uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Відкрити в Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
5 537
Підписники
+1824 години
+307 днів
+36630 днів
Архів дописів
አይደል እንዴ👍
አይደል እንዴ👍

Repost from N/a
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሰባሀል ኸይር🤚 سورة الأنعام || أسامة خرمة

Repost from نور الهدى
❤️የልብ መረጋጋት እና እውነተኛው የሰላም ምንጭ « الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ » « እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረጉ ናቸው፤ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረጋሉ። » [ሱረቱ አር-ረዕድ: 28] በዚህ በጭንቀትና በውጥረት በተሞላ ዓለም ውስጥ የሰው ልጅ ነፍስ እውነተኛ እፎይታን የምታገኝበት ብቸኛው መንገድ ተገልጧል። 🏳️የልብ መረጋጋት («ጠምአኒነህ»)፦ እኛ ሰዎች ሰላምና ደስታን በሀብት፣ በስልጣን ወይም በሌሎች የዱንያ ነገሮች ውስጥ እንፈልጋለን፤ ነገር ግን እውነተኛው የልብ እርጋታ የሚገኘው ከአላህ ጋር ስንገናኝ ብቻ ነው። 📿የዚክር ኃይል፦ «ንቁ!» የሚለው የቁርኣን ጥሪ ትኩረታችንን ወደ ዋናው መፍትሔ ያዞረዋል—አላህን ማስታወስ (በቁርኣን፣ በዱዓ፣ በዚክርና በሶላት) ለተጨነቀ ልብ ትልቁ መድሃኒት ነው። ➡️ልባችን በጭንቀት በተወጠረ ጊዜ ወደ አላህ እንመለስ፤ ስሙን እናውሳ፤ መረጋጋትንና ሰላምን እናገኛለን❕

እያስተዋልን አህባቢ👍
እያስተዋልን አህባቢ👍

💡 ፕሮግራም ተጀመረ! ↪️ ርእስ፦ "የምላስ ወለምታ" 📡 | ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/welkiteunver?videochat=8b4de280ebbff60878

አህቴ ያለነ ምንም ማድረግ አትችልም ያሉትን ሰዎች አድርገሽ አሳይ! ደካማ ናት ምንም አትችልም ያሉሽን ሰዎች ጥንካረሽን አሳይ! በአሏህ ታግዘሽ ምንም ማድረግ እንደምትችይ አሳይ! 👌

ኡኽቲ ማንም እንዲያቆምሽ አትፍቀጂ፤ ወደፊት የመራመድሽ ምስጢር የሌሎችን ድጋፍ መጠበቅ ሳይሆን በራስሽ መተማመንሽ ይሁን! 💪🏽

🎁 ለሚዲያዎቻችን እድገት!    የተለያዩ ሚድያዎች ላይ ትምህርት መስጫ ቻናል ወይም ግሩፕ ከፍተህ ዳዕወተ-ሰለፊያን ለመርዳት እየሰራህ ነገር ግን የተከታታይህ ቁጥር አላድግ ብሎሀል? ዛሬ በተቻለኝ መጠን መልሱን ይዤልህ ቀርቢያለው። እነዚህን ከስር የምዘረዝራቸው ነገራቶችን በጥንቃቄ ተግብር። 1ኛ, በተቻለ መጠን ቻናልህ በአንድ ነገር ላይ ያተኮረ ይሁን፦ - የዳዕዋ ሙሀደራዎችን በድምፅ ወይንም በቪዲዮ ውብ በሆነ አቀራረብ የምታቀርብበት። - የተለያዩ የዒልም መፅሀፍት ቂርአት በድምፅ ወይንም በቪዲዮ ውብ በሆነ አቀራረብ የምታቀርብበት። - አንቂ ፅሁፎችን የምትለቅበት። ወዘተ ከነዚህ ውስጥ አንዱን መርጠህ አተኩር። (ከስንት አንዴ ብትቀላቅል ተፅኖ ላይኖረው ይችላል።) 2ኛ, አትጥፋ ቢያንስ በቀን አንድ ነገር ፖስት አድርግ፦ - ፖስቱ የቻናልህን አላማ ይግጠም። - ፖስቱ ፎርዋርድ ወይም ሼር አይሁን። (ከስንት አንዴ ሼር ወይም ፎርዋርድ ብታደርግ ብዙም ተፅኖ የለውም።) - ፖስቱ አይብዛ በቀን ከ3 ፖስት በላይ የሚሆን ከሆነ አሰልቺ ስለሚሆን ሰዎች አይወዱትም። 3ኛ, ፖስትህ አጭር እና ተፅኖ ፈጣሪ ይሁን፦ - ከግዜው እና ከሰዉ ሁኔታ ጋር የሚገጥም ይሁን። - በቀጥታ የሰዎችን ስህተት ወይም ክፍተት የሚያክም ይሁን። - አዳዲስ መረጃዎች ላይ ያተኮረ ይሁን። - ታማኝ ምንጭን የተደገፈ ይሁን። - በተቻለ መጠን አጭር ይሁን። ሰዎች በአጭሩ መገለፅ የሚቻል ነገር ላይ ግዜ ማባከን አይወዱም። 4ኛ, ሰዎች ወደውት ለሌሎች የሚያጋሩት ፖስት ይሁን፦ - እጅግ ጠቃሚ ነገር ከሆነ ሰዎች በተለያዩ የሚዲያ መስመሮች ላይ ያጋሩታል። - አዳዲስ መረጃ በፍጥነት የሚያደርስ ሲሆን ሰዎች ይጋሩታል። - በእውነት ተመስርቶ ደስታ እና እረፍት ፈጣሪ ነገር ሲሆን ሰዎች ይጋሩታል። 5ኛ,በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ንቃት ይኑርህ፦ - በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የምታጋራው ከሆነ ሚዲያህ ያድጋል። - በተለይ እንደሀገራችን ብዙሀኑ የሚጠቀማቸው ቦታዎች ላይ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ዋትስአፕ እና መሰል ሚዲያዎች ላይ አጋራው። 6ኛ, ሼር አድርጉ በማለት ጥቆማ አድርግ፦ - ጓደኞችህን፣ ቤተሰቦችህን እና ተማሪዎችህን ሼር እንዲደርጉልህ ጠቁም። እነርሱ ዘንድ ያለው ጓደኛ አንተ ጋር አይኖርም። እነዙ ዘንድ ያለ የተለያዩ ሚዲያ ግሩፖች አንተ ጋር አይኖርም። - እነሱም ጓደኞቻቸውን ሼር እንዲያደርጉ እንዲጠቁሙ አስረዳቸው። 7ኛ, ትእግስት እና ፅናት፦ - እነዚህን መሰረቶች በመጠበቅ ታገስ ፅና ውጤቱን በፍጥነት ታየዋለህ። - አንዳንድ ግዜ የምታዘጋጀው ፖስት አድካሚ ሆኖ የጠበከውን ያህል ሰው ላይቀባበለው ይችላል። የዚህን ግዜ በትግስት ምክንያቱን ለማወቅ ሞክር። 👆ብዙዎቻችሁ የምታውቋቸው ነገራቶች ስለሆኑ ብዙም አላብራራኋቸውም። የሚጨመር ነገር ካለኝ በክፍል ሁለት እመለስበታለው። ✍ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ || ሼር እያደረጋችሁ ላልደረሰው አድርሱ https://t.me/abuzekeryamuhamed

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጠፋ!!! ከታች ያለውን የዚህን ምልክት 🎁 👈በመንካት የትልልቅ መሻይኮችን እዲሁም የትላልቅ ኡስታዞችን ቻናል ይቀላቀሉ።

አይደል እንዴ👌
አይደል እንዴ👌

🔖አደራ ቁርአንን አጥብቆ በመያዝ 🎙 ሸይኽ አብዱል-አዚዝ ኢብኑ ባዝ (رحمه الله تعالى)

➻የመጣውን በፈገግታ ተቀበል! የሚሄደውንም በፍቅር ሸኝ! የሰው ልጅ በህይወትህ መንገድ ላይ የሚያልፍ መንገደኛ እንጂ የማንነትህ ባለቤት አይደለም።

🎁 ግጥም ስለ ኢማን! ኢማን ማለትማ በልብ የቋጠሩት በምላስ መስክረው በተግባር ሚገልጹት ጌታን በመታዘዝ ከፍታው ሚጨምር እሱንም በማመጽ ሚቀንስ እያደር ጎልቶ ሚታይበት የነዚህ ትስስር ከቁርአን ከሀዲስ ተወስዷል ከአሰር ስድስቱ ማዕዘናት በጋራ ያቆሙት አማኙን አንቅተው ቀጥ አርገው ሚመሩት በኢስላም ክልል ውስጥ ከቶ የሚያቆዩት እስኪ እንያቸው ላማረ ፍጻሜ ለተሻለ እውቀት በአላህ ማመን ነው በዲኑ ባለቤት በሁሉም ባህሪያቶች ለሱ በጸደቁት ሁለተኛው ደግሞ ማመን በመላዕክት የአላህን ትዕዛዝ ፈጻሚ በሆኑት ለሰውልጅ መመሪያ በወረዱት መጽሀፍት በውስጣቸው ባለው እውነት ብሎ ማለት ይህንን ማጽደቅ ነው ሦስተኛው መሰረት ቀጥተኛው መንገድ ለሰውልጆች መሪ ከእሳት አስጠንቃቂ በጀነት አብሳሪ የአላህ መልዕክተኞች ሚናገሩ እውነት በነሱ ማመን ነው አራተኛው እምነት በመጨረሻው ቀን በትሳኤው ዕለት የሰውልጆች ሁሉ ሚቀሰቀሱበት ጀነትና እሳት ሚዛን ሚቆምበት እዚህ በሰራነው የምንዳኝበት በነዚህ ማምን ነው አምስተኛው እምነት ስድስተኛው ደግሞ በቀደር ማመን ነው በአላህ ውሳኔ ተፈጻሚ በሆነው እውነት ብሎ አምኖ በነዚህ መተግበር ለዱኒያም ስኬት ነው ለአኼራም ጭምር ✍ በተማሪ ቢንት ኑርሰፋ! https://t.me/ibnuteimiyya https://t.me/ibnuteimiyya

🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ! ትክክለኛውን የሰለፍ ሶሊሕ መንገድ በቁርአንና በሱንና ለመማር ይፈልጋሉ? ከታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የሚቀርቡ የዒልም የዐቂዳ የፊቅህ እና የሱንና ትምህርቶችን የምታገኙበት ቻናል እየፈለጋችሁ ነው? ከታች ያለውን 🅙🅞🅘🅝 🅒🅗🅐🅝🅝🅔🅛 የሚለውን በመንካት እጅግ ልዩ የሆኑ ቻናሎችን ይቀላቀሉ

➻​ኡኽቲ የሰዎችን ይሁንታ (Approval) ለማግኘት ስትል ሕይወትሽን አትኑር። ~​ሰዎች ሁሉ እንዲወዱሽ አትጠብቅ! ~መልካም ብትሆኝ እንኳ መልካምነትሽን እንደ ድክመት የሚቆጥሩ ሰዎች ይኖራሉ! ​ሰ
➻​ኡኽቲ የሰዎችን ይሁንታ (Approval) ለማግኘት ስትል ሕይወትሽን አትኑር። ~​ሰዎች ሁሉ እንዲወዱሽ አትጠብቅ! ~መልካም ብትሆኝ እንኳ መልካምነትሽን እንደ ድክመት የሚቆጥሩ ሰዎች ይኖራሉ! ​ሰው ለማስደሰት አትለወጭ ላንቺ ያልሆነን ቦታ ለማግኘት ስትይ ማንነትሽን ካጣሽ፣ በኋለኛው ዘመን እራስሽን ማግኘት ይከብድሃል። ➼​አስታውሽ ሰዎች ዛሬ ያጨበጭቡልሻል፣ ነገ ደግሞ ይረሱሻል! ስለዚህ የሕይወትሽ መሪሽ እውነትና የገዛ ሕሊናሽ እንጂ የሰዎች አስተያየት አይሁን።

~ዝምታ ድክመት አይደለም፤ ይልቁንም አላስፈላጊ ክርክር ውስጥ ገብቶ ሰላምን ከማጣት እራስን የመጠበቅ ታላቅ ጥበብ እንጂ።

🎁 የኒያ እና ሙሀደራ ፕሮግራም!    ውድ እና የተከበራችሁ የግሩፓችን ተከታታይ ወንድም እና እህቶች ነገ ጁሙዓ 15/01/2019 አ,እ ወይም ረቢዐ ሳኒ 15 1447 ከምሽቱ 03:30 ጀምሮ የሙሀደራ እና የኒያ ፕሮግራም ይኖረናል። ↪️ የሙሀደራ እና የኒያ ፕሮግራም የሚያካሄደው፦ 💺 በወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ 💡 የሙሀደራው ርእስ፦ ከምላስ ወለምታ ማስጠንቀቅ «ሁሉም የግሩፑ ተከታታይ ከባልደረቦቹ እና ዘመድ አዝማዶቹ ጋር ተጋብዟል።» ሼር እና አድ በማድረግ ካሁኑኑ የድርሻቹን ተዋጡ! https://t.me/welkiteunver https://t.me/welkiteunver

Repost from N/a
አህባሽ ልክ እንደዚች ቆርቆሮ ግራ የተጋቡ ናቸው አደለም ከኛ ሊግባቡ ይቅርና ከራሳቸው መግባባ ከብዶቸዋል ያአላህ አሁን እቺን ቆርቆሮ ድዷት ብትባሉ እንዴት ነው ምትነዷት ልክ እንደዚ አህባሾችንም መ
አህባሽ ልክ እንደዚች ቆርቆሮ  ግራ የተጋቡ ናቸው አደለም ከኛ ሊግባቡ ይቅርና ከራሳቸው መግባባ ከብዶቸዋል    ያአላህ አሁን እቺን ቆርቆሮ ድዷት ብትባሉ እንዴት ነው ምትነዷት  ልክ እንደዚ አህባሾችንም መምራት  ይከብዳል  ገቢናለመግባት  በዛ ስትዞሩ ገቢናው በዚ ይመስላቹሀል ወደዚ ስትመጡ በዛ ሁኖ ይታያቹሀል አደለም ለመንዳት ጋቢና ለመግባት ይቸግራል  ልክ እነደዚ አህባሾችም በዚ ስትሎቸው በዛ ነገረ ስራቸው ሁሉ ግራ ያጋባል!! 👇👇👇👇👇 https://t.me/ebnAlam👈👈