ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Открыть в Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
5 556
Подписчики
+1324 часа
+927 дней
+29830 дней
Архив постов
ልብህን በሰዎች ነገር አትሙላው። በዝክር፣ በቁርአን📖 እና በዱዓ🤲 ሙላው። 🤲አላህ ልባችንን በኢማን ያበረታ።🤲

እናቴ ኡሚዬ አንቺ አላህ በሕይወቴ ውስጥ ከሰጠኝ ታላላቅ ኒዕማዎች አንዷ ነሽ። ስለእኔ ስትጨነቂ፣ ለእኔ በሌሊት ዱዐ ስታደርጊ ስለወደፊቴ ከራስሽ በላይ ስታስቢ እነዚህን ሁሉ አላህ ይመለከታል። እኔ
እናቴ ኡሚዬ አንቺ አላህ በሕይወቴ ውስጥ ከሰጠኝ ታላላቅ ኒዕማዎች አንዷ ነሽ። ስለእኔ ስትጨነቂ፣ ለእኔ በሌሊት ዱዐ ስታደርጊ  ስለወደፊቴ ከራስሽ በላይ ስታስቢ እነዚህን ሁሉ አላህ ይመለከታል። እኔ የምችለው ሁሉ ቢያንስ አንድ ቀን የልብሽን ደስታ ማየት ነው። አላህ ለእኔ የሚሰጠኝን ሁሉ በረካ ያድርገው እኔንም ለአንቺ የምትኮሪበት ልጅ ያድርገኝ። ያ አላህ  እናቴን ከሁሉም ክፉ ነገር ጠብቃት፣ አፊያዋንና እምነቷን ጠንክርላት  ልቧን በኢማንና በደስታ ሙላላት። ወንጀሏን ማርላት  ምህረትህን አውርድላት እድሜዋንም  አርዝምላት። ያ ረቢ፣ እኔ ከእናቴ ጋር በዚህ ዓለም በመልካም ሁኔታ አብረን እንድንኖር አድርገን፤ በአኺራም በጀነተል ፊርደውስ እንድንገናኝ አድርገን። 🤲🏻 رَبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا “ጌታዬ ሆይ፣ በልጅነቴ እንዳሳደጉኝ እነሱንም ማርላቸው።” እናቴ፣ አላህ ይጠብቅሽ። እወድሻለሁ ✉️ከልጅሽ

أَسْتَغْفِرُ ٱللَّٰهَ وَأَتُوبُ إِلَيْهِ ➻

➼ዛሬ የቃዕዳቱን ፈ አሰብር ደርስ ይኖረናል ኢንሻአላህ በኢትዮ 3:00 ላይ የኪታብ pdf 👇👇👇 ➼https://t.me/Tazkirah_for_all/1449

🫵ሀkhit ፈታና ሁሉ እንቅፋት አይደለም!
🫵ሀkhit ፈታና ሁሉ እንቅፋት አይደለም!

እሱ በሀላሉ ጠይቆሽ ሳለ አንቺ የምታሾፊና የምትሳለቂ ሴት አላህን ፍሪ። የሰውን ስሜት አትጫወቺበት የሰውን ልብ ማሳዘን ከባድ ነው ለኒካህ የማትፈልጊውን ሰው ዝም ብለሽ ተስፋ አትስጪ ካልፈለግሽው አልፈልግህም ብለሽ ቁርጡን አሳውቂ እንጂ ፍቅረኛዬ ምናምን ብለሽ በሰው ሀያት አትጫወቺ ብዙ ጊዜ ወንዶች ላይ ስለሚወራ ነው ግን እንዲህ የሚያደርጉ ሴቶችም አሉ አድርሱላቸው

ቀኑ እሁድ ነው እሽ ሰኞ ነገ ነው ግን እስከ ነገ መሳተፍ ትችላላችሁ✨🍃

Repost from نور الهدى
🌙✨ የዕለቱ ሰኞ ጥያቄ ✨🌙 ╭━━━━━━━━━━━━━━━━━━╮ 📚🕌 የሲራ ጥያቄዎች 🕌📚 ╰━━━━━━━━━━━━━━━━━━╯ 1️⃣ ነቢዩ ﷺ ከመካ ወደ መዲና በሒጅራ ጊዜ ከአቡ በክር (ረ.ዐ) ጋር የተደበቁትዘ የትኛው ዋሻ ውስጥ ነበር? 🏔️ 🅰️ ሀ) ሒራ 🅱️ ለ) ሰውር 🅲 ሐ) ኑር 🅳 መ) አል-አቅሳ 2️⃣ የዐቀባ ቃል ኪዳን በዋናነት ከየትኛው ከተማ ሰዎች ጋር ነበር? 🅰️ ሀ) ጧኢፍ 🅱️ ለ) መካ 🅲 ሐ) ያስሪብ (መዲና) 🅳 መ) ደማስቆ 3️⃣ ነቢዩ ﷺ ወደ ጧኢፍ ሄደው ዳዕዋ ሲያደርጉ ከእሳቸው ጋር የነበረው ሰሓቢ ማን ነበር? 🕌 🅰️ ሀ) ዘይድ ኢብን ሐሪሳ (ረ.ዐ) 🅱️ ለ) ቢላል (ረ.ዐ) 🅲 ሐ) ሰዕድ ኢብን አቢ ወቃስ (ረ.ዐ) 🅳 መ) ጃዕፈር ኢብን አቢ ጧሊብ (ረ.ዐ) 4️⃣ በዑሑድ ዕለት ነቢዩ ﷺ በጽናት ከቆሙት ሰሓቦች አንዱ ማን ነበር? ⚔️ 🅰️ ሀ) አቡ ሁረይራ 🅱️ ለ) ጧልሐ ኢብን ዑበይዱላህ (ረ.ዐ) 🅲 ሐ) አቡ ዘር 🅳 መ) ሙዓዝ ኢብን ጀበል 5️⃣ የኸይበር ዘመቻ የተካሄደው ከሒጅራ በኋላ በየትኛው ዓመት ነው? 📜 🅰️ ሀ) 5ኛ 🅱️ ለ) 6ኛ 🅲 ሐ) 7ኛ 🅳 መ) 8ኛ 6️⃣ በሒጅራ ጊዜ ነቢዩ ﷺ እና አቡ በክር (ረ.ዐ) ወደ መዲና እንዲመራቸው የተቀጠረው መንገድ መሪ ማን ነበር? 🐪 🅰️ ሀ) ዐብዱላህ ኢብን ኡረይቂጥ 🅱️ ለ) ዘይድ ኢብን ሐሪሳ 🅲 ሐ) ዐብዱላህ ኢብን ዐባስ 🅳 መ) ዑሳማ ኢብን ዘይድ 7️⃣ “የሐዘን ዓመት” የተባለው ዓመት በዋናነት ለምን ነው? 🅰️ ሀ) የበድር ሽንፈት ስለደረሰ 🅱️ ለ) አቡ ጧሊብ እና ከዲጃ (ረ.ዐ) ስለሞቱ 🅲 ሐ) መካ ስለተያዘ 🅳 መ) ሙስሊሞች ከመዲና ስለተባረሩ 8️⃣ የመካ ድል (ፈትሑ መካ) የተካሄደው በየትኛው የሒጅራ ዓመት ነው? 🕋✨ 🅰️ ሀ) 6ኛ 🅱️ ለ) 7ኛ 🅲 ሐ) 8ኛ 🅳 መ) 9ኛ 9️⃣ ነቢዩ ﷺ በመጨረሻው ዘመቻ የጦር አዛዥ አድርገው የሾሙት ወጣት ሰሓቢ ማን ነበር? ⚔️ 🅰️ ሀ) ኡሳማ ኢብን ዘይድ (ረ.ዐ) 🅱️ ለ) ሙዓዝ ኢብን ጀበል (ረ.ዐ) 🅲 ሐ) ዐብዱረሕማን ኢብን ዐውፍ (ረ.ዐ) 🅳 መ) ሰዕድ ኢብን ሙዓዝ (ረ.ዐ) 🔟 አኢሻ (ረ.ዐ) በሌላ የታወቁበት የክብር ስም ማን ነበር? 🌸 መልካም ተሳትፎ 🌸

🫵እዛ ጥግ ይሰማሻል? Ukhti ያለ ቦታሽ ከተገኝሽ ርካሽ ነሽ!
🫵እዛ ጥግ ይሰማሻል? Ukhti ያለ ቦታሽ ከተገኝሽ ርካሽ ነሽ!

👇👇👇 أَسْتَغْفِرُ ٱللَّٰهَ وَأَتُوبُ إِلَيْهِ ➼እንድው እንዳያልፋች

🎙🎙 ​የተከበሩ ሼይኽ  ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ ) ገብተዋል ሼር ሼር         ሼር ሼር                 ሼር ሼር ሸር በማድረግ  የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 . Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=other በቴሌግራም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bilalmesji?videochat https://t.me/bilalmesji?videochat

🌸 ጥያቄ 🌸 📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው? ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን 📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!

🧶እህቴ ከአባትሽ ቡሀላ ታላቅ ወንድምሽ እየኮረኮመ ስረአት የሚያስይዝሽ ከሆነ እድለኛ ነሽ! ታላቅ ወንድም ያላችሁ ታድላችሁ👀

➻ውዱ ሸይኽ ዶ/ር ሁሰይን ብን ሙሀመድ (ሀፊዛሁሏህ) ጀምረዋል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም አድ ና ሸር በማድረግ  የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 . Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=other በቴሌግራም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bilalmesji?videochat