ch
Feedback
LOGOS

LOGOS

前往频道在 Telegram

🎯የቻናሉ ዓላማ:LOGOS የሚለው ቃል ከGreek የመጣ ሲሆን፦ትርጉሙም ቃል፣ ምክንያት፣ክርስቶስ (የእግዚአብሔር ቃል ዮሐ 1፥1) በዚህ ቃል እውቀታችንን አሳድገን በኑሮ እንድንተገብር ነው

显示更多
未指定国家未指定类别
269
订阅者
无数据24 小时
+67 天
+2330 天
帖子数量

数据加载中...

反应
评论
Telegram 星星
按以下排序的热门帖子

数据加载中...

发布分析
帖子
浏览量动态
እኛ የእግዚአብሔር ልጆች የሆንነው ለመቀደስ እንጂ፣ በመቀደሳችን አይደለም። ቅድስና የ“እምቢታ” እና የ“እሺታ” ጥበብ ያለበት ሕይወት ነው። ቅድስና ማለት ለርኵሰት ግብዣ በልጅነት ሥልጣን “እምቢ” ማለት፣ ለጽድቅ ኑሮ ደግሞ በፍቅር “እሺ” ማለት ነው። 📚የኅሩያን ሕይወት (ገጽ 57)
276207登录以查看统计数据
መጸሃፍ ሲናገር እንዲህ ይላል፤ “ብርሃን ለጻድቃን፥ ደስታም ለልበ ቅኖች ወጣ”.... በክርስቶስ ለሆናችሁ ቅዱሳን በዚህ ምሽት መለኮታዊ ብርሃን በዙሪያችሁ ይክበባችሁ። የያህዌ ደስታም ይብዛላችሁ። አሜን። ✍️https://t.me/christiangoodbooks
278206登录以查看统计数据
በምድራዊው ሥርዓትና በተፈጥሮ ሕግ እሳት በውኃ እንደሚጠፋ ቢታወቅም፣ በመንፈሳዊው ዓለም ስሌት ግን ነገሩ ፈጽሞ የተለየ ነው። በሰውኛ ድካምና በግልብልብ የፍትወት እሳት የሚናወጠውን የሰውን ማንነት በሰውኛ ጥረት፣ በሕግጋት መደርደር ወይም ስሜትን ዝም ብሎ በመጨቆን (በውኃ) ለማጥፋት መሞከር ዘላቂ መፍትሔ ሊሆን አይችልም። ይህንን ፈታኝና የሚለበልብ የሥጋ ምኞት ማሸነፍ የሚቻለው፣ ከዚያ በሚበልጥና በሚበላ ሌላ መለኮታዊ እሳት ሲዋጥና ሲተካ ብቻ ነው። ስለዚህ ወሲባዊ ቅድስናን በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ በተግባር ማረጋገጥ የሚቻለው ከፈተናዎች በመሸሽ ወይም ራስን በማታለል ሳይሆን፣ ያንን የፍትወት እሳት በመንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ እሳት በመርታትና በመዋጥ ነው። 📚የኅሩያን ሕይወት (ገጽ 147) ✍️https://t.me/puritymatters7
363206登录以查看统计数据
没有文字...
434209登录以查看统计数据
​"በክርስቶስ ክቡር ደም የኃጢአት ቅጣት ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል፤ በእርሱ የተሰጡትን የተስፋ ቃል አምኖ በመቀበል ደግሞ የኃጢአት ኃይል ይደመሰሳል።" ✍️The Theologian
451207登录以查看统计数据
ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መጠጋትህን የሚያሳዩ ሶስት ነገሮች ፦ 1.ትህትና (humility ) 2.ደስታ (happiness ) 3.ቅድስና (holiness ) ✍️Charles Spurgeon “፤ ከእኔም ተማሩ
ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መጠጋትህን የሚያሳዩ ሶስት ነገሮች ፦ 1.ትህትና (humility ) 2.ደስታ    (happiness ) 3.ቅድስና (holiness ) ✍️Charles Spurgeon “፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ በልቤ የዋህና #ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤”             📖ማቴ 11:29📖
1000登录以查看统计数据
እኔም እንግዲህ እጮኻለሁ ሌላ መመኪያ እንደሌለው ተመልከተኝ አድነኝ/እየኝ እላለሁ /2* የፀጋህ ኃይል በከበበኝ ነገር ይገለጥ .... ይሰማልኝ ዝምታዬ በአንተ ዘንድ የውስጤን የልቤን የምትመለከት ይ
እኔም እንግዲህ እጮኻለሁ ሌላ መመኪያ እንደሌለው ተመልከተኝ አድነኝ/እየኝ እላለሁ /2* የፀጋህ ኃይል በከበበኝ ነገር ይገለጥ .... ይሰማልኝ ዝምታዬ በአንተ ዘንድ የውስጤን የልቤን የምትመለከት ይሀው ይሰማልኝ ዝምታዬ በአንተ ፊት የውስጤን የልቤን የምትመለከት #ባላብራራህም ህመሜን ድረስበት 😭😭😭😭😭😭😭😭
637303登录以查看统计数据
#ክርስቶስ በስብከትህ ውስጥ የለምን? እንግዲያውስ ወደ ቤትህ ሂድ፤ ለመስበክ የሚገባ ነገር እስኪኖርህ ድረስ ዳግመኛ አትስበክ❗️        ✍️ቻርልስ ስፐርጅን #ከመስቀሉ በቀር ወደ ሰማይ የምንዘልቅበት ሌላ መሰላል የለም ❗️          st. Rose of Lima
717308登录以查看统计数据
እስቲ ይሄን channel 300 አስገቧት ቤተሰብ😁😁🙏
281033登录以查看统计数据