uk
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

Відкрити в Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
4 321
Підписники
-324 години
-127 днів
-7530 днів
Кількість дописів

Триває завантаження даних...

Реакції
Коментарі
Telegram Stars
ТОП дописів по

Триває завантаження даних...

Аналітика дописів
Дописи
Динаміка переглядів
🇸🇦🇹🇷🇵🇰 ሳውዲ ዓረቢያ፣ ፓኪስታን እና ቱርክ አንድ ላይ ተሰባስበዋል። ኤርዶጋን፣ የመካ ስምምነትን "አዲስ እርምጃ" ሲል አወድሶታል። "ለእስላማዊው ዓለም ግልፅ መልዕክት መላክ እንፈልጋለ
🇸🇦🇹🇷🇵🇰 ሳውዲ ዓረቢያ፣ ፓኪስታን እና ቱርክ አንድ ላይ ተሰባስበዋል። ኤርዶጋን፣ የመካ ስምምነትን "አዲስ እርምጃ" ሲል አወድሶታል። "ለእስላማዊው ዓለም ግልፅ መልዕክት መላክ እንፈልጋለን፣ እነዚህ አዎንታዊ እድገቶች ናቸው... ... አላህ ቢሻ በእርግጥ እናሸንፋለን" ብሏል። *-*- በካራቴ ነው የምንጠርባችሁ ነው የሚለው፣ ግን የታል በተግባር? ሳዑዲን ታዲያ ለምን ሳትረዷት እንደዛ እየለመነቻችሁ …? ቅር አሰኝታችሁኛል!
1 3170031Loading...
⚡️🇺🇸🇺🇦 ትራምፕ፡ ዩክሬን የሩስያ ኢነርጂ ኢላማዎችን ላለመምታት ተስማምታለች። ሩሲያም እንዲሁ ለማድረግ ተስማምታለች! የዓለም የናፍጣ የዋጋ ጭማሪ በአብዛኛው የተከሰተው በኢራን ሳይሆን በሩሲ
⚡️🇺🇸🇺🇦 ትራምፕ፡ ዩክሬን የሩስያ ኢነርጂ ኢላማዎችን ላለመምታት ተስማምታለች። ሩሲያም እንዲሁ ለማድረግ ተስማምታለች! የዓለም የናፍጣ የዋጋ ጭማሪ በአብዛኛው የተከሰተው በኢራን ሳይሆን በሩሲያ/ዩክሬን ጦርነት ነው። *-*-*- አይመስለኝም የተከበሩ ፕሬዝዳንት! አውሮፓዊያን፣ በተለይ ጀርመን፣ እንግሊዝ እና ፈረንሳይ፣ እስካሉና በንግድ ልውውጥ ወይም በኔቶ ፈንዲንግ እስካልተቆነጠጡ ድረስ፣ ዩክሬን መዋጋቷን አታቆምም! እንዲያውም በአሁኑ ሰዓት፣ አሜሪካ ከኔቶ ራሷን ስታስወጣ ብቻ ነው፣ ጦርነቱ ያለማወላወል ሊቆም የሚችለው። የአውሮፓዊያን የሁልጊዜም ትጋት፣ የአሜሪካን ጦርነቱን የመቋጨት ፍላጎትን በማምከን፣ ለዓመታት ማስቀጠል ነው። በሩሲያ፣ ምስጋና ለፑቲን ድክመት ይሁንና፣ ክፍተት አይተዋል።
1 4491019Loading...
🇸🇦/🇪🇬/🇾🇪 የሳውዲ አልጋ ወራሽ መሐመድ ቢን ሰልማን የግብጡን ፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አል ሲሲን ነገ በካይሮ ይገናኛል። ሳዑዲ አረቢያ ግብጥን ሁቲዎችን ለመጋፈጥ እርዳታ ትጠይቃለች ተብሏ
 🇸🇦/🇪🇬/🇾🇪 የሳውዲ አልጋ ወራሽ መሐመድ ቢን ሰልማን የግብጡን ፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አል ሲሲን ነገ በካይሮ ይገናኛል። ሳዑዲ አረቢያ ግብጥን ሁቲዎችን ለመጋፈጥ እርዳታ ትጠይቃለች ተብሏል። *-*-*-*- ግብጥም ተጠየቀች
1 4520028Loading...
🇬🇧🇸🇦🇾🇪⚡️ — የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዲ በርንሃም በየመን ቀይ ባህር ዳርቻ የሁቲ (አንሷሩላህ) ጥቃቶች እና ግስጋሴዎች እየተባባሱ በመምጣታቸው ለሳውዲ ዓረቢያ ድጋፍ እያሰበ ነው
🇬🇧🇸🇦🇾🇪⚡️ — የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዲ በርንሃም በየመን ቀይ ባህር ዳርቻ የሁቲ (አንሷሩላህ) ጥቃቶች እና ግስጋሴዎች እየተባባሱ በመምጣታቸው ለሳውዲ ዓረቢያ ድጋፍ እያሰበ ነው ሲል ብሉምበርግ ዘግቧል። ሪያድ ስትራቴጂክ ባብ ኤል-ማንደብ ወሽመጥ አቅራቢያ ያሉትን ሁቲዎች ለመቋቋም እና የሳውዲ የነዳጅ መሠረተ ልማትን ከጥቃት ለመከላከል የተግባር ድጋፍን ጨምሮ ዲፕሎማሲያዊ እና ወታደራዊ እርዳታን ከእንግሊዝ ጠይቃለች። በርንሃም፣ የብሪታንያ የጦር አማካሪዎችን ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ለማሰማራት ተስማምቷል፣ ምንም እንኳን የሪያድ ሌሎች ጥያቄዎችን ማጽደቁ ባይታወቅም። *-*-*- ልመና ሱስ ነው! አንዴ ለማኝ ከሆንክ፣ ራስህን በራስህ ለመቻል አትችልም። ሳዑዲን የምታክል ግብዳ ሀገር፣ ሽርጥ ያገለደሙና ጫት የወጠራቸው፣ ባለ ሸበጥ ጫማ ጦር ሰራዊቶችን ብቻዋን አቅቷት… ድመት ስትሆን… ሀብት ንብረቷ እያየችው ሲወድምባት …… 🇹🇷🇵🇰 ባለፈው ሳምንት ፓኪስታንን እና ቱርክን ጠየቁ፣ እምቢ ተባሉ። 🇺🇸 አሜሪካኖችን ጠየቁ፣ አግዙን ብለው፣ እምቢ ተባሉ። 🇮🇱 ትናንት እስራኤልን መጠየቋ ተሰማ፣ እምቢ ተባለች። 🇬🇧 ዛሬ ደግሞ እንግሊዝን … መጀመሪያ ከዚሁ ሁሉ በፊት ወደ ፈጣሪ ቢጠይቁ ኖሮ፣ ውጤት ያዩ ነበር። እሱ ላይ የሉበትም።
1 5840042Loading...
🇸🇦🇾🇪⚡️+2
🇸🇦🇾🇪⚡️
1 711000Loading...
🇮🇷🇺🇸⚡️የኢራን ጦርነት ለባሕረ ሰላጤው ሀገራት አንድ ነገር ግልፅ አድርጓል፡- 'የአሜሪካ የፀጥታ ዣንጥላ ከአሁን በኋላ የሚታመን አይደለም። 'የባሕረ ሰላጤው ሀገራት ያለ ማስጠንቀቂያ፣ ምክክ
🇮🇷🇺🇸⚡️የኢራን ጦርነት ለባሕረ ሰላጤው ሀገራት አንድ ነገር ግልፅ አድርጓል፡- 'የአሜሪካ የፀጥታ ዣንጥላ ከአሁን በኋላ የሚታመን አይደለም። 'የባሕረ ሰላጤው ሀገራት ያለ ማስጠንቀቂያ፣ ምክክር እና ጥበቃ ነው ወደ ቀጠናዊ ጦርነት ተጎትተው የገቡት። ጦርነቱንም እንደሚታየው ዋሽንግተን ለማስተዳደር ወይም ለማሸነፍ 'አልቻለችም ወይም አልፈለገችም።' --- TIME
1 7130032Loading...
🇬🇧🇷🇺🇦⚡️ - የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጀንሰን፣ አመለጠ ስለተባለው የድሮን ጥቃት እና ስለ ቭላድሚር ፑቲን፡ ይህ ሰው በፍፁም እየተሸነፈ ያለ ሰው ነው። በግንባር ላይ ብዙ
🇬🇧🇷🇺🇦⚡️ - የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጀንሰን፣ አመለጠ ስለተባለው የድሮን ጥቃት እና ስለ ቭላድሚር ፑቲን፡ ይህ ሰው በፍፁም እየተሸነፈ ያለ ሰው ነው። በግንባር ላይ ብዙ ጦሩን እያጣ ነው፣ እና በዩክሬን  ጀግኖች ሰራተኞች እና ተሳፋሪዎች ላይ የሽብር ጥቃት እየፈፀመ ነው።
1 7010022Loading...
🇩🇪 መርዝ፡ ምናልባትም የአህጉራችንን ነፃነት እና ሠላም ለመጠበቅ በጣም ወሳኝ ጊዜዎችን - ምናልባትም ሳምንታት ወይም ወራትን - እያየን ነው። ሩሲያ ከተሳካላት፣ ይህ ጀርመንን ጨምሮ ለሁላችንም
🇩🇪 መርዝ፡ ምናልባትም የአህጉራችንን ነፃነት እና ሠላም ለመጠበቅ በጣም ወሳኝ ጊዜዎችን - ምናልባትም ሳምንታት ወይም ወራትን - እያየን ነው። ሩሲያ ከተሳካላት፣ ይህ ጀርመንን ጨምሮ ለሁላችንም የማይገመት እና ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ውጤት ይኖረዋል። ለዚህም ነው እኔ እዚህ ቆሜ በጣም ጽኑ ፣ በጣም ግልፅ ፣ እና አንድ ሴንቲ ሜትር ወደ ኋላ ለመመለስ ፈቃደኛ ያልሆንኩት። *-*-*- 78 በመቶ የጀርመን ሕዝብ፣ ፍሬድሪክ መርዝ በአስቸኳይ ሥልጣኑን እንዲለቅ ይፈልጋል። ቻንስለሩ በጀርመን የመሪነት ቅቡልነቱ እጅግ የወረደ ሆኗል፣ በዋናነት በኢኮኖሚው እና ለሩሲያ ባለው ጠላትነቱ የተነሳ።
1 7840047Loading...
🇸🇦⚡️🇾🇪 አንሷሩላህ (ሁቲ) በሳውዲ ዓረቢያ የምስራቅ-ምዕራብ (መዲና- ቀይ ባሕር) የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ላይ ያደረሰው ውድመት፣ ሲባል ከነበረው በላይ ነው። ምስሉ፣ ከሳተላይት
🇸🇦⚡️🇾🇪 አንሷሩላህ (ሁቲ) በሳውዲ ዓረቢያ የምስራቅ-ምዕራብ (መዲና- ቀይ ባሕር) የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ላይ ያደረሰው ውድመት፣ ሲባል ከነበረው በላይ ነው። ምስሉ፣ ከሳተላይት የተወሰደ 'የበፊትና የበኋላ' ምስል ነው። -*-*- ከስሏል እኮ፣ ምንም የቀረ የለም!
1 8862040Loading...
🇾🇪🇸🇦⚡ - በሳውዲ ዓረቢያ ደቡባዊ ክፍል በርካታ ቦታዎች ላይ፣ ፍንዳታዎች ተሰምተዋል።
1 8340013Loading...
🇾🇪❌️🇸🇦 ምሽቱን የየመን ሚሳኤሎችን ቀጥተኛ ጥቃት ተከትሎ፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፡ ምንም አይነት መሰባሰብ እና ፎቶግራፍ ማንሳትን ክልክል ነው!ይህን ሕግ ሲጥስ የተገኘ ወየውለት፣ ጨዋታ አቁመናል!
🇾🇪❌️🇸🇦 ምሽቱን የየመን ሚሳኤሎችን ቀጥተኛ ጥቃት ተከትሎ፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፡ ምንም አይነት መሰባሰብ እና ፎቶግራፍ ማንሳትን ክልክል ነው!ይህን ሕግ ሲጥስ የተገኘ ወየውለት፣ ጨዋታ አቁመናል!
1 8220015Loading...
🇸🇦⚡️የሳዑዲ ምንጭ፡- አሁን በደቡብ ሳውዲ አረቢያ እየሆነ ያለው ነገር ጀሃነም እና ቅዠት ይመስላል፣ በመንግሥቱ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ነገር ነው።
1 7700022Loading...
🇸🇦⚡️በአሁኑ ሰዓት በሳውዲ አረቢያ ደቡባዊ አካባቢዎች በሚገኙ ቁልፍ ቦታዎች ላይ፣ ድሮኖች በጅምላ ጥቃት እየሰነዘሩ ናቸው። 
1 7710018Loading...
🇸🇦⚡️በሳውዲ አረቢያ ናጅራን ከተማ በሚገኝ የነዳጅ ማምረቻ ፋብሪካ ላይ የተከሰተ ከፍተኛ የእሳት አደጋ ተመዝግቧል።
🇸🇦⚡️በሳውዲ አረቢያ ናጅራን ከተማ በሚገኝ የነዳጅ ማምረቻ ፋብሪካ ላይ የተከሰተ ከፍተኛ የእሳት አደጋ ተመዝግቧል።
1 8160021Loading...
🇾🇪🇮🇶🇸🇦⚡️- በሳዑዲ ዓረቢያ የምሥራቅ-ምዕራብ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ የደረሰውን ውድመት ለመጠገን፣ ከአንድ ወር በላይ ጊዜ ያስፈልጋል፣ በዚህም ምክኒያት በዓለም አቀፍ ነዳጅ ገበያ ውዥንብር ተፈጥሯል- ሮይተርስ
1 7390015Loading...
🇾🇪🇸🇦⚡- የሳውዲ ዓረቢያ ዋና የነዳጅ ቧንቧ መስመር ጥገና ተደርጎለት በቀናት ውስጥ እንደገና ወደ ሥራ ካልገባ፣ ለውጭ የሚሆነው የነዳጅ ክምችት ያልቃል፣ ይህም እስከ 4% የሚደርስ እጥረት የዓለም አቅርቦት ላይ ያስከትላል፣ ሲሉ የሳውዲ ነዳጅ ገዢዎች እና ነጋዴዎች ለሮይተርስ ተናግረዋል።
1 7790015Loading...
🇾🇪🇸🇦⚡- የሳውዲ ዓረቢያ ዋና የነዳጅ ቧንቧ መስመር ጥገና ተደርጎለት በቀናት ውስጥ እንደገና ወደ ሥራ ካልገባ፣ ለውጭ የሚሆነው የነዳጅ ክምችት ያልቃል፣ ይህም እስከ 4% የሚደርስ እጥረት የዓለም አቅርቦት ላይ ያስከትላል፣ ሲሉ የሳውዲ ነዳጅ ገዢዎች እና ነጋዴዎች ለሮይተርስ ተናግረዋል።
1000Loading...
🇸🇦🇮🇱⚡️🇾🇪 የሳዑዲው ቢን ሰልማን የመንን ለመጋፈጥ ከጽዮናውያን ጋር አብሯል -- የሁቲ ቃል አቀባይ። የዕብራይስጥ ጋዜጣ፣ ኢዝራኤል ሁም፣ መሐመድ ቢን ሰልማን በዩናይትድ ስቴትስ በኩል ለእስራኤል መልእክት እንደላከ እና በቀይ ባሕር እና በባብ አል-ማንደብ ውጥረት እንዳይባባስ እርዳታ እንደጠየቀ ዘግቧል። ጋዜጣው አክሎም፣ ሳዑዲ አረቢያ ለእስራኤል በተዘዋዋሪ መልእክት፦ “በሁቲዎች ላይ በሚደረገው ጦርነት እርዱን” ብላለች። ጋዜጣው በማጠቃለያው አንድ የእስራኤል ከፍተኛ የደህንነት ባለስልጣንን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው፣ እስራኤል ቀጥተኛ ጥቃት ካልደረሰባት በስተቀር በአሁኑ ግጭት ውስጥ በየመን ጣልቃ ለመግባት ፍላጎት እንደሌላት ተናግሯል።
1 8561031Loading...
🇺🇦🇬🇷 ዩክሬን፣ ግሪክ ያላትን የፔትሪዮት ሚሳይሎችን ያለ ቅድመ ሁኔታ እና ያለ ማንገራገር እንድትሰጣት ጠይቃለች — የዩክሬን ፓርላማ አባል ጎርቤንኮ። *-*-*- በአውሮፓ ሕብረት በአሁኑ ሰዓት ፔትሪዮት ሚሳዬል ያላቸው ግሪክና ስፔን ናቸው። ሌሎቹ ሁሉም ጨርሰው ቁጭ ብለዋል፣ አሜሪካም አልሰጣችሁም ብላቸዋለች። ሕብረቱ ዩክሬንን ለማገዝ በሚል ሁለቱን ሀገሮች ከባለፈው ወር ጀምሮ ሚሳዬሎቻቸውን ለዩክሬን እንዲያስረክቡ ጫና ሲያደርግባቸው ነበር። ሁለቱም እምቢ ብለዋል። ግሪክ፣ ከቱርክ ጋር ውጥረት ውስጥ ነኝ፣ ለራሴው ያስፈልገኛል፣ ብላ እምቢ ብላለች። ስፔን፣ በሩሲያና በዩክሬን ገለልተኝነቴን እመርጣለሁ ብላ እምቢ ብላለች። ዘለንስኪ በሁለቱም ላይ ጥርሱን ቢነክስም፣ ሊያደርግ የሚችለው ምንም አልነበረም፣ እስከ ቅርብ ሳምንታት ድረስ። አሁን የዩክሬን ድሮኖች 'የሩሲያን መርከቦች' በመምታት ሰበብ፣ የግሪክን መምታት ጀምረዋል። በዚህም ግሪክ ሽንቷን መሽናት ጀምራለች። ዛሬ እየወጣ እንዳለው ዘገባ፣ ግሪክ ዩክሬንን 'መርከቦቼን አትምችብኝ፣ የምትፈልጊውን ፔትሪዮት በምላሹ እሰጥሻለሁ' እንዳለቻ ተሰምቷል።
1 8941032Loading...
🇺🇦🇬🇷 ዩክሬን፣ ግሪክ ያላትን የፔትሪዮት ሚሳይሎችን ያለ ቅድመ ሁኔታ እና ያለ ማንገራገር እንድትሰጣት ጠይቃለች — የዩክሬን ፓርላማ አባል ጎርቤንኮ። *-*-*- በአውሮፓ ሕብረት በአሁኑ ሰዓት ፔትሪዮት ሚሳዬል ያላቸው ግሪክና ስፔን ናቸው። ሌሎቹ ሁሉም ጨርሰው ቁጭ ብለዋል፣ አሜሪካም አልሰጣችሁም ብላቸዋለች። ሕብረቱ ዩክሬንን ለማገዝ በሚል ሁለቱን ሀገሮች ከባለፈው ወር ጀምሮ ሚሳዬሎቻቸውን ለዩክሬን እንዲያስረክቡ ጫና ሲያደርግባቸው ነበር። ሁለቱም እምቢ ብለዋል። ግሪክ፣ ከቱርክ ጋር ውጥረት ውስጥ ነኝ፣ ለራሴው ያስፈልገኛል፣ ብላ እምቢ ብላለች። ስፔን፣ በሩሲያና በዩክሬን ገለልተኝነቴን እመርጣለሁ ብላ እምቢ ብላለች። ዘለንስኪ በሁለቱም ላይ ጥርሱን ቢነክስም፣ ሊያደርግ የሚችለው ምንም አልነበረም፣ እስከ ቅርብ ሳምንታት ድረስ። አሁን የዩክሬን ድሮኖች 'የሩሲያን መርከቦች' በመምታት ሰበብ፣ የግሪክን መምታት ጀምረዋል። በዚህም ግሪክ ሽንቷን መሽናት ጀምራለች። ዛሬ እየወጣ እንዳለው ዘገባ፣ ግሪክ ዩክሬንን 'መርከቦቼን አትምችብኝ፣ የምትፈልጊውን ፔትሪዮት በምላሹ እሰጥሻለሁ' እንዳለቻ ተሰምቷል።
1000Loading...