🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
Відкрити в Telegram
Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
1 376
Підписники
+324 години
+3607 днів
+65030 днів
Архів дописів
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
ተቋርጦ የነበረው የቪድዮ ጥያቄያችን ዛሬ ተመልሷል።
እስከምንለቀው ድረስ ሊንኩን ለሌሎች ሸር በማድረግ አጋሩ።
ምናልባት ለአንድ ሰው ጥቅም ይሆን ይሆናል።
አንድ ሸር — አንድ መልካም ውጤት።
https://t.me/+SpJHRe6JfQQ0NGI0
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
🎀🛍ለብርድ የሚሆን ስጦታ🛍🎀
ነብያችን አሉ
በሀዲሳቸው
ሚስኪን ነው ሚስኪን ነው
ያላገባ ሰው
👏👏👏👏👏
እናንተ ወጣቶች
ሀያ ተዘጋጁ
ነብዬ ብለዋል
ፈልየተዘወጁ
👏👏👏👏👏👏
ስንት ሚስኪን አለ
ከመካከላችን
ሷሊሁን ወፍቆ
ነጃ ይበለን
👏👏👏👏👏👏👏
የሰርግ ድባብ ያማራችሁ 🎀🪄
Repost from ስለ ቀልባችን
ክፍል ❶
📜የኪታቡ ስም፡
اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!!
(ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ)
🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ
✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1
Repost from ስለ ቀልባችን
📌ለደረቀችው ልቤ!
🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ!
👇👇
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=4b7952a17ac57f8cf5
Repost from Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel
⚠️ ሶስተኛ ዙር የምዝገባ ፕሮግራም ⚠️
🔋✅ የዕውቀት ጉዞዎን በ«ዙል ቢጃደይን» ይጀምሩ!
ንፁህ የሆነችውን የሰለፎች መንገድ በቅደም ተከተል (ሲልሲላ) ለመማር ለሚጓጉ በሙሉ፤ በቤታችሁ ሆናችሁ ተጠቃሚ የምትሆኑበትን የ ONLINE መድረሳችንን ይቀላቀሉ።
በ«ዙል ቢጃደይን የ ONLINE መድረሳ» የሚቀሩ ኪታቦች ዝርዝር ~ኢን ሻ አላህ~
🕋 ▬ተውሒደል ኡሉህያ ▬ 🕋
🔴 ኹዝ ዐቂደተክ
🔴 ሠላሠቱል ኡሱል
🔴 ቀዋዒዱል አርበዕ
🔴 አል ዋጂባት
🔴 ኪታቡ ተውሒድ
🔴 ከሽፉ ሹብሀት
🔴 ማዕና ላኢላሀ ኢለላህ
🌙 ▬ አስማእ ወሲፋት ▬🌙
🔵 ሉመዓቱል ኢዕቲቃድ
🔵 ዐቂደቱል ዋሲጥያ
🔵 መንዙመቱ ሱለሚል ኡሱል
🔵 ላምየቱ ኢብኒ ተይሚያህ
🔵 ሀኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ
🛤 ▬▬ መንሀጅ ▬▬ 🛤
🟢 ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀመዓ
🟢 ሸርሑ ሱና
🟢 ኩን ሰለፍያ
🟢 ሚንሀጁ ፊርቀቲ ናጂየቲ
⚖️ ▬▬▬ ፊቅህ ▬▬▬⚖️
🟣 መቶ ሀዲስ
🟣 አርበዑን አን-ነወዊያ
🟣 ሹሩጡ ሶላት
🟣 ኡምደቱል አሕካም
🟣 አዱሩሱል ሙሂማ
🟣 ሚንሀጁ ሳሊኪን
📖 ▬▬▬ ሲራ ▬▬▬ 📖
🔶 ኡርጁዘቱል ሚኢያ
🔶 ኹላሶቱ ኑሪል የቂን
🔶 ሲረቱል ሙስጠፋ
🛡 ▬▬አዝካር ▬▬🛡
💎 አዝካሩ ሶባሕ ወል መሳዕ (ሊሸይኽ ረስላን - ከሒፍዝ ጋር)
💎 ሂስኑል ሙስሊም (ከሒፍዝ ጋር)
🚨 ማሳሰቢያ:
① ሁሉም ኪታቦች ሲቀሩ ተስሚዕ ማድረግ ግዴታ ነው።
ለሌሎች ሼር አድርግ👉 ለመመዝገብ: @Ansi8800 👉 የቴሌግራም ግሩፓችንን ለመቀላቀል: https://t.me/zul_bijadeyn_online_medresa አላህ የዒልም ጉዞን ያግራልን!
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
የእውነተኛ ወንድነት መገለጫ! 🤝❤️
አንዳንዶች ሴትን ልጅ ባገኙት አጋጣሚ እያሳደዱና እየለከፉ በሚያልፉበት በዚህ ዘመን... የሴትን ልጅ ክብር እና እሴት አውቆ፤ እሷን ከጉዳትና ከሰዎች ማይደርስ አደጋ ለመከላከል እንደ ጥላ የሚቆሙ እውነተኛ ወንዶች አሁንም አሉ።
እውነተኛ ወንድነት ማለት በሰው ድክመት ላይ መሳለቂያ መሆን ሳይሆን፣ በችግር ጊዜ ደራሽና ጠባቂ መሆን ነው። ሴት ልጅ የክብር, የእናቶች፣ የእህቶች እና የህብረተሰብ ማዕዘን ናት፤ ክብሯን ጠብቆ ማክበር ደግሞ የሰው ልጅ ሁሉ ሃላፊነት ነው።
ለሴቶች ክብር እንቁም፤ ምክንያቱም ትክክለኛ ወንድነት የሚለካው ሌሎችን በመጠበቅና በማክበር ነውና።👏
#እውነተኛ_ወንድነት #ክብር_ለሴቶች
እንደምን ነው ወሎ አፈሩ መሬቱ፡
በሰው ሀገር ሁኘ ገደለኝ ናፍቶቱ፡
እንደምን ነው ወሎ ደሴና ኮምቦልቻ ፡
የሚወለድበት ቆንጆ ቆንጆ ብቻ፡
እንደምን ነው ወሎ ከሚሴ እና ሀርቡ
ብሉልኝ ጠጡልኝ የሚሉት አህሪቡ ፡
እንደምን ነው ወሎ ሀይቅ የጁና ጊራና፡
የሚወለድበት ደፋር እና ጀግና ፡
እንደምን ነው ወሎ ባቲና ወረኢሉ
በፍቅር በናፍቆት ሰዉን የሚገሉ፡
እንደምን ነው ወሎ ቦረና እና መርሳ
ሀራም አይሆንም ወይ እናንተን ብረሳ፡
እንደምን ነው ወሎ ወረባቦ አርዲቦ
እንግዳ የሚሸኘዉ አብልቶና አጥግቦ፡
እደዉ በጠቅላላው እደት ነዉ መሬቱ
በሰው ሀገር ሁኘ ገደለኝ ናፍቶቱ
👑أختي الغالية 🌹
ሊያናድዱሽ ሲሞክሩ... ከመናደድ ይልቅ ፈገግ በይና ግራ አጋቢያቸው። የማትገመች ሴት የማትናደጅ ለእነሱ ቦታ የለለሽ ንቀሻቸው የምታልፊያቸው ጀግና ሴት ኡኚ!!!
🦋ጠንካራ ሴቶች የብዙ ለውጥ ባለቤቶች ናቸው
እናማ ጀግናዬ ጠንካራ መሆን አለብን ስልሽ
በሚመጣብሽ መከራም ሆነ ሀዘን صبر ማድረግ አለብሽ sobr ካለ ወላሂ ሁሉም ነገር አለ የፈለግሽውን ነገር ታገኛለሽ አብሽሪ👑 🌸صبر🌸
◾️ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ድካ በደረሰ ነሻጣና አቅም እውቀትን ለሰዎች በማሰራጨት ላይ ልትጓጓ ግድ ይላል። የባጢል ሰዎች ባጢላቸውን ለማሰራጨት ያላቸው ጉጉትና አቅም ካንተ የበለጠ ሊሆን አይገባም። (እውቀት በማድረስ) ሙስሊም ወንድም አህቶችህን በዲንና በዱንያቸው ጉዳይ ለመጥቀም ጥረት ልታደርግ ይገባል።
📓مجمــو؏ الفتــاوى 67/6
ጥሩ/ሷሊህ ባል የተሰጣት ሴት አሏህን ታመስግን ባልዋን ለማስደሰት የተቻላትን ሁሉ ታድርግ።
👉ምክነያቱም በዘመናችን ሷሊህ ሰዎች ጥቂት ብቻ ናቸውና ብለዋል አንድ ሸይኽ
አሏህ ሷሊህ ያድርገን
🔸ምርጥ እንስት!
ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦
«ከሴቶች ምርጥ ማለት ጥሩ መዓዛ እና ምርጥ የምግብ አሰራር ሙያ ያላት። ወጪ ቆጣቢ እና አግባብ ባለው ቦታ እና ጊዜ የምትቆጥብ ናት። ይህች እንስት ከአላህ ሰራተኞች(ሞግዚት) አንዷ ናት። የአላህ ሰራተኛ ደግሞ ጥረቱ ባክኖ በከንቱ አይቀርም»
በህጀቱል መጃሊስ (33–34)
_ፈገግታ ሱና ነው ፈገግ በሉ_
ሰውየው ዕውቀት የለውም ቀሚስና ጥምጣም ብቻ ነው የለበስው እጂ
ከዛ አድ አካል ለሊላኛው መልካም ነገር ይውልለታል ይከባከበዋል ግን እሄ የሚከባከበው ውርሱ ከሚገባቸው አደለም
ከዛም ይህ ሲከባከበው የነበረው አካል ሞት እና ውርስ እድስጥ አዟል የውርስ ባለቤቶች አይ አይገባህም አሉት
ከዛም ይህን እውቀት የለለውን ሰውየ ቀሚስና ጥምጣም ለብሶ ሲያዩት እባክህን እደዚህ አይነት መስአላ አስቸግሩናል ሲሉት ምድነው አላቸው
እነሱም ለሟቹ እደጠቀመው እና መልካም እደዋለለት ነገሩት
እሱም አይ ይህማ ውርስ ይገባዋል ብሎ ፍርድ ስጥ
ከዛም እነሱም እዳው በሻፍዕይ መዝሀብ ነው ወይስ በሀነፍይ መዝሀብ የሚገባው በለው ጠየቁት
ምን ብሎ ቢመልስ ጡሩ ነው
እኔ ሀፍ ሽፍ የሚባለውን አላቅም ግን ጥቅም ውሎለታል እያላችሁ ነው ውርስ ይገባዋል ብሎ እርፍ ክክክክክክክ
ያችሁትያለውቀትመናገር ያለውንጉዳት
ከሽርህ መሳኢሉል ጃሂልያ ደርስ የተወሰደ
እስከመቼ በሰዎች ጥገኛ እንሆናለን?? ለምን ራሳችንን አንችልም?? ለምንስ ራሳችንን አንመስልም???
ሰው በመጣ በሄደ ቁጥር ለምን ልባችን ከዚያ ሰው ጋር ይዋልልብናል??? ለምን ጠንካራ መሆን አቃተን???
ለምንስ ልባችንን ለማይሆነንና ለማይጠቅመን ነገራቶች አሳልፈን ሰጠን??
ለምን አሏህን ብቻ መመኪያችን አናደርገውም???
እስቲ መልሱን ለራሳችን!!
ስለ አህባሽ የተደረጉ ሙሓደራወች በተለያዩ በውድ በሱና ኡስታዞች
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋውች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት ማዳመጥ ይችላሉ➚ የአህባሽ እምነት ➚ በአህባሽ ፈትዋ መስራት ➚ ዱአ እና አህበሽ ➚ ተውሂድ እና አህባሽ ➚ አህባሽ አቤት ውሸት ➚ ሱፍዮች እና አህባሽ ➚ ሀቅ አንድ ብቻ ነው ➚ ስለ አህባሽ አይ አህባሽ ➚ አህባሽ እና ላኢላሃኢለሏህ ➚ አህባሽ ጋር መደመር ➚ አህባሽ ማንናቸው ➚ አህባሽ ራቁታቸውን ቀብር እንከባለል ➚ የአህባሽ ጉድ ➚ አህባሽ እና ስሁር ➚አህባሽ የነብዩን መንገድ ይከተላሉን ➚ ጀመአቱል አህባሽ ➚ አብደላ ሀረሪ ጨረቃ ላይ ታየ ➚ ከላም እና አህባሽ ➚ የሰለፎች ወይስ የአህባሾች ➚ረድ በአህባሾች ላይ ➚ እውነት አህባሽ ዲንን ለመረዳት ነው ወይስ ለማውደም የመጡት ❓ ➚ 30 ግዜ ታርዳ የተበላችወ ላም ➚ አህባሽ ከየት ነው የቀሰሙት ➚ መሃላ እና አህባሽ ➚ አንድነት እና አህባሽ ➚ ሰውየ ከሞተ በኋላ መካ ተገኝቶአል ➚ ኢስቲዋእ እና አህባሽ እና የሰለፎች አቋም ➚ አላህ ከአርሽ በላይ ነው ➚ አየቱሀል አህባሽ ➚ የአማራ አቂዳ አህባሽ ➚ አህባሽ ሴት ሱሪ ለባሽ
