uk
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

Відкрити в Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
4 301
Підписники
-624 години
-247 днів
-9030 днів
Архів дописів
🇮🇱⚡️እስራኤሎች፣ ካሁን በኋላ አሜሪካ ትተወን፣ ጣልቃ ገብታ እንዳታስቆመን እያሉ ናቸው። ይዋጣልን ነው የሚሉት። ፉከራ ነው፣ ኢራንን አይችሏትም። በሁለቱም ጦርነት ታይቷል።

🇮🇷ማጂድ ሙሳቪ፣ የኢራን አብዮታዊ ጥበቃ ኮርፕስ የአየር ላይ ኃይል አዛዥ፦ 'ቃላችንን ጠብቀናል።'

🇾🇪⚔️🇺🇸🏴‍☠️ የኢራቅ ሚዲያ፦ “በየመን ውስጥ ያሉ አንጃዎች የባብ ኤል-ማንደብ ወሽመጥን (ቀይ ባሕር) ለመዝጋት እየተዘጋጁ ነው።”

🇮🇱📞🇺🇸❌🇮🇷 — እስራኤል በአሁኑ ጊዜ የኢራን የኃይል መሠረተ ልማቶችን ለማጥቃት ከአሜሪካ “አረንጓዴ መብራት” እየጠየቀች ነው።

🇮🇷⚡️🇮🇱 የማያቋርጡ ሳይረኖችና የአደጋ ጊዜ ማስጠንቀቂያዎች በሰሜን እስራኤል እየጮኹ ናቸው።
🇮🇷⚡️🇮🇱 የማያቋርጡ ሳይረኖችና የአደጋ ጊዜ ማስጠንቀቂያዎች በሰሜን እስራኤል እየጮኹ ናቸው።

🇺🇸 ፕሬዚዳንት ትራምፕ፣ ስለ ሁኔታው ማብራሪያ ተሰጥቶታል፡ Axios

🇮🇱⚡️🇮🇷 IDF በቅርቡ የሚፈጸም ግዙፍ የበቀል እርምጃ እያዘጋጀ ነው!

🇮🇱⚔️🇮🇷- የእስራኤል የብሔራዊ ደህንነት ሚኒስትር ኢታማር ቤን-ግቪር፦ “ቴህራን ሌሊቱን ትቃጠላለች።”

🇮🇱⚔️🇮🇷- የእስራኤል የብሔራዊ ደህንነት ሚኒስትር ኢታማር ቤን-ግቪር፦ “ቴህራን ሌሊቱን ትቃጠላለች።”

🇮🇷🇮🇱⚡️- አራተኛ ዙር የባሊስቲክ ሚሳይሎች ሞገድ፣ ከሰሜን ምዕራብ ኢራን፣ ከታብሪዝ፣ በእስራኤል ላይ ተከፍቷል።

🇮🇷🇱🇧 የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሰይድ አባስ አርጋቺ በ X አካውንቱ
🇮🇷🇱🇧 የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሰይድ አባስ አርጋቺ በ X አካውንቱ

🇮🇷🇮🇱⚡️- እስራኤል በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለውን መግባባት አልፈለገችውም ነበር፣ ለማፍረስ ሁሉንም መንገድ ስትጠቀም ነው የከረመችው። ሊሳካላት ያለ ይመስላል። እስራኤል አሜሪካን ከጀርባ ወግታታለች።

🇮🇷🇮🇱⚡️- ከፍተኛ የእስራኤል ባለስልጣን ለቻናል 14: እስራኤል ምላሽ ትሰጣለች።

🇮🇷🇮🇱⚡️- ሁለተኛ ዙር ባለስቲክ ሚሳዬሎች ወደ ወደ እስራኤል ተተኩሰዋል።

—❗️🇮🇱/🇮🇷 ከኢራን ባሊስቲክ ሚሳይሎች ሲተኮሱ ከከርማንሻህ ኢራን የተወሰዱ ምስሎች፣ ሰዎች በጎዳናዎች ላይ ሲደሰቱ ያሳያል።

🇮🇱🇮🇷⚡️ — 4 ወይም 5 ሚሳዬሎች ወደ ሃይፋ ተተኩሰዋል፣ በሃይፋ ፍንዳታዎች ይሰማሉ። ምናልባት የአየ መቃወሚያ ድምፅ ይሆናል።

🇮🇱🇮🇷⚡️ — አስቸኳይ ዜና፦ አንድ ከፍተኛ የእስራኤል ባለሥልጣን ከጥቂት ቅጽበታት በፊት ለእስራኤል የጦር ሰራዊት ሬዲዮ፡ ከኢራን ወደ እስራኤል ግዛት የሚደረጉ ሚሳይሎች ተኩስ፣ "የጦርነት ዳ
🇮🇱🇮🇷⚡️ — አስቸኳይ ዜና፦ አንድ ከፍተኛ የእስራኤል ባለሥልጣን ከጥቂት ቅጽበታት በፊት ለእስራኤል የጦር ሰራዊት ሬዲዮ፡ ከኢራን ወደ እስራኤል ግዛት የሚደረጉ ሚሳይሎች ተኩስ፣ "የጦርነት ዳግም መቀስቀስ ምልክት" ማለት እንደሆነ ተናግሯል። በርካታ ሚሳዬሎች ባሁኑ ሰዓት ከኢራን ተተኩሰዋል።

🇮🇷/🇮🇱 ሰበር ዜና፡ የኢራን ባለስቲክ ሚሳዬሎች ወደ ሰሜን እስራኤል፣ ሃይፋ፣ ተተኩሰዋል። በመላው ሰሜን እስራኤል ሳይረኖች እየጮሁ ናቸው።
🇮🇷/🇮🇱 ሰበር ዜና፡ የኢራን ባለስቲክ ሚሳዬሎች ወደ ሰሜን እስራኤል፣ ሃይፋ፣ ተተኩሰዋል። በመላው ሰሜን እስራኤል ሳይረኖች እየጮሁ ናቸው።

— 🇺🇸/🇮🇷/🇮🇱 እስራኤል የኢራንን ምላሽ በመፍራት፣ በነገው ዕለት በመላው እስራኤል ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ተወስኗል።

— 🇺🇸/🇮🇷/🇮🇱 ኢራን የአየር ክልሏን ሙሉ በሙሉ ዘግታለች። አይሮፕላኖች ባሁኑ ሰዓት በኢራን እና በኢራቅን አየር ክልል ከመብረር ተቆጥበዋል።