uk
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Відкрити в Telegram

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
1 373
Підписники
+22724 години
+3587 днів
+63430 днів
Архів дописів
ማነው ፖለቲካ የገባው? ~ የሰዎች የኋላ ዳራ (background)፣ ስሜት፣ ፍላጎት፣ የሚያራምዱት አስተሳሰብ፣ ቡድናዊ አመለካከት፣ የንቃት መጠን፣ የትምህርት ደረጃ፣ የዲን ግንዛቤና አቋም፣ ወዘተ ይለያያሉ። ይህንን ተከትሎም የሚደግፉትና የሚቃወሙት የፖለቲካ ኃይል ከሃገር ሃገር ይለያያል። እዚህ ድረስ መግባባት ይቻላል። የምንለያየው ይህንን እውነታ የሚያረጋግጥ ተግባራዊ ማሳያ ስንመዝ ነው። የሚገርመው እነሱ የሚደግፉትን የማይደግፍ፣ እነሱ የሚጠሉትን የሚወድን አካል "አንተ ፖለቲካ አልገባህም" የሚሉ ሰዎች ሁኔታ ነው። ልክ ፖለቲካ መረዳት ማለት ከነሱ ስሜት ጋር መግጠም የሆነ ይመስል። ስለ ፖለቲካ ብዙ የለቀለቀ ወይም የፈተፈተ ሁሉ ፖለቲካ ገብቶታል ማለት አይደለም። ዝም ያለም ሁሉ አልገባውም ማለት አይደለም። ነጋ ጠባ ዜና መዘገብ ፖለቲካ መረዳት አይደለም። ትንሽ ትልቁን ከሴራ ጋራ እያስተሳሰሩ መጎንጎንም የፖለቲካ ችሎታ ሳይሆን የራስን ስንፍና መሸፈኛ ሰበብ የሚሆንበት ጊዜ አለ። ይሄ ነገር በጣም ከመብዛቱ የተነሳ "ዐረብ ልጁ ትምህርት ቤት ቢወድቅበት እንኳ የአይ^ ሁድ እጅ አለበት" ከማለት አይመለስም እስከማለት የተሳለቁ አሉ። ግነቱ በውስጡ የሆነ ያክል እውነት አለው። ለምሳሌ ያክል የሀገራችንን የዘር ፌዴራሊዝም በፅኑ የሚያወግዝ ብዙ ኃይል አለ። ከዚህ በተቃራኒ አሀዳዊ ስርአትን ከሺርክ በላይ የሚኮንንም ብዙ ወገን አለ። አስቡት እንግዲህ ሁሉም እየተነሳ ሌላኛውን አካል ፖለቲካ አልገባህም እያለ ሲያጣጥል። በዚህ ጉዳይ ላይ አተያያችን የተራራቀው በዋናነት በግንዛቤዎችን መበላለጥ ምክንያት አይደለም። ይልቁንም በብልጣብልጥና ስግብግል ባህሪያችን ጭምር የተነሳ ነው። በትምህርት ዝግጅታቸውና ደረጃቸውም፣ በሚከተሉት እምነትም ተመሳሳይ የሆኑ ሁለት ከአማራና ከኦሮሞ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በዘር ፌዴራሊዝምና በአሃዳዊ ስርአት ላይ ያላቸው ምርጫ ተቃራኒ ነው። የአንዱ ከሌላው አይገጥምም። ለምን? ግልፅ ነው። ታሪክን የሚረዱት በተራራቀ መልኩ ነው። የዛሬ ምርጫቸውም እንዲሁ የተራራቀ ነው። ልክ እንደዚሁ እኔና አንተ ኢስላማዊ ዐቂዳችንና መንሀጃችን እስከተለያየ ድረስ በሙስሊም ሀገራትና ቡድኖች ላይ ያለን ፖለቲካዊ አተያያችንና ውግንናችንም ይለያያል። ላንተ የዑመር ጠላት የሆኑ ሺዐዎችን መውደድ ኖርማል ነው። ለኔ ደግሞ ይሄ ፈፅሞ ሊያቀራርበን የማይችል ቀይ መስመር ነው። ላንተ አንድ ቡድን "ሙስሊም" የሚለው ስሙ እስካለ ድረስ የፈለገውን ቢያራምድ እንኳ ዋናው "ሞት ለአሜሪካ!" ማለቱ ነው። ከአሜሪካ ጋር አይንና ናጫ የሆነችው ሰሜን ኮሪያ ራሱ "የአሕመዲያ" መዝሀብ ተከታይ ብትሆን ኖሮ ሱኒ ሙስሊሞችን እያነቀች ብትገ ^ድል እንኳ ከመደገፍ አትመለስም ነበር። ለማንኛውም እንደ ሙስሊም ነገሮችን ሁሉ የምንመለከትበት መነፅር ዲን ሊሆን ይገባል። የዲን መሰረቱ ደግሞ ከሐቂቃ የራቀ "ኢስላም" የሚለው ባዶ ስያሜ ሳይሆን ተውሒድ ነው፣ ዐቂዳ ነው። ወላእና በራአችን ዐቂዳን መሰረት ያደረገ ሊሆን ይገባል። ይህንን ነጥብ ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "ከኢስላም ቋጠሮዎች ሁሉ ጠንካራው" ሲሉ ነው የገለፁት። የዐቂዳ ጉዳይ ላንተ ውሃ የማያነሳበት ምክንያት ለምን እንደሆነ ራስህን ጠይቅ፣ ልብህን አድምጥ። አንተ ሰፋ ቦርቀቅ ስላልክ ይመስልኝ ይሆናል። እውነታው እሱ አይደለም። ምናልባት ለማስተዋል ከጠቀመህ - እንዲያው ምናልባት -  ሺዐ እና ሱኒን ለማቀራረብ በጣም ለረጅም ዘመናት የደከመው ዩሱፍ አልቀርዷዊይ በዚህ ጥረታችን ሺ0ዎች አተረፉበት እንጂ ለሱኒው ዓለም ከጉዳት በስተቀር ያተረፈው ፋይዳ የለውም ማለቱን ያዝ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

እና ረድ እየሰጠህ ነው እደ እደዉ ምን ይሻለን ይሆን መልካም ብንሰራ እዳ ጥሩ ቢሰራ እዳ ለሰው ቻይናል ማሳደግ ተርፈዋል እኮን ለራሳቸው ሸር አድርግ የሚሉህን ቢማለት ትችል አለህ ሌላ ነገር ምን አሶራህ

📌 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራም 📚ተጀመረ 📚ተጀመረ 📚ተጀመረ 📖«نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ» (ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ) 🎤🎤በወንድማችን አቡ ኢምራን ሙራድ( ሀፊዘሁሏህ) t.me/sobabilelmesjide?videochat=c42d8a789a9173f8d2

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት «نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ» ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ) ተ ጀ መ ረ በወንድም አቡ ኢምራን ሐፊዘ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት «نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ» ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ) ተ ጀ መ ረ በወንድም አቡ ኢምራን ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/sobabilelmesjide

https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13523  ኡሙ ሀቲም👑 👍👍🌸አድርጓት https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13513 ኡሙ ፈውዛን 👑 👍👍🌸አድርጓት https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13519 ኡሙ ረያን👑 👍👍🌸አድርጓት https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13555 ኡሙ አነስ👑 👍👍🌸አድርጓት ኡሙ ዓፊፋ 👍👍🌸 አድርጓት https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13605 ኡሙ አቲካ 👍👍🌸 አድርጓት http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13637

ግቡማ በዚህ ላይክ አድርጉ በተሰቦቻችን ይህ ሁሉ ህዝብ እያለ ላይክ ማድረግ ምን ቸገራችሁ

ክብር ለእናቶቻችን عن أبي هريرة قال: جاء رجل إلى رسول الله ﷺ فقال: يا رسول الله، من أحق الناس بحسن صحابتي؟ قال: أمك قال: ثم من؟ قال: أمك قال: ثم من؟ قال: أمك قال: ثم من؟ قال: أبوك متفق عليه «አንድ ሰው ወደ ነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) መጣና አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ ከሰዎች መካከል ከማንም በላይ መልካም ልውልለት የሚገባ ሰው ማን ነው? ብሎ ጠየቃቸው የአላህ መልክተኛ የአላህ ሠላት እና ሠላም በሳቸው ላይ ይሁንና እድህ አሉት እናትህ አሉት፣ ከዚያስ አላችው  እናትህ አሉት፣ ከዚያስ እናትህ፣ ከዚያስ አላቸው አራተኛው አባትህ አሉት ሱበሀን አላህ የእናት ሀቅ በጣም ከባድ ነው ሀድሱን ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል

"" ኒቃቢስቷ እህቴ "" ሰላም ላች ይሁን ለሰለፍይቷ፡ በኒቃብሽ ደምቀሽ እደ ፀሀይቷ፡ በሩቅ ትታያለሽ ደምቀሽ ከጨረቃ፡ አብሪና አሳያቸው መደሩ እድነቃ፡ ታቂያለሽ ብለዋል የሱናን ውድ እቃ፡ እናማ ል
"" ኒቃቢስቷ እህቴ "" ሰላም ላች ይሁን ለሰለፍይቷ፡ በኒቃብሽ ደምቀሽ እደ ፀሀይቷ፡ በሩቅ ትታያለሽ ደምቀሽ ከጨረቃ፡ አብሪና አሳያቸው መደሩ እድነቃ፡ ታቂያለሽ ብለዋል የሱናን ውድ እቃ፡ እናማ ልገርሽ ስሚኝ አስረግጠሽ፡ ሱናን አጥብቀሽ ያጅ ስኬት እድኖርሽ፡ የሱናዋ ቆጆ የሰለፍያ ዘር አችን ፡ የሚመስል አይገኝም ቢዞር ፡ ጀልባብና ኒቃብ ፅኑ ጋሻ ለብሰሽ፡ ለምድረ አራሙቻ መች ትደፈሪያለሽ፡ ስሚኝ እህት አለም እዳትታለይ፡ በኒቃብሽ ጋሻ ሁሌም ተጠለይ፡ ሙስሊም የሙስሊም ልጅ የሸህ የኦለማ ማንም ሰው አይደፍራት ክብር አላትአርማ ኒቃቢስቷ እህቴ ለምልሚ እዳትክልት፡ ፍሬ ይኑርሽ ደግሞም ደምቀሽ ታይ አበባ ፡ አበባ መስለሽ ያንጊዜ ይበዛል ያንች ፈላጊሽ፡ ስንኝ ቋጥሬ አለሁ እኔ እህትሽ፡ ክብርሽ ጀልባቡነው ጌጡ ኒቃብሽ፡ አሠላሙ አለይኪ በጀነት ሰላምታ፡፡ ጀነትን አግኝ ከኸለቀሺ ጌታ፡፡ በጣም የምወድሽ የምሳሳልሽ የሐቲም ማሚ ነኝ ትንሾ እህትሽ ኒቃቢስቷ እህቴ የኔ 🌹 ኡሙ ሓቲም

ልቦች የሚፈልጉትን ይጠይቃሉ አሏህ ደግሞ ለነሱ የሚበጀውን ይመልስላቸዋል አሏህ መልካም ነገር ሁሉ ይወፍቀን የምናስበው ኸይር ከሆነ ያሳካልን
ልቦች የሚፈልጉትን ይጠይቃሉ አሏህ ደግሞ ለነሱ የሚበጀውን ይመልስላቸዋል አሏህ መልካም ነገር ሁሉ ይወፍቀን የምናስበው ኸይር ከሆነ ያሳካልን

📣ዛሬ ማታ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በኢሞ ተጋብዛችኋል 📣ተጋባዥ እንግዶች 🎙️ الشَّيْخُ مُحَمَّدُ أَوَّل - حَفِظَهُ اللَّهُ 🎙️ الدُّكْتُورُ سَعِيد مُو
📣ዛሬ ማታ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በኢሞ ተጋብዛችኋል 📣ተጋባዥ እንግዶች 🎙️ الشَّيْخُ مُحَمَّدُ أَوَّل - حَفِظَهُ اللَّهُ 🎙️ الدُّكْتُورُ سَعِيد مُوسَى - حَفِظَهُ اللَّهُ 🎙️ الْأُسْتَاذُ أَبُو شَاكِرَة - حَفِظَهُ اللَّهُ 🎙️ الْأَخُ أَبُو هِبَةِ اللَّهِ - حَفِظَهُ اللَّهُ 📢 የፕሮግራም መሪዎች 🎙️ الْأُسْتَاذُ أَبُو حَنِيفَةَ - حَفِظَهُ اللَّهُ 🎙️ الْأُسْتَاذُ أَبُو الْمَعَالِي - حَفِظَهُ اللَّهُ ⚠️ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት የኢሞ ሊንክ https://s.imoim.net/4fchnT?from=copy_link https://s.imoim.net/4fchnT?from=copy_link