የቀጠናው ተመልካች
رفتن به کانال در Telegram
በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 301
مشترکین
-624 ساعت
-247 روز
-9030 روز
آرشیو پست ها
4 303
🇮🇱⚡️እስራኤሎች፣ ካሁን በኋላ አሜሪካ ትተወን፣ ጣልቃ ገብታ እንዳታስቆመን እያሉ ናቸው። ይዋጣልን ነው የሚሉት። ፉከራ ነው፣ ኢራንን አይችሏትም። በሁለቱም ጦርነት ታይቷል።
4 303
🇾🇪⚔️🇺🇸🏴☠️ የኢራቅ ሚዲያ፦ “በየመን ውስጥ ያሉ አንጃዎች የባብ ኤል-ማንደብ ወሽመጥን (ቀይ ባሕር) ለመዝጋት እየተዘጋጁ ነው።”
4 303
🇮🇷🇮🇱⚡️- እስራኤል በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለውን መግባባት አልፈለገችውም ነበር፣ ለማፍረስ ሁሉንም መንገድ ስትጠቀም ነው የከረመችው። ሊሳካላት ያለ ይመስላል። እስራኤል አሜሪካን ከጀርባ ወግታታለች።
4 303
🇮🇱🇮🇷⚡️ — አስቸኳይ ዜና፦ አንድ ከፍተኛ የእስራኤል ባለሥልጣን ከጥቂት ቅጽበታት በፊት ለእስራኤል የጦር ሰራዊት ሬዲዮ፡ ከኢራን ወደ እስራኤል ግዛት የሚደረጉ ሚሳይሎች ተኩስ፣ "የጦርነት ዳግም መቀስቀስ ምልክት" ማለት እንደሆነ ተናግሯል።
በርካታ ሚሳዬሎች ባሁኑ ሰዓት ከኢራን ተተኩሰዋል።
4 303
🇮🇷/🇮🇱 ሰበር ዜና፡ የኢራን ባለስቲክ ሚሳዬሎች ወደ ሰሜን እስራኤል፣ ሃይፋ፣ ተተኩሰዋል። በመላው ሰሜን እስራኤል ሳይረኖች እየጮሁ ናቸው።
4 303
— 🇺🇸/🇮🇷/🇮🇱 ኢራን የአየር ክልሏን ሙሉ በሙሉ ዘግታለች። አይሮፕላኖች ባሁኑ ሰዓት በኢራን እና በኢራቅን አየር ክልል ከመብረር ተቆጥበዋል።
