ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
الذهاب إلى القناة على Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
5 537
المشتركون
+1824 ساعات
+307 أيام
+36630 أيام
أرشيف المشاركات
የዓለም አቀፍ ደዕዋ ፕሮግራም መርሃ ግብር
🎙🎙 ከቡኻሪ — የፕሮግራሙ መሪዎች —ቡኻሪ መስጂድ
🔑 ርዕስ— የፕሮግራሙ ትውውቅ (8:00 ሰዓት)
🎙 ሼይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ( ባህር ዳር )
🔑 ርዕስ — ወደ አላህ ተጠሪዎችና የተጠሪዎች ስነምግባር (8:10 ሰዓት)
🎙🎙 የተከበሩ ሼይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ )
— የመጀመሪያ ክፍል
🔑 ርዕስ — የደዕዋ መልእክት ( 8:30 ሰዓት)
🎙 ሸይኽ አብዱልሀሚድ (ስልጤ / ለተሞ )
🔑 ርዕስ —በሰዓቱ ይገለፃል ( 8:40 ሰዓት )
🎙 ሸይኽ ዶ /ር ሁሴን ሙሐመድ ( አዲስ አበባ )
🔑 ለአላህ ብሎ በመዋደድ ላይ ( 9:30 ሰዓት)
🎙 ሸይኽ መህቡብ አደም (ወራቤ / ሳንኮራ )
🔑 ርዕስ — በቁርኣንና በሱና መመራት (ከአስር በኋላ)
🎙 ሸይኽ አህመድ አወል ( አዲስ አበባ )
🔑 ርዕስ — ነፍስን መተሳሰብ ( 10:20 ሰዓት)
🎙 ሸይኽ ሰይፉልላህ (ምስራቅ ስልጤ )
🔑 ርዕስ — የሺርክ አደገኛነት (10:50ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ( አዲስ አበባ )
🔑 በወቅቱ ይገለፃል ( 11:20 - 11:35)
🎙 ሸይኽ ሙባረክ ( ወልቂጤ )
🔑 ርዕስ — ለሀቅ መተናነስ ( 11:40 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ እባቡ (ቻግኒ)
🔑 በወቅቱ ይገለፃል (12:00 - 12:15)
🎙ሸይኽ ሁሴን ከረም (ሀራ )
🔑 ርዕስ — ስለተውሂድ (12:20 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሰዓድ አብዱለጢፍ (ባህር ዳር )
🔑 አላህን መፍራት (12:30 - 12:45)
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ (ሀሮ )
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( ከመغሪብ በኋላ (12:40))
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ( ሀራ)
🔑 ርዕስ — የሽርክ እውቀት አስፈላጊነት ( ከመغሪብ በኋላ)
🎙 ሸይኽ አቡዘር ሐሰን ( ኮምቦልቻ )
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል (1:05 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ አብዱልቃድር ሐሰን (አዳማ )
🔑 ርዕስ — የታዋቂነትና መሪ ለመሆን የመመኘት በሽታ ( 1:30 - 1:45)
🎙 ሸይኽ ጧሃ ኸድር ( አዲስ አበባ )
🔑 ርዕስ — ለጥመት ሰበብ የሚሆኑ ነገሮች ( ከዒሻ በኋላ)
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ኮምቦልቻ )
🔑 ርዕስ — የአንድነትና የመተባበር አስፈላጊነት ከዒሻ በኋላ (2:20 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ በድሩ ሰኢድ ( እሁዲት )
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( 2:45 - 3:00)
🎙🎙 የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ )
— (ሁለተኛ ክፍል)
🔑 ርዕስ— ሱናን አጥብቆ መያዝ | ከ3:00 ጀምሮ
🎙 ሸይኽ የሱፍ አህመድ (ባህር ዳር )
🔑 ርዕስ — ሱፊይነት የጃሂልያ መግለጫ ነው ( ማታ 3:50 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ኢብራሂም (መዲና /ሳዑዲ)
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( ማታ 4:20ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሰልማን (መዲና/ሳዑዲ )
🔑 በወቅቱ ይገለፃል (ማታ 4:50 ሰዓት)
🎙 ወንድም አቡ ሷሊህ አል ኡሰይሚን ኤልያስ (ኩዌት )
🔑 ርዕስ በወቅቱ ይገለፃል ( ማታ 5:20ሰዓት)
የፕሮግራም መሪወች
1) ኡስታዝ ባህሩ ተካ
2) ኡስታዝ አቡ በክር ዩሱፍ
3) ኡስታዝ ሪድዋን ዳውድ
4) ኡስታዝ አብደረህማን ሰኢድ
5) ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
በቴሌግራም👇👇👇👇
https://t.me/bilalmesji
https://t.me/bilalmesji
https://t.me/bilalmesji
በኢሞ 👇👇👇👇
We're talking about በጉጉት የሚጠበቀው አለም አቀፍ ፕሮግራም እየቀረበ ነው!!!!!!. Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=copy_link
ይህን ታላቅ የደዕዋ ና የኒያ ፕሮግራም ላልደረሳቸው ወገኖቻችን በማደረስ የተጣለብንን ሀላፍትና እንወጣ ።
ደዕዋችንን እያዳመጥን መስጂዱንም እንሰራዋለን
Repost from قناة أبي سفيان عبد القادر البرجي
➻ዓለም አቀፍ ዳዕዋ ለመከታተል
➼በቴሌግራም ለመከታተል👇👇
➮https://t.me/bilalmesji?videochat
➼በኢሞ ሩሚ ለመከታተል👇👇
➮https://s.imoim.net/tBLAMO?from=copy_link
➮የሚጀመረው በኢትዮ 8:00 ነው
➻ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽ አድርጉ
Repost from قناة أبي سفيان عبد القادر البرجي
➻ዓለም አቀፍ ዳዕዋ ለመከታተል
➼በቴሌግራም ለመከታተል👇👇
➮https://t.me/bilalmesji?videochat
➼በኢሞ ሩሚ ለመከታተል👇👇
➮https://s.imoim.net/tBLAMO?from=copy_link
➻ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽ አድርጉ
Repost from N/a
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ሰባሀል ኸይር🤚
سورة الأنعام || أسامة خرمة
Repost from نور الهدى
❤️የልብ መረጋጋት እና እውነተኛው የሰላም ምንጭ
« الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ »
« እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረጉ ናቸው፤ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረጋሉ። » [ሱረቱ አር-ረዕድ: 28]
በዚህ በጭንቀትና በውጥረት በተሞላ ዓለም ውስጥ የሰው ልጅ ነፍስ እውነተኛ እፎይታን የምታገኝበት ብቸኛው መንገድ ተገልጧል።
🏳️የልብ መረጋጋት («ጠምአኒነህ»)፦ እኛ ሰዎች ሰላምና ደስታን በሀብት፣ በስልጣን ወይም በሌሎች የዱንያ ነገሮች ውስጥ እንፈልጋለን፤ ነገር ግን እውነተኛው የልብ እርጋታ የሚገኘው ከአላህ ጋር ስንገናኝ ብቻ ነው።
📿የዚክር ኃይል፦ «ንቁ!» የሚለው የቁርኣን ጥሪ ትኩረታችንን ወደ ዋናው መፍትሔ ያዞረዋል—አላህን ማስታወስ (በቁርኣን፣ በዱዓ፣ በዚክርና በሶላት) ለተጨነቀ ልብ ትልቁ መድሃኒት ነው።
➡️ልባችን በጭንቀት በተወጠረ ጊዜ ወደ አላህ እንመለስ፤ ስሙን እናውሳ፤ መረጋጋትንና ሰላምን እናገኛለን❕
💡 ፕሮግራም ተጀመረ!
↪️ ርእስ፦ "የምላስ ወለምታ"
📡 | ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/welkiteunver?videochat=8b4de280ebbff60878
አህቴ ያለነ ምንም ማድረግ አትችልም ያሉትን ሰዎች አድርገሽ አሳይ!
ደካማ ናት ምንም አትችልም ያሉሽን ሰዎች ጥንካረሽን አሳይ!
በአሏህ ታግዘሽ ምንም ማድረግ እንደምትችይ አሳይ! 👌
ኡኽቲ ማንም እንዲያቆምሽ አትፍቀጂ፤
ወደፊት የመራመድሽ ምስጢር
የሌሎችን ድጋፍ መጠበቅ ሳይሆን በራስሽ መተማመንሽ ይሁን! 💪🏽
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
🎁 ለሚዲያዎቻችን እድገት!
የተለያዩ ሚድያዎች ላይ ትምህርት መስጫ ቻናል ወይም ግሩፕ ከፍተህ ዳዕወተ-ሰለፊያን ለመርዳት እየሰራህ ነገር ግን የተከታታይህ ቁጥር አላድግ ብሎሀል? ዛሬ በተቻለኝ መጠን መልሱን ይዤልህ ቀርቢያለው። እነዚህን ከስር የምዘረዝራቸው ነገራቶችን በጥንቃቄ ተግብር።
1ኛ, በተቻለ መጠን ቻናልህ በአንድ ነገር ላይ ያተኮረ ይሁን፦
- የዳዕዋ ሙሀደራዎችን በድምፅ ወይንም በቪዲዮ ውብ በሆነ አቀራረብ የምታቀርብበት።
- የተለያዩ የዒልም መፅሀፍት ቂርአት በድምፅ ወይንም በቪዲዮ ውብ በሆነ አቀራረብ የምታቀርብበት።
- አንቂ ፅሁፎችን የምትለቅበት።
ወዘተ ከነዚህ ውስጥ አንዱን መርጠህ አተኩር። (ከስንት አንዴ ብትቀላቅል ተፅኖ ላይኖረው ይችላል።)
2ኛ, አትጥፋ ቢያንስ በቀን አንድ ነገር ፖስት አድርግ፦
- ፖስቱ የቻናልህን አላማ ይግጠም።
- ፖስቱ ፎርዋርድ ወይም ሼር አይሁን። (ከስንት አንዴ ሼር ወይም ፎርዋርድ ብታደርግ ብዙም ተፅኖ የለውም።)
- ፖስቱ አይብዛ በቀን ከ3 ፖስት በላይ የሚሆን ከሆነ አሰልቺ ስለሚሆን ሰዎች አይወዱትም።
3ኛ, ፖስትህ አጭር እና ተፅኖ ፈጣሪ ይሁን፦
- ከግዜው እና ከሰዉ ሁኔታ ጋር የሚገጥም ይሁን።
- በቀጥታ የሰዎችን ስህተት ወይም ክፍተት የሚያክም ይሁን።
- አዳዲስ መረጃዎች ላይ ያተኮረ ይሁን።
- ታማኝ ምንጭን የተደገፈ ይሁን።
- በተቻለ መጠን አጭር ይሁን። ሰዎች በአጭሩ መገለፅ የሚቻል ነገር ላይ ግዜ ማባከን አይወዱም።
4ኛ, ሰዎች ወደውት ለሌሎች የሚያጋሩት ፖስት ይሁን፦
- እጅግ ጠቃሚ ነገር ከሆነ ሰዎች በተለያዩ የሚዲያ መስመሮች ላይ ያጋሩታል።
- አዳዲስ መረጃ በፍጥነት የሚያደርስ ሲሆን ሰዎች ይጋሩታል።
- በእውነት ተመስርቶ ደስታ እና እረፍት ፈጣሪ ነገር ሲሆን ሰዎች ይጋሩታል።
5ኛ,በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ንቃት ይኑርህ፦
- በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የምታጋራው ከሆነ ሚዲያህ ያድጋል።
- በተለይ እንደሀገራችን ብዙሀኑ የሚጠቀማቸው ቦታዎች ላይ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ዋትስአፕ እና መሰል ሚዲያዎች ላይ አጋራው።
6ኛ, ሼር አድርጉ በማለት ጥቆማ አድርግ፦
- ጓደኞችህን፣ ቤተሰቦችህን እና ተማሪዎችህን ሼር እንዲደርጉልህ ጠቁም። እነርሱ ዘንድ ያለው ጓደኛ አንተ ጋር አይኖርም። እነዙ ዘንድ ያለ የተለያዩ ሚዲያ ግሩፖች አንተ ጋር አይኖርም።
- እነሱም ጓደኞቻቸውን ሼር እንዲያደርጉ እንዲጠቁሙ አስረዳቸው።
7ኛ, ትእግስት እና ፅናት፦
- እነዚህን መሰረቶች በመጠበቅ ታገስ ፅና ውጤቱን በፍጥነት ታየዋለህ።
- አንዳንድ ግዜ የምታዘጋጀው ፖስት አድካሚ ሆኖ የጠበከውን ያህል ሰው ላይቀባበለው ይችላል። የዚህን ግዜ በትግስት ምክንያቱን ለማወቅ ሞክር።
👆ብዙዎቻችሁ የምታውቋቸው ነገራቶች ስለሆኑ ብዙም አላብራራኋቸውም። የሚጨመር ነገር ካለኝ በክፍል ሁለት እመለስበታለው።
✍ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
|| ሼር እያደረጋችሁ ላልደረሰው አድርሱ
https://t.me/abuzekeryamuhamed
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጠፋ!!!
ከታች ያለውን የዚህን ምልክት 🎁 👈በመንካት የትልልቅ መሻይኮችን እዲሁም የትላልቅ ኡስታዞችን ቻናል ይቀላቀሉ።
➻የመጣውን በፈገግታ ተቀበል! የሚሄደውንም በፍቅር ሸኝ!
የሰው ልጅ በህይወትህ መንገድ ላይ የሚያልፍ መንገደኛ እንጂ የማንነትህ ባለቤት አይደለም።
Repost from 📡 ኢብኑ ተይሚያህ - Ibn Taymiyyah (የእውቀት ማእከል)
🎁 ግጥም ስለ ኢማን!
ኢማን ማለትማ በልብ የቋጠሩት
በምላስ መስክረው በተግባር ሚገልጹት
ጌታን በመታዘዝ ከፍታው ሚጨምር
እሱንም በማመጽ ሚቀንስ እያደር
ጎልቶ ሚታይበት የነዚህ ትስስር
ከቁርአን ከሀዲስ ተወስዷል ከአሰር
ስድስቱ ማዕዘናት በጋራ ያቆሙት
አማኙን አንቅተው ቀጥ አርገው ሚመሩት
በኢስላም ክልል ውስጥ ከቶ የሚያቆዩት
እስኪ እንያቸው ላማረ ፍጻሜ ለተሻለ እውቀት
በአላህ ማመን ነው በዲኑ ባለቤት
በሁሉም ባህሪያቶች ለሱ በጸደቁት
ሁለተኛው ደግሞ ማመን በመላዕክት
የአላህን ትዕዛዝ ፈጻሚ በሆኑት
ለሰውልጅ መመሪያ በወረዱት መጽሀፍት
በውስጣቸው ባለው እውነት ብሎ ማለት
ይህንን ማጽደቅ ነው ሦስተኛው መሰረት
ቀጥተኛው መንገድ ለሰውልጆች መሪ
ከእሳት አስጠንቃቂ በጀነት አብሳሪ
የአላህ መልዕክተኞች ሚናገሩ እውነት
በነሱ ማመን ነው አራተኛው እምነት
በመጨረሻው ቀን በትሳኤው ዕለት
የሰውልጆች ሁሉ ሚቀሰቀሱበት
ጀነትና እሳት ሚዛን ሚቆምበት
እዚህ በሰራነው የምንዳኝበት
በነዚህ ማምን ነው አምስተኛው እምነት
ስድስተኛው ደግሞ በቀደር ማመን ነው
በአላህ ውሳኔ ተፈጻሚ በሆነው
እውነት ብሎ አምኖ በነዚህ መተግበር
ለዱኒያም ስኬት ነው ለአኼራም ጭምር
✍ በተማሪ ቢንት ኑርሰፋ!
https://t.me/ibnuteimiyya
https://t.me/ibnuteimiyya
