🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
Відкрити в Telegram
Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
1 376
Підписники
+324 години
+3607 днів
+65030 днів
Архів дописів
አሁን በኢሞ ቀጥታ ስርጭት ሙሐደራ አለ
ግቡና አዳምጡ
https://s.imoim.net/bzY0rS?from=copy_link
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
የጁምዓ መልእክት👇
አንዳንድ ቀኖች ላይ ልባችን ይደክማል፣
ቃላት ያጥሩናል፣ እንኳን ለሰው ለራሳችንም ማብራራት ያቅተናል።
ግን አላህ ያልነገርነውንም ያውቃል፤ የልባችንን ሚስጥርም ያውቃል።
ስለዚህ ዛሬ ልብህ የደከመ ከሆነ፣ ወደ አላህ ተመለስ።
የማትናገረውን በዱዓ ንገረው፤
የማትችለውን ለእርሱ አደራ ስጥ።
﴿وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ﴾ “በአላህም ላይ የሚመካ እርሱ በቂው ነው።”ዛሬ ጁምዓ ነው… ምናልባት የምትጠብቀው መልስ፣ የምትመኘው ምሕረት፣ የምትጠብቀው በር ሊከፈት የቀረው አንዲት ዱዓ ብቻ ይሆናል። ሰላተል ነብይ ﷺ እናብዛ፣ ዱዓችንን እናብዛ፣ አላህንም በመልካም እንጠብቅ። መልካም ጁመዓ። https://t.me/+SpJHRe6JfQQ0NGI0
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
«ያ አዩሀን ናስ
በጸጥታው ሌሊት፣ በዝናብ ጠብታና በከዋክብት ድምቀት ታጅቦ... የልብ ስብራትን የሚጠግን፣ ነፍስን የሚያረጋጋ ድምፅ።
ከፈጣሪ በላይ አሳቢ፣ ከሱም ውጪ አብሳሪ ማነው? 🤍
https://t.me/+SpJHRe6JfQQ0NGI0
Repost from ኑ የራያ ሰለፍዩችን መስጅድ በጋራ እንገንባ
🎤በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
ሁለኛው ፕሮግራም በአቡ ዒምራን ሀፊዘሁሏህ
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘
https://t.me/+yxwTU-Sx-7szZGVk
ውዷ እህቴ
ስለራስሽ ለማንም አታውሪ ስለውድቀትሽም ሆነ ስለ ጥንካሬሽ አታውሪ ሁለየም ቢሆን በለቅሶሽ ውስጥ ፈገግበይ የውስጥሽን ብሶት ሰወች እንዳውቁልሽ አትጣሪ
በሶስት ነገሮች አትደራደሪ
በእምነትሽ ፣ በቤተሰቦችሽ ፣ በክብርሽ
ከዛ በተረፈ ቅንሁኝ ስቀሽ አሳልፊ ፈፅሞ ግን ከሰወች ምንም አትጠብቂ በምታደርጊው ነገርም ሰወች እንዳድርጉልሽ አስበሽ አታድርጊ
ሰናይ ምሽት
🎁የሰርግ ፕሮግራም💍🎁
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የወንድማችን አቡ አብደላህ እና የዉዷ እህታችን ኡሙ አብደላህ የሰርግ ፕሮግራም አስመልክቶ የተዘጋጀ ታላቅ የደአዋ ፕሮግራም ሙሺሪት ሙሺራዉ بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير
⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
➊ ሸይኽ ሰኢድ አቡ ሙሀመድ
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❸ ኡስታዝ አቡ አምር
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን
🔖ርዕስ በሰዓቱ
❻ ወንድም አቡ ሹራ
🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
❽ ኡስታዝ አቡ ሶፍያን
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
❾ ወንድም አንሶር ሙሀመድ
🔖 ርዕስ "የመልካም ሚስት መገለጫ"
📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች
🎤አቡ ኢምራን
🎤ወንድም አቡ ሀይደር
🎤 ወንድም አቡ ፈዉዛን
🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ
🗓ቀን እለት ሀሙስ ምሽት
⏰ ሰአት
🇪🇹በኢቶ 3:00
🇸🇦በሳዑዲ 9:00
🇵🇸በዱባይ 10:00
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇
👇👇👇👇👇
https://t.me/+yxwTU-Sx-7szZGVk
https://t.me/+yxwTU-Sx-7szZGVk
Repost from 𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨 𝑨𝑳-𝑯𝒂𝒏𝒂𝒏𝒊 (ራማስ)
🏖 የስራ እድል ማስታወቂያ
ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት
(ተቋማችን) አረብኛ ቋንቋ ትምህርት በኦንላይን የሚያስተምሩ ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
📌 የብቃት መስፈርቶች፡
✅በአረበኛ ቋንቋ ዲፕሎም ወይም ዲግሪ ያለው/ያላት
✅በአረብኛ ሰዋስውና ህግጋት (النحو والصرف) በቂ እውቀትና ክህሎት ያለው/ላት።
✅የኦንላይን ክፍሎችን የማስተዳደርና የማስተማር ፍላጎት ያለው/ላት።
✅የትምህርት አሰጣጥ በኩል ጥሩ የስነ-ምግባር አቀራረብ ያለው/ላት።
📝 ማመልከቻ ለማስገባት ፦
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የተጠየቁትን መረጃዎችን ይሙሉ፡
👇 የማመልከቻ ሊንክ፡ 🔗
https://forms.gle/a7ksaacnyo7vSi2q8
ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ፦ @sobrTyake_bot ያናግሩን ።
https://t.me/Sobrarabic
Repost from هَذِهِ عَقيدَتُنَا
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች እነዚህ ከላይ የምታዩዋቸው የሀድስ ሊቃውንቶች በሚገርም መልኩ አረበኛውም በአማረኛ እስከነ ትርጉሙ እስከ ማብራሪያው ለማንኛም ነገር ምቹ ተደርጎ የተሰራ አፕልኬሽን ወንድማችን PKሰርቶ አቅርቦልናል
ይሄ አፕልኬሽን በጣም ውብና ለተማሪዎችም ለንፅፅርም አስተማሪዎችም በሚመች መልኩ የቀረበ ነው ይሄንን አፕልኬሽን እድለቀቅልን ቻሌንጅ አስቀምጧል እሱም የ PKክን የቴሌግራም ቻናል 10kማስገባት ብቻ ነው።
ከዛም ይሄንን ውብ አፕልኬሽን ይለቀቃል አውርደው ይጠቀሙ ሁላችሁም በየቻናላችሁ ሼር አርጉ ባረከላሁ ፊኩም
https://t.me/pk_talaku
https://t.me/pk_talaku
አቢ ሁረይራ በዘገቡት ሀድስ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለዋል፦
♦️በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ፤
♦️ በአላህ ታገዝ፤ ደካማና ስልቹ አትሁን፤
♦️ አንድ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ‘ይህን ነገር እንዲህ ባደርገው ኖሮ…’ አትበል።
ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ፤ አላህ የፈለገውን ይሰራል’ በል። ‘እንዲህ ቢሆን ኖሮ’ የሚለው ንግግር ለሰይጣን ስራ በር ይከፍታል።
እራስን በራስ ማጥፋት ከታላላቅ ወንጀሎች ውስጥ ነው!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿وَمَنْ قَتَلَ نَفْسَهُ بِشَيْءٍ عُذِّبَ بِهِ فِي نَارِ جَهَنَّمَ﴾
“እራሱን በሆነ ነገር (በማንኛውም መሳሪያ) የገደለ ሰው፤ በጀሃነም ውስጥ በዛው አምሳያ ተደርጎ ይቀጣል።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6652
🔻ነብዩላሒ ኑህ የመጨረሻ ሁሉም ነገር ከአቅሙ በላይ ሲሆን ...
❨فَدَعَا رَبَّهُ أَنِّي مَغْلُوبٌ فَانتَصِرْ❩
ጌታውንም እኔ የተሸነፍኩ ነኝና እርዳኝ» ሲል ጠራ፡
ይሄን ዱዓ ሲያደርግ ዓለም በሙሉ ትሰጥማለች
ብሎ አላሰበም ነበር ነገር ግን አላህ የባሪያው ጥሪ ሰምቶ በደለኞችን አሰጠማቸው።
አንተም ጌታዬ ሆይ! ተሸነፍኩኝ እርዳኝ በለው እሱ በእርግጠኝነት ባሪያውን ይረዳልና።
