LOGOS
Open in Telegram
🎯የቻናሉ ዓላማ:LOGOS የሚለው ቃል ከGreek የመጣ ሲሆን፦ትርጉሙም ቃል፣ ምክንያት፣ክርስቶስ (የእግዚአብሔር ቃል ዮሐ 1፥1) በዚህ ቃል እውቀታችንን አሳድገን በኑሮ እንድንተገብር ነው
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
258
Subscribers
+624 hours
+117 days
+2530 days
Number of Posts
Data loading in progress...
Reactions
Comments
Telegram Stars
TOP posts by
Data loading in progress...
Publication analysis
Posts | Views dynamics | |||||
ፀጋው የማይለውጠው ደካማ ፤ ምህረቱ የማያቆመው ሀጢያተኛ የለም ። | 271 | 4 | 0 | 8 | Loading... | |
ማዕከሉ አንተ ነህ!
እኔን ለማኖር ህላዌን አላገኘህም፤ እንዳመልክህ ታኖረኛለህ እንጂ።
እኔን ለመርዳት ረዳት አልሆንክም፤ አንተን እንዳመልክህ ረዳሀኝ እንጂ።
አንተ አምላክ የሆንከው ለእኔ ጉዳይ አይደለም፤ በእኔ ግን ትመለካለህ።
የሁሉም ነገር መሀሉ፣ የትኩረትም ሁሉ ነጥብ እኔ አይደለሁም፤ አንተ ግን ነህ።
እኔ በአንተ ሳይሆን አንተ በእኔ ታወቅ።
የመክበርያህ መንገድህ ብሆን እንጂ የኔ ከፍ ብሎ መታያ ሰገነት አይደለህምና። አንተ የምትነበብብኝ ሰሌዳህ ነኝ እንጂ፣ የእኔ መተ'ረክያ መፅሐፍ አይደለህም።
በአንተ ዓለም ውስጥ ርዕሱ እኔ አይደለሁም።
በእኔ ህይወት ግን ርዕሱ አንተ ነህ።
ሁሉ ስለአንተ ነውና።
ዕብሪተኛይቱ ልቤ ሆይ ቦታሽን ለውጭ!
ርሱ ይክበርብሽ።
@lera_koinonia | 443 | 3 | 0 | 5 | Loading... | |
No text... | 0 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
በጠዋት ከምትወጣዋ ፀሐይ ይልቅ የምህረትህን ወገግታ እንሻለን። ለስጋችን የፀሐይን ሙቀት እንደምትለግስ ሁሉ፣ ነፍሳችንም የሚሞቃት በይቅርባይ ዕቅፍህ ውስጥ የሰነበተች እንደሆን ነው።
የቆሰለውን ክፍላችንን በዚያ ካላከምክልን እንከስማለን። ቆመን የምንሄደው ባንተ ምህረት ነውና!
@lera_koinonia | 579 | 4 | 0 | 4 | Loading... |

