LOGOS
Відкрити в Telegram
🎯የቻናሉ ዓላማ:LOGOS የሚለው ቃል ከGreek የመጣ ሲሆን፦ትርጉሙም ቃል፣ ምክንያት፣ክርስቶስ (የእግዚአብሔር ቃል ዮሐ 1፥1) በዚህ ቃል እውቀታችንን አሳድገን በኑሮ እንድንተገብር ነው
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
270
Підписники
+124 години
+27 днів
+2330 днів
Кількість дописів
Триває завантаження даних...
Реакції
Коментарі
Telegram Stars
ТОП дописів по
Триває завантаження даних...
Аналітика дописів
Дописи | Динаміка переглядів | |||||
እኛ የእግዚአብሔር ልጆች የሆንነው ለመቀደስ እንጂ፣ በመቀደሳችን አይደለም። ቅድስና የ“እምቢታ” እና የ“እሺታ” ጥበብ ያለበት ሕይወት ነው። ቅድስና ማለት ለርኵሰት ግብዣ በልጅነት ሥልጣን “እምቢ” ማለት፣ ለጽድቅ ኑሮ ደግሞ በፍቅር “እሺ” ማለት ነው።
📚የኅሩያን ሕይወት (ገጽ 57) | 392 | 3 | 0 | 7 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
መጸሃፍ ሲናገር እንዲህ ይላል፤ “ብርሃን ለጻድቃን፥ ደስታም ለልበ ቅኖች ወጣ”.... በክርስቶስ ለሆናችሁ ቅዱሳን በዚህ ምሽት መለኮታዊ ብርሃን በዙሪያችሁ ይክበባችሁ። የያህዌ ደስታም ይብዛላችሁ። አሜን።
✍️https://t.me/christiangoodbooks | 363 | 2 | 0 | 6 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
በምድራዊው ሥርዓትና በተፈጥሮ ሕግ እሳት በውኃ እንደሚጠፋ ቢታወቅም፣ በመንፈሳዊው ዓለም ስሌት ግን ነገሩ ፈጽሞ የተለየ ነው። በሰውኛ ድካምና በግልብልብ የፍትወት እሳት የሚናወጠውን የሰውን ማንነት በሰውኛ ጥረት፣ በሕግጋት መደርደር ወይም ስሜትን ዝም ብሎ በመጨቆን (በውኃ) ለማጥፋት መሞከር ዘላቂ መፍትሔ ሊሆን አይችልም። ይህንን ፈታኝና የሚለበልብ የሥጋ ምኞት ማሸነፍ የሚቻለው፣ ከዚያ በሚበልጥና በሚበላ ሌላ መለኮታዊ እሳት ሲዋጥና ሲተካ ብቻ ነው።
ስለዚህ ወሲባዊ ቅድስናን በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ በተግባር ማረጋገጥ የሚቻለው ከፈተናዎች በመሸሽ ወይም ራስን በማታለል ሳይሆን፣ ያንን የፍትወት እሳት በመንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ እሳት በመርታትና በመዋጥ ነው።
📚የኅሩያን ሕይወት (ገጽ 147)
✍️https://t.me/puritymatters7 | 463 | 2 | 0 | 6 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
Немає тексту... | 524 | 2 | 0 | 9 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
"በክርስቶስ ክቡር ደም የኃጢአት ቅጣት ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል፤
በእርሱ የተሰጡትን የተስፋ ቃል አምኖ በመቀበል ደግሞ የኃጢአት ኃይል ይደመሰሳል።"
✍️The Theologian | 510 | 2 | 0 | 7 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መጠጋትህን የሚያሳዩ ሶስት ነገሮች ፦
1.ትህትና (humility )
2.ደስታ (happiness )
3.ቅድስና (holiness )
✍️Charles Spurgeon
“፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ በልቤ የዋህና #ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤”
📖ማቴ 11:29📖 | 1 | 0 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
እኔም እንግዲህ እጮኻለሁ
ሌላ መመኪያ እንደሌለው
ተመልከተኝ
አድነኝ/እየኝ እላለሁ /2*
የፀጋህ ኃይል በከበበኝ ነገር ይገለጥ
.... ይሰማልኝ ዝምታዬ በአንተ ዘንድ
የውስጤን የልቤን የምትመለከት
ይሀው ይሰማልኝ ዝምታዬ በአንተ ፊት
የውስጤን የልቤን የምትመለከት
#ባላብራራህም ህመሜን ድረስበት
😭😭😭😭😭😭😭😭 | 671 | 3 | 0 | 3 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику |

