقامة"
(በዲን ላይ ቀጥ ማለት)
ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን
"ولا نخاف لومة لائم"
(የወቃሽን ወቀሳ አንፈራም)
በኡስታዝ አቡ ፈርሃን
"فوائد الصدقة"
(የሰደቃ ጥቅሞች)
በኡስታዝ አቡ ዐብዱልሐሊም
"بناء المساجد من أعظم الصدقات الجارية"
(መስጂዶችን መገንባት ከታላላቅ ቀጣይነት ካላቸው ሰደቃዎች ነው።)
ኡስታዝ መሀመድ ሳዲቅ
"فضائل العلم والعلماء"
(የዒልምና የዑለሞች ብልጫ)
ኡስታዝ አቡ ሚፍታሕ
"المسابقة إلى فعل الخيرات"
(መልካም ስራዎችን በመስራት ላይ መሽቀዳደም)
የኢሞ ግሩፕ ሊንኮች፦
👉 https://s.imoim.net/PZ52vI
👉 https://s.imoim.net/6eOViK?from=copy_link
2 049
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🌟 ታላቅ የሰለፍያ ዳዕዋና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም 🌟
ውድ የዲን ወንድም እና እህቶች! የነብያት ወራሾች የሆኑ ታላላቅ ኡለማዎችን እና መሻይኾችን በአንድ መድረክ አግኝቶ እውቀትን ለመቅሰም፣ እንዲሁም ለዲን የበኩላችሁን አሻራ ለማሳረፍ ይህ ወርቃማ እድል እንዳያመልጥዎት!
ለነፍስዎ ስንቅ፣ ለልቦናዎ እርጋታን የሚለግሱ ታዋቂ ኡስታዞቻችን እና መሻይኾቻችን፦
🎙 ሸይኽ ዩሱፍ (ከባህርዳር)
🎙 ሸይኽ አቡ ዘር (ከኮምቦልቻ)
🎙 ሸይኽ አህመድ (ከአዲስ አበባ)
🎙 ሸይኽ መህቡብ (ከሳንኩራ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ከወራቤ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ዐብዱልሐሊም (ከወራቤ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ፈርሃን (ከወራቤ)
🎙 ኡስታዝ ሰይፈዲን (ከወላይታ)
🎙 ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን (ከሀራ)
🎙 ኡስታዝ መሀመድ ሳዲቅ (ከሱዑዲ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ሚፍታሕ (ከሐረር)
እንዲሁም፦
✨ በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ማኢዳ አቡኪ ልዩ የሆነ የልብ ትርታን የሚነካ ግጥም ይቀርብልናል።
🎙 ይህን በጉጉት የሚጠበቀውን ፕሮግራም በጣፋጭ አንደበቱ እያዋዛ የሚመራው ውዱ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም (ከዱባይ) ይሆናል።
📌 ቦታ፦ በወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች አቅሷ መስጂድ ኢሞ ግሩፕ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
📅 ቀን፦ የሚመጣው አርብ ሚያዝያ 30/2018
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ለሊቱ 6:00 ሰዓት
🔗 የኢሞ ግሩፕ ሊንኮች፦
👉 https://s.imoim.net/PZ52vI
👉 https://s.imoim.net/6eOViK?from=copy_link
"መልካምን ነገር አመላካች እንደ ሰሪው ነውና" ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! መቅረት በፍፁም አይፈቀድም!
https://t.me/wru_selefy_official_chanel
https://t.me/abuaymen14466/1650
2 049
📝የተከበራችሁ #ወራቤ የኢብኑ ባዝ መርከዝ ደርስ ተከታታዮች የነገ እሮብ እነ ሐሙስ ከፈጅር ሶላት በኋላ ይሰጥ የነበረው የዑምደቱል አህካም ደርስ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ በሐጃ ምክንያት ስለሌለ በቦታው የተንቢሃት ደርስ ይቀጥላል
ስለሆነም ተንቢሃት ኪታብ ይዛችሁ እንድትመጡ ላልሰሙትም በመደዋወል ንገሯቸው ።
2 049
↪️ ልዩ ሳምንታዊ የኮርስ ዝግጅት በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ !
📗 ኮርሱ የሚሰጥበት ኪታብ፦ ጂናየቱ ተመዩዕ አለል መንሀጂ ሰለፊይ
📙 عنوان الرسالة: جِنَايَةُ التَّمَيُّعِ عَلَىٰ الْمَنْهَجِ السَّلَفِيِّ لِفَضِيلَةِ الشَّيْخِ عُبَيْدِ بْنِ عَبْدِ اللهِ بْنِ سُلَيْمَان الجَابِرِيِّ
✍የኪታቡ አዘጋጅ:- ሸይኽ ዑበይድ ቢን ዐብዲላህ ቢን ሱለይማን አል-ጃቢሪይ (ረሒመሁላህ)
🎙 ኮርስ ሰጪ:- ኡስታዝ አቡ ኑህ አስ_ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
📙📝✏️የኪተቡን PDF ለማግኘት👇
https://t.me/ibnbaz1212/13
🕰 ኮርሱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት።፦
ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከ8:00-9:30 ድረስ
አድራሻ:- ወራቤ ዘሞ ባቴ ሃጢባ መድረሳ ቴሌው ፊት ለፊት
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله:
"كلما سمحت الفرصة لنشر السنة فانشرها يكن لك أجرها، وأجر من عمل بها إلى يوم القيامة
የቴሌግራም ቻነል
https://t.me/ibnbaz1212
2 049
የሙሃደራው ርዕስ
ولا تكون مثل العنكبوت (እንደሸረሪት አትሁኑ)
በወንድማችን አቡ ሐፍሳና በእህታችን ኡሙ ሐፍሳ የኒካ ፕሮግራም ሙናሰብ በፊርቀቲ አናጂያ መርከዝ በኦንላይን የተደረገ ደዓዋ።
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
📆 ቅዳሜ ለሊት ዙልቃዕደህ 15, 1447
https://t.me/ibnbaz1212
2 049
🎤ዛሬ ከዒሻ ሰላት በኃላ በፊርቀቱ አናጂያ የዕውቀት ማዕከል የወንድማችንን የሙሰማ (አቡ ሐፍሳ) እና የእህታችን ዘቢባን የኒካሕ ፕሮግራም ታሳቢ በማድረግ ልዩ የደዓዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።በመሆኑም ከወዲሁ ከታች በተያያዘው የኢሞ ሊንክ በመንካት የፕሮግራሙ ታዳሚ እንዲሆኑ በአክብሮት የግብዣ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
የተዘጋጀው ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል:
👉በሸይኽ ኸድር
"النكاح وفوائده"
(ጋብቻና ጥቅሞቹ)
👉በኡስታዝ አቡ ፋሩቅ
"الألفة والرحمة بين السلفيين وترك التفرق"
(በሰለፍዬች መሀከል መግባባትንና መተዛዘንን ማስፈን
ልዩነትን መተው)
👉በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
"لا تكون مثل العنكبوت"
(እንደ ሸረሪት አትሁኑ)
👉ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን
" اتباع الهوى يصد عن الحق"
(ስሜትን መከተል ከሃቅ ያግዳል)
👉በኡስታዝ አቡ ኑሕ
"أسوة السلف في الزواج"
(የሰለፎች አርአያነት በጋብቻ ዙሪያ)
👉ኡስታዝ አቡ ፈርሐን
"من مفاسد الزنا"
(ከዝሙት ብልሽቶች)
👉ኡስታዝ አቡ ሚፍታሕ
"حقوق الزوجين في الإسلام"
(የባልና የሚስት መብቶች በኢስላም)
👉ኡስታዝ አቡ ዐብዱልሐሊም
"التوحيد دعوة الأنبياء والرسل"
"ተውሂድ የነብያትና የሩሱሎች ጥሪ ነው።"
👉በወንድማችን አቡ ማኢዳ አቡበክር
"ሱናና ትዳር" የሚል ግጥም ይቀርባል።
መድረኩን ተወዳጁና አንደበተርቱሁ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም አጫጭር ምክሮችን በመሀል መሀል እያዋዛ ይመራዋል።
https://t.me/ibnbaz12122 049
ኢብኑ ደቂቅ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ:
"የሙስሊሞች ክብሮቻቸው ከእሳት ጉድጓዶች አንዱ ጉድጓድ ነው።"
እኔንም እናንተንም በሙስሊሞች ክብር ላይ ያለአግባብ ከመረማመድ አላህ ይጠብቀን።
2 049
የዑምደቱል አህካም ደርስ
باب صلاة الإستسقاء
(መጠጥ/ዝናብ በመፈለገ የሚሰገድ ሰላት)
መግቢያ
📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/ibnbaz1212/19
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
📆 ዕለተ ጁሙዓ ዙልቃዕደህ 14, 1447
🕌በኢብኑ ባዝ መድረሳ ከፈጅር ሰላት በኃላ የተሰጠ ደርስ
https://t.me/ibnbaz1212
2 049
ሸይኽ ረቢይዕ እንዲህ ይላሉ:
"
በስራዎቹ የሚኮራ(የሚኮፈስ) ሰው ጠፋ አላህ ይጠብቀን።"
እኔንም እናንተንም በእራስ ከመኮፈስና ሌሎችን ከማጣጣል ርካሽ ስነምግባር አላህ ይጠብቀን።
https://t.me/ibnbaz12122 049
የዑምደቱል አህካም ደርስ
باب صلاة الكسوف
(የፀሃይ/የጨረቃ ግርዶሽ ሰላት)
የ145ኛው እና 146ኛው ሀዲስ ማብራሪያ
📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/ibnbaz1212/19
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
📆 ዕለተ ሀሙስ ዙልቃዕደህ 13, 1447
🕌በኢብኑ ባዝ መድረሳ ከፈጅር ሰላት በኃላ የተሰጠ ደርስ
https://t.me/ibnbaz1212
2 049
የዑምደቱል አህካም ደርስ
باب صلاة الكسوف
(የፀሃይ/የጨረቃ ግርዶሽ ሰላት)
የ143ኛው እና 144ኛው ሀዲስ ማብራሪያ
📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/ibnbaz1212/19
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
📆 ዕለተ እሮብ ዙልቃዕደህ 12, 1447
🕌በኢብኑ ባዝ መድረሳ ከፈጅር ሰላት በኃላ የተሰጠ ደርስ
https://t.me/ibnbaz1212
