uk
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

Відкрити в Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
4 321
Підписники
-324 години
-127 днів
-7530 днів

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+28
в 1 каналах
серпень '26
+24
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+81
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+4 651
в 1 каналах
Get PRO
травень '260
в 3 каналах
Get PRO
квітень '26
+17
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
15 вересня0
14 вересня+1
13 вересня+2
12 вересня+2
11 вересня+4
10 вересня+2
09 вересня+8
08 вересня0
07 вересня0
06 вересня+2
05 вересня+2
04 вересня+3
03 вересня+1
02 вересня0
01 вересня+1
Дописи каналу
🇸🇦 🇾🇪⚡️ሮይተርስ የመርከብ ኢንዱስትሪ ምንጮችን ጠቅሶ እንደዘገበው፣ በሳውዲ ትልቁ ያንቡ ወደብ፣ የነዳጅ ጭነት ሥራዎች አቋርጧል።

2
ሮይተርስ የመርከብ ኢንዱስትሪ ምንጮችን ጠቅሶ እንደዘገበው፣ በሳውዲ ትልቁ ያንቡ ወደብ፣ የነዳጅ ጭነት ሥራዎች አቋርጧል።
1
3
🇸🇦🇪🇺⚡️ — ሳዑዲ ዓረቢያ በሴፕቴምበር ላይ ድፍድፍ ዘይት ለመጫን ከአውሮፓ ነዳጅ ማጣሪያዎች ወስዳ የነበረውን ትእዛዝ መሰረዟን ገለጸች። ይህን ያለችው፣ በድሮን ጥቃቶች የምስራቅ-ምዕራብ የቧንቧ መስመር ላይ ያሉ ሦስት የፓምፕ ጣቢያዎች ከጥቅም ውጭ ከሆኑ በኋላ ነው። ኤክስፐርቶች፣ የወደመውን ቧንቧ መስመር ለመጠገን ወራቶች ሊወስድ እንደሚችል አሳስበው፣ በዓለም ገበያ ሊፈጠር ለሚችለው እጥረት ሀገራት ከወዲሁ መጠባበቂያቸው እንዲያዘጋጁ መክረዋል።
372
4
🇮🇷/🇺🇸/🇷🇺/🇺🇦 ፕሬዝደንት ትራምፕ ለመገናኛ ብዙኃን ከተናገሩት በተቃራኒ፣ የናፍጣ ነዳጅ ዋጋ የጨመረው የዩክሬን ጥቃት በሩሲያ ኢነርጂ ተቋማት ላይ ስለተደረገ አይደለም። የናፍጣ ዋጋ
🇮🇷/🇺🇸/🇷🇺/🇺🇦  ፕሬዝደንት ትራምፕ ለመገናኛ ብዙኃን ከተናገሩት በተቃራኒ፣ የናፍጣ ነዳጅ ዋጋ የጨመረው የዩክሬን ጥቃት በሩሲያ ኢነርጂ ተቋማት ላይ ስለተደረገ አይደለም። የናፍጣ ዋጋ ጣሪያ የደረሰው በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ላይ ከተደረገው ጦርነት በኋላ ነው --- The Washington Post *-*-*- ናፍጣ፣ ከጋዝ የሚለይ ሲሆን ከባባድ የፋብሪካ ማሽነሪዎች፣ ከባባድ መኪኖች፣ የእርሻ መሳሪያዎች እና በዋናነት ፔትሮኬሚካል ፋብሪካዎች በግብአትነት የሚጠቀሙበት raw material ነው። ፕላስቲክ የሚሰራው ከናፍጣ ነው። እንዲሁም ጋዝ ጋር ተደባልቆ የተጣራ የሚያደርገው ናፍጣ ነው። የዋጋው መናር፣ አሜሪካ ውስጥ በአሁኑ ሰዓት፣ በተለይ ገበሬውን እና ከባባድ የጭነት መኪና ባለቤቶችን፣ ያስጨነቀ ጉዳይ ነው።
449
5
🇪🇬🇸🇦⚡️ — የሳውዲው መሪ መሐመድ ቢን ሰልማን ግብጥ ካይሮ ገብቷል። የግብጡ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ ሲደርስ አቀባበል አድርጎለታል።
🇪🇬🇸🇦⚡️ — የሳውዲው መሪ መሐመድ ቢን ሰልማን ግብጥ ካይሮ ገብቷል። የግብጡ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ ሲደርስ አቀባበል አድርጎለታል።
836
6
+1
Немає тексту...
1 519
7
🚨 🇸🇦⚡️🇾🇪 ሰበር ዜና: በሳዑዲ አረቢያ ያንቡ፣ ጅዳ፣ ጣኢፍ፣ አብሃ፣ አል-ኡላ እና ኻሚስ ሙሻይት ላይ፣ ከፍተኛ የሆነ የየመን የሚሳኤል ጥቃቶች በመደረግ ላይ ናቸው። በብዙ የሳዑዲ ግዛቶች ትምህርት ቤቶች፣ አየር ማረፊያዎች እና የመንግሥት ተቋማት ተዘግተዋል። የባላስቲክ ሚሳኤል እና የድሮን ጥቃቱ እንደቀጠለ ነው። *-*-*-
1 499
8
🇸🇦⚡️ሳዑዲ የመን ላይ የሙጥኝ ያለችው ለምንድነው? በየመን እንዲህ የምትንገበገበው ምን ስላለ ነው? ምን ፈልጋ ነው? ለምን የመንን አትተዋትም እና መሠረተ-ልማቶቿን ከውድመት አትታደግም?
1 474
9
🇾🇪❌🇸🇦 — የአንሷረላህ (ሁቲ) የፖለቲካ ቢሮ አባል እና የሹራ ምክር ቤት ሰብሳቢ፣ ሀዛም አል አሳድ፡ ያፋፋመው ላይ አፋፍምበት! የጀመረው የበለጠ ኢፍትሃዊው ነው።
🇾🇪❌🇸🇦 — የአንሷረላህ (ሁቲ) የፖለቲካ ቢሮ አባል እና የሹራ ምክር ቤት ሰብሳቢ፣ ሀዛም አል አሳድ፡ ያፋፋመው ላይ አፋፍምበት! የጀመረው የበለጠ ኢፍትሃዊው ነው።
1 404
10
🇺🇸🇮🇷⚡️ — የአሜሪካ የነዳጅ ዘይት ሥራ አስፈፃሚዎች፣ የንግድ ምርቶች እየቀነሱ እና ስትራቴጂካዊ ክምችቶች ወደ ገደባቸው በመቃረባቸው በሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት ምክንያት የተነበዩት ዓለም አቀ
🇺🇸🇮🇷⚡️ — የአሜሪካ የነዳጅ ዘይት ሥራ አስፈፃሚዎች፣ የንግድ ምርቶች እየቀነሱ እና ስትራቴጂካዊ ክምችቶች ወደ ገደባቸው በመቃረባቸው በሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት ምክንያት የተነበዩት ዓለም አቀፍ የነዳጅ ቀውስ፣ አሁን መድረሱን እያስጠነቀቁ መሆኑን WSJ ዘግቧል። የቼቭሮን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ማይክ ዊርት እንዳለው፣ መጀመሪያ ላይ በኢራን ጦርነት ምክኒያት ገበያዎች እንዳይወድቁ ይከላከሉ የነበሩ ብዙ መጠባበቀቂያዎቻችን፣ አሁን ተጠናቀዋል፣ ብሏል። ሲፈራ የነበረው ቀውስም፣ ደጃፍ ላይ እንደደረሰ ጨምሮ ተናግሯል። ከየመን የተነሱ የድሮን ጥቃቶች የሳውዲ ዓረቢያ የምስራቅ-ምዕራብ የቧንቧ መስመርን በአብዛኛው ከመስመር ውጭ ካደረጉ በኋላ፣ ሁኔታው ተባብሷል፣ ያለው ሌላው ሥራ አስፈፃሚ፣ ይህም ቀድሞውኑ ውስን ከሆነው ገበያ ላይ በቀን በግምት 3.5 ሚሊዮን በርሜል አስወግዷል፣ ሲል ተናግሯል። የፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተዳደር በበኩሉ፣ ሊፈጠር ጫፍ የደረሰው ቀውስ "ጊዜያዊ" መሆኑን በመግለጽ፣ የቬንዙዌላን ምርት ለማሳደግ እና የዩናይትድ ስቴትስን የማጣራት አቅም ለማስፋፋት እየሞከረ መሆኑን ተናግሯል።
1 428
11
🇸🇦⚡️🇾🇪 ከጥቂት ሰዓታት በፊት ሳዑዲ ዓረቢያ በአብሃ፣ ኻሚስ ሙሻይት እና በሌሎች በርካታ የአገሪቱ አካባቢዎች የትምህርት እንቅስቃሴዎችን ማቋረጧን አስታወቀች። የተጠቀሰው ምክንያት፣ "ዝናብ
🇸🇦⚡️🇾🇪 ከጥቂት ሰዓታት በፊት ሳዑዲ ዓረቢያ በአብሃ፣ ኻሚስ ሙሻይት እና በሌሎች በርካታ የአገሪቱ አካባቢዎች የትምህርት እንቅስቃሴዎችን ማቋረጧን አስታወቀች። የተጠቀሰው ምክንያት፣ "ዝናብ ስለሚጥል" የሚል ነው (በዓለም ላይ አነስተኛ ዝናብ ያለበት ሀገር፣ በዚህ ሰዓት ቅልጥ ያለ ዝናብ ሊያስተናግድ)። በሳውዲ ዓረቢያ በቀጣዮቹ 24 ሰዓታት ዝናብ የመውረድ ዕድሉ ዜሮ (0%) መሆኑን ልብ ይበሉ እና አካባቢዎቹ በአሁኑ ጊዜ በሮኬት ጥቃት ከሚሰነዘርባቸው ጋር የሚዛመዱ ናቸው። *-*-*
1 381
12
🇺🇦❌🇷🇺 — የዩክሬን ድሮኖች በሩሲያ ሲዝራን፣ ግዙፉን የነዳጅ ማጣሪያ መትተዋል። በማጣሪያው ውስጥ በርካታ እሳቶች ይታያሉ። *-*-*- ሳይውል ሳያድር+1
🇺🇦❌🇷🇺 — የዩክሬን ድሮኖች በሩሲያ ሲዝራን፣ ግዙፉን የነዳጅ ማጣሪያ መትተዋል። በማጣሪያው ውስጥ በርካታ እሳቶች ይታያሉ። *-*-*- ሳይውል ሳያድር
1 432
13
🇸🇦🇹🇷🇵🇰 ሳውዲ ዓረቢያ፣ ፓኪስታን እና ቱርክ አንድ ላይ ተሰባስበዋል። ኤርዶጋን፣ የመካ ስምምነትን "አዲስ እርምጃ" ሲል አወድሶታል። "ለእስላማዊው ዓለም ግልፅ መልዕክት መላክ እንፈልጋለ
🇸🇦🇹🇷🇵🇰 ሳውዲ ዓረቢያ፣ ፓኪስታን እና ቱርክ አንድ ላይ ተሰባስበዋል። ኤርዶጋን፣ የመካ ስምምነትን "አዲስ እርምጃ" ሲል አወድሶታል። "ለእስላማዊው ዓለም ግልፅ መልዕክት መላክ እንፈልጋለን፣ እነዚህ አዎንታዊ እድገቶች ናቸው... ... አላህ ቢሻ በእርግጥ እናሸንፋለን" ብሏል። *-*- በካራቴ ነው የምንጠርባችሁ ነው የሚለው፣ ግን የታል በተግባር? ሳዑዲን ታዲያ ለምን ሳትረዷት እንደዛ እየለመነቻችሁ …? ቅር አሰኝታችሁኛል!
1 448
14
⚡️🇺🇸🇺🇦 ትራምፕ፡ ዩክሬን የሩስያ ኢነርጂ ኢላማዎችን ላለመምታት ተስማምታለች። ሩሲያም እንዲሁ ለማድረግ ተስማምታለች! የዓለም የናፍጣ የዋጋ ጭማሪ በአብዛኛው የተከሰተው በኢራን ሳይሆን በሩሲ
⚡️🇺🇸🇺🇦 ትራምፕ፡ ዩክሬን የሩስያ ኢነርጂ ኢላማዎችን ላለመምታት ተስማምታለች። ሩሲያም እንዲሁ ለማድረግ ተስማምታለች! የዓለም የናፍጣ የዋጋ ጭማሪ በአብዛኛው የተከሰተው በኢራን ሳይሆን በሩሲያ/ዩክሬን ጦርነት ነው። *-*-*- አይመስለኝም የተከበሩ ፕሬዝዳንት! አውሮፓዊያን፣ በተለይ ጀርመን፣ እንግሊዝ እና ፈረንሳይ፣ እስካሉና በንግድ ልውውጥ ወይም በኔቶ ፈንዲንግ እስካልተቆነጠጡ ድረስ፣ ዩክሬን መዋጋቷን አታቆምም! እንዲያውም በአሁኑ ሰዓት፣ አሜሪካ ከኔቶ ራሷን ስታስወጣ ብቻ ነው፣ ጦርነቱ ያለማወላወል ሊቆም የሚችለው። የአውሮፓዊያን የሁልጊዜም ትጋት፣ የአሜሪካን ጦርነቱን የመቋጨት ፍላጎትን በማምከን፣ ለዓመታት ማስቀጠል ነው። በሩሲያ፣ ምስጋና ለፑቲን ድክመት ይሁንና፣ ክፍተት አይተዋል።
1 540
15
🇸🇦/🇪🇬/🇾🇪 የሳውዲ አልጋ ወራሽ መሐመድ ቢን ሰልማን የግብጡን ፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አል ሲሲን ነገ በካይሮ ይገናኛል። ሳዑዲ አረቢያ ግብጥን ሁቲዎችን ለመጋፈጥ እርዳታ ትጠይቃለች ተብሏ
 🇸🇦/🇪🇬/🇾🇪 የሳውዲ አልጋ ወራሽ መሐመድ ቢን ሰልማን የግብጡን ፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አል ሲሲን ነገ በካይሮ ይገናኛል። ሳዑዲ አረቢያ ግብጥን ሁቲዎችን ለመጋፈጥ እርዳታ ትጠይቃለች ተብሏል። *-*-*-*- ግብጥም ተጠየቀች
1 579
16
🇬🇧🇸🇦🇾🇪⚡️ — የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዲ በርንሃም በየመን ቀይ ባህር ዳርቻ የሁቲ (አንሷሩላህ) ጥቃቶች እና ግስጋሴዎች እየተባባሱ በመምጣታቸው ለሳውዲ ዓረቢያ ድጋፍ እያሰበ ነው
🇬🇧🇸🇦🇾🇪⚡️ — የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዲ በርንሃም በየመን ቀይ ባህር ዳርቻ የሁቲ (አንሷሩላህ) ጥቃቶች እና ግስጋሴዎች እየተባባሱ በመምጣታቸው ለሳውዲ ዓረቢያ ድጋፍ እያሰበ ነው ሲል ብሉምበርግ ዘግቧል። ሪያድ ስትራቴጂክ ባብ ኤል-ማንደብ ወሽመጥ አቅራቢያ ያሉትን ሁቲዎች ለመቋቋም እና የሳውዲ የነዳጅ መሠረተ ልማትን ከጥቃት ለመከላከል የተግባር ድጋፍን ጨምሮ ዲፕሎማሲያዊ እና ወታደራዊ እርዳታን ከእንግሊዝ ጠይቃለች። በርንሃም፣ የብሪታንያ የጦር አማካሪዎችን ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ለማሰማራት ተስማምቷል፣ ምንም እንኳን የሪያድ ሌሎች ጥያቄዎችን ማጽደቁ ባይታወቅም። *-*-*- ልመና ሱስ ነው! አንዴ ለማኝ ከሆንክ፣ ራስህን በራስህ ለመቻል አትችልም። ሳዑዲን የምታክል ግብዳ ሀገር፣ ሽርጥ ያገለደሙና ጫት የወጠራቸው፣ ባለ ሸበጥ ጫማ ጦር ሰራዊቶችን ብቻዋን አቅቷት… ድመት ስትሆን… ሀብት ንብረቷ እያየችው ሲወድምባት …… 🇹🇷🇵🇰 ባለፈው ሳምንት ፓኪስታንን እና ቱርክን ጠየቁ፣ እምቢ ተባሉ። 🇺🇸 አሜሪካኖችን ጠየቁ፣ አግዙን ብለው፣ እምቢ ተባሉ። 🇮🇱 ትናንት እስራኤልን መጠየቋ ተሰማ፣ እምቢ ተባለች። 🇬🇧 ዛሬ ደግሞ እንግሊዝን … መጀመሪያ ከዚሁ ሁሉ በፊት ወደ ፈጣሪ ቢጠይቁ ኖሮ፣ ውጤት ያዩ ነበር። እሱ ላይ የሉበትም።
1 679
17
🇸🇦🇾🇪⚡️+2
🇸🇦🇾🇪⚡️
1 758
18
🇮🇷🇺🇸⚡️የኢራን ጦርነት ለባሕረ ሰላጤው ሀገራት አንድ ነገር ግልፅ አድርጓል፡- 'የአሜሪካ የፀጥታ ዣንጥላ ከአሁን በኋላ የሚታመን አይደለም። 'የባሕረ ሰላጤው ሀገራት ያለ ማስጠንቀቂያ፣ ምክክ
🇮🇷🇺🇸⚡️የኢራን ጦርነት ለባሕረ ሰላጤው ሀገራት አንድ ነገር ግልፅ አድርጓል፡- 'የአሜሪካ የፀጥታ ዣንጥላ ከአሁን በኋላ የሚታመን አይደለም። 'የባሕረ ሰላጤው ሀገራት ያለ ማስጠንቀቂያ፣ ምክክር እና ጥበቃ ነው ወደ ቀጠናዊ ጦርነት ተጎትተው የገቡት። ጦርነቱንም እንደሚታየው ዋሽንግተን ለማስተዳደር ወይም ለማሸነፍ 'አልቻለችም ወይም አልፈለገችም።' --- TIME
1 748
19
🇬🇧🇷🇺🇦⚡️ - የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጀንሰን፣ አመለጠ ስለተባለው የድሮን ጥቃት እና ስለ ቭላድሚር ፑቲን፡ ይህ ሰው በፍፁም እየተሸነፈ ያለ ሰው ነው። በግንባር ላይ ብዙ
🇬🇧🇷🇺🇦⚡️ - የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጀንሰን፣ አመለጠ ስለተባለው የድሮን ጥቃት እና ስለ ቭላድሚር ፑቲን፡ ይህ ሰው በፍፁም እየተሸነፈ ያለ ሰው ነው። በግንባር ላይ ብዙ ጦሩን እያጣ ነው፣ እና በዩክሬን  ጀግኖች ሰራተኞች እና ተሳፋሪዎች ላይ የሽብር ጥቃት እየፈፀመ ነው።
1 735
20
🇩🇪 መርዝ፡ ምናልባትም የአህጉራችንን ነፃነት እና ሠላም ለመጠበቅ በጣም ወሳኝ ጊዜዎችን - ምናልባትም ሳምንታት ወይም ወራትን - እያየን ነው። ሩሲያ ከተሳካላት፣ ይህ ጀርመንን ጨምሮ ለሁላችንም
🇩🇪 መርዝ፡ ምናልባትም የአህጉራችንን ነፃነት እና ሠላም ለመጠበቅ በጣም ወሳኝ ጊዜዎችን - ምናልባትም ሳምንታት ወይም ወራትን - እያየን ነው። ሩሲያ ከተሳካላት፣ ይህ ጀርመንን ጨምሮ ለሁላችንም የማይገመት እና ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ውጤት ይኖረዋል። ለዚህም ነው እኔ እዚህ ቆሜ በጣም ጽኑ ፣ በጣም ግልፅ ፣ እና አንድ ሴንቲ ሜትር ወደ ኋላ ለመመለስ ፈቃደኛ ያልሆንኩት። *-*-*- 78 በመቶ የጀርመን ሕዝብ፣ ፍሬድሪክ መርዝ በአስቸኳይ ሥልጣኑን እንዲለቅ ይፈልጋል። ቻንስለሩ በጀርመን የመሪነት ቅቡልነቱ እጅግ የወረደ ሆኗል፣ በዋናነት በኢኮኖሚው እና ለሩሲያ ባለው ጠላትነቱ የተነሳ።
1 831