uk
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Відкрити в Telegram

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
1 376
Підписники
+324 години
+3607 днів
+65030 днів
Архів дописів
_ፈገግታ ሱና ነው ፈገግ በሉ_ ሰውየው ዕውቀት የለውም ቀሚስና ጥምጣም ብቻ ነው የለበስው እጂ ከዛ አድ አካል ለሊላኛው መልካም ነገር ይውልለታል ይከባከበዋል ግን እሄ የሚከባከበው ውርሱ ከሚገባቸው አደለም ከዛም ይህ ሲከባከበው የነበረው አካል ሞት እና ውርስ እድስጥ አዟል የውርስ ባለቤቶች አይ አይገባህም አሉት ከዛም ይህን እውቀት የለለውን ሰውየ ቀሚስና ጥምጣም ለብሶ ሲያዩት እባክህን እደዚህ አይነት መስአላ አስቸግሩናል ሲሉት ምድነው አላቸው እነሱም ለሟቹ እደጠቀመው እና መልካም እደዋለለት ነገሩት እሱም አይ ይህማ ውርስ ይገባዋል ብሎ ፍርድ ስጥ ከዛም እነሱም እዳው በሻፍዕይ መዝሀብ ነው ወይስ በሀነፍይ መዝሀብ የሚገባው በለው ጠየቁት ምን ብሎ ቢመልስ ጡሩ ነው እኔ ሀፍ ሽፍ የሚባለውን አላቅም ግን ጥቅም ውሎለታል እያላችሁ ነው ውርስ ይገባዋል ብሎ እርፍ ክክክክክክክ ያችሁትያለውቀትመናገር ያለውንጉዳት ከሽርህ መሳኢሉል ጃሂልያ ደርስ የተወሰደ

እስከመቼ በሰዎች ጥገኛ እንሆናለን?? ለምን ራሳችንን አንችልም?? ለምንስ ራሳችንን አንመስልም??? ሰው በመጣ በሄደ ቁጥር ለምን ልባችን ከዚያ ሰው ጋር ይዋልልብናል??? ለምን ጠንካራ መሆን አቃተን
እስከመቼ በሰዎች ጥገኛ እንሆናለን??  ለምን ራሳችንን አንችልም?? ለምንስ ራሳችንን አንመስልም??? ሰው በመጣ በሄደ ቁጥር ለምን ልባችን ከዚያ ሰው ጋር ይዋልልብናል???  ለምን ጠንካራ መሆን አቃተን??? ለምንስ ልባችንን ለማይሆነንና ለማይጠቅመን ነገራቶች አሳልፈን ሰጠን?? ለምን አሏህን ብቻ መመኪያችን አናደርገውም??? እስቲ መልሱን ለራሳችን!!

ስለ አህባሽ የተደረጉ ሙሓደራወች   በተለያዩ በውድ በሱና  ኡስታዞች
የተለያዩ  መሳጭ ዳእዋውች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት ማዳመጥ ይችላሉ
➚ የአህባሽ እምነት ➚ በአህባሽ ፈትዋ መስራት ➚ ዱአ እና አህበሽ ➚ ተውሂድ እና አህባሽ ➚ አህባሽ አቤት ውሸት ➚ ሱፍዮች እና አህባሽ ➚ ሀቅ አንድ ብቻ ነው ➚ ስለ አህባሽ አይ አህባሽ ➚ አህባሽ እና ላኢላሃኢለሏህ ➚ አህባሽ ጋር መደመር ➚ አህባሽ ማንናቸው ➚ አህባሽ ራቁታቸውን ቀብር እንከባለል ➚ የአህባሽ ጉድ ➚ አህባሽ እና ስሁር ➚አህባሽ የነብዩን መንገድ ይከተላሉን ➚ ጀመአቱል አህባሽ ➚ አብደላ ሀረሪ ጨረቃ ላይ ታየ ➚ ከላም እና አህባሽ ➚ የሰለፎች ወይስ የአህባሾች ➚ረድ በአህባሾች ላይ ➚ እውነት አህባሽ ዲንን ለመረዳት ነው ወይስ ለማውደም የመጡት ❓ ➚ 30 ግዜ ታርዳ የተበላችወ ላም ➚ አህባሽ ከየት ነው የቀሰሙት ➚ መሃላ እና አህባሽ ➚ አንድነት እና አህባሽ ➚ ሰውየ ከሞተ በኋላ መካ ተገኝቶአል ➚ ኢስቲዋእ እና አህባሽ እና የሰለፎች አቋም ➚ አላህ ከአርሽ በላይ ነው ➚ አየቱሀል አህባሽ ➚ የአማራ አቂዳ አህባሽ ➚ አህባሽ ሴት ሱሪ ለባሽ

🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ የመርየም አለይሀ ሰላም ወላጅ አባት ማን ይባላል?

ባልሽ  ካንቺ  እንዲርቅና ቤቱን እንዲጠላ ሰበብ የሚሆኑ  ሰበቦች 1. ለሱ አክብሮት የሌለት ከሆነ በተግባርም በቃላትም እሱን የሚያስቀይሙ ነገሮችን ማረግ ከስህተትሽ የማትታረሚ ምክር የማትቀበይው መሆን 2. በሚያደርገው ጥሩ ነገር የማታመሰግኒው የማታበረቻችው ከሆነ ጥሩ ፊት ጥሩ ፈገግታ የማሰጪው ከሆነ 3. በተደጋጋሚ ማኩረፍ  እሱን የማታጫውችው መሆን ለሱ ጊዜ የማሰጪው መሆን 4.  አለመታዘዝ አሰልቺ ድርቅ ያለ ባህሪ መያዝ ከሱጋ ተከራካሪ መሆን ሰላም የምነሺው መሆን 5. ለሱ የማትዋቢለት ራስሽን የጣልሽ ምንም ለባልሽ የሚስበው ደስ የሚለው ነገር የማታረጊ መሆን ደንታ ቢስ ለሱ መዋብን የተውሽ ጥሩ መአዛ ጥሩ እይታ ካንቺ የማያገኝ መሆኑ 6 .አለመታመን  ለሱ አለማዘን  እሱን አለመንከባከብ 7. ለስሜቱ ትኩረት አለመስጠት የባሏን ሀቅ መዘንጋት ቸልተኛ መሆን 8.  የማይወደውን የሚያስከፋውን ነገር ማረግ  እነዚህን ነገሮች  ባልን እንዲርቅ የሚያረጉ ነገሮች ናቸውና እህቶቻችን ከእነዚህና ሌሎችም መጥፎ ባህሪዎች መራቅ  ለባላቸው ጥሩዎች መሆን አለባቸው

صفات المرأة الصالحة | أم عبد الله بنت الشيخ مقبل الوادعي የጥሩ ሴቶች ባህሪያት የተዳሰሰበት የሸህ ሙቅቢል ልጅ የኡሙ አብዲላህ ኪታብ

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሁሌም ያደርጉት የነበረ ዱአ ከሆነ ለኛደግሞ እጅግ በጣም አስፈለጊ ነው يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታየ ልቤን በዲንህ ላይ አፅናው

> *اللهم* لا *تجعل* *الدنيا* *أكبر* *همنا* *👉ጭንቀቱ* የመጨረሻዋ ሀገር የአኸራው ጉዳይ የሆነለት ሰው:- - መብቃቃቱን በልቡ ላይ ያደርግለታል - ጉዳዩን ሰብሰብ ያደርግለ
> *اللهم* لا *تجعل* *الدنيا* *أكبر* *همنا* *👉ጭንቀቱ* የመጨረሻዋ ሀገር የአኸራው ጉዳይ የሆነለት ሰው:- - መብቃቃቱን በልቡ ላይ ያደርግለታል - ጉዳዩን ሰብሰብ ያደርግለታል - ዱንያ እራስዋ ፈልጋው ትመጣለች *👉ጭንቀቱ* *የቅርቢቷ* እና ጠፊ የሆነችዋ ዱንያ የሆነ ሰው ደግሞ - ድህነቱን በሁለት ዓይኖቹ መካከል ያደርግበታል - ጉዳዩን ብትንትን ያደግበታል - የለፋውን ያክል ለዱንያ ቢለፋ አላህ የወሰንለትን እንጂ አያገኝም።

✍️*አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ* *ወበረካቱሁ* *ውድ የሱና እህቶቸ በያላችሁ በት ያአሏህ ሠላም እዝነት ጥበቃው* *በረከቱ በናተ* *ላይ ይስፈን* ✍️ *ፈዘኪር አስታውስ በመልካም ነገር ላይ* *መተዋወስ የአሏህ ትእዛዝ ሲሆን በኸይር ነገር ላይ መተዋወስ ደግሞ የአማኞች* *መገለጫ ነው* *እናማ ምን ለማለት ፈልጌ ነው ነገ ቀኑ* ✍️ *ኸሚስ ነው የቻላችሁ ፁሙ እንፁም* *ያልቻላሁ ደግሞ ለሚችሉ* *አስታውሱ በተለይ ወጣቶች በፆም ላይ* *ልንበረታ ይገባል በሱና ፅሞች ላይ የፆም* *አጂሩ ትልቅ ነው ብዙም ነው* *✍️ፆምን የሚያበዛ ሰው ለሚስኪኖች* *ለደሀወች ለየቲሞች ለአቅመ ደካማወች* *ለህፃኖች ያዝናል ልቡና ውስጡም ይራራል* *ይበልጥ ወደ ጌታው ይቃረባል* *አሏህንም አብልጦ ይፈራል* *እናማ በኢባዳወች ላይ እንበራታ።* https://whatsapp.com/channel/0029VbC9hpU35fLpQT4nLF1h

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ☎️ሁለተኛው ፕሮግራም ተ ጀ መ ረ በወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረድን ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Sobabilalmesjid https://t.me/Sobabilalmesjid

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ☎️ የመጀመሪያው ፕሮግራም ተ ጀ መ ረ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሰኢድ ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Sobabilalmesjid https://t.me/Sobabilalmesjid

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቀጥታ ስርጭ ፕሮግራማችን ሊጀመር ነዉ 😂😘 ገባ ገባ በሉ ሊኩን ሸር አድርጉት https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=a3ef85739bc40f0a5e

✍ //ሁሉም ነገር ያልፋል\\ ✍ ቀኑ ፅልመት ሲሆን ፀሀይ ተሸሽጋ፣ በደመናው ተገን ብርሃኗን ነፍጋ፣ ደስታና ፈገግታው ከፊቱ ላይ ጠፍቶ፣ ከሩቅ እያሰበ በጭንቀት ተሞልቶ፣ በጉዞ መስመሩ እንቅፋት በዝ
✍ //ሁሉም ነገር ያልፋል\\ ✍ ቀኑ ፅልመት ሲሆን ፀሀይ ተሸሽጋ፣ በደመናው ተገን ብርሃኗን ነፍጋ፣ ደስታና ፈገግታው  ከፊቱ ላይ ጠፍቶ፣ ከሩቅ እያሰበ በጭንቀት ተሞልቶ፣ በጉዞ መስመሩ እንቅፋት በዝቶበት፣ ጋሬጣና እሾሁ መንገዱን ዘግቶበት፣ ምድር  ስትጠበው ወዳጅ ሁሉ  ሲርቅ፣ ያለፈን ትዝታ ትውስታ እያደር ሲናፍቅ፣ ከራሱ  ይጣላል ሌላ ምርጫ  ቢያጣ፣ እራስን በመጉዳት መፍትሄ ላይመጣ ...፤!! ግን .ደስታ ከሱ ቢርቅ  ትካዜ ቢበዛ ጣዕሟ ቢቀየር የህይወቱ ቤዛ፣ የልቡን ስብራት በፈገግታ አድምቆ የውስጡን ጨለማ በጥርሱ ደብቆ፥ ህይወት ጨልማበት ምን ያክል ቢከፋ፣ ሁሉም ነገር ያልፋል ሰው ከሰነቀ ተስፋ።!! *አብሽሩ ያልፋል ላተቅነጡ ያለጌታነው ያለን*