Deacon Yakob Dereje
Открыть в Telegram
ዲያቆን ያዕቆብ ደረጀ ከጅማ ዩንቨርስቲ በሶፍትዌር ትምህርት ምሩቅ ሲሆን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሰባኪ እና ጸሐፊ ነው። እንኳን ደኅና መጣችሁ! እንደ እግዚአብሔር አምላካችን መልካም ፈቃድ ለነፍሳችን የሚሆኑ ትምህርቶችን እና ጽሑፎችን በዚህ ቻናል እናጋራለን።
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
293
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
Нет данных30 день
Архив постов
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
✍ በዓለ ዕርገት ከጌታችን 9 ዐበይት በዓላት የሚመደብ ሲሆን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርቱን አጽናንቶ ፣ አበርትቶ ፣ አስተምሮ ፣ መንፈስ ቅዱስን እንደሚልክላቸው ተስፋ ሰጥቷቸው ወደ ሰማይ ያረገበት በዓል ነው።
✍ ጌታ ያረገው ከትንሣኤው በኋላ በ40ኛው ቀን ነወሰ።
