ch
Feedback
Deacon Yakob Dereje

Deacon Yakob Dereje

前往频道在 Telegram

ዲያቆን ያዕቆብ ደረጀ ከጅማ ዩንቨርስቲ በሶፍትዌር ትምህርት ምሩቅ ሲሆን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሰባኪ እና ጸሐፊ ነው። እንኳን ደኅና መጣችሁ! እንደ እግዚአብሔር አምላካችን መልካም ፈቃድ ለነፍሳችን የሚሆኑ ትምህርቶችን እና ጽሑፎችን በዚህ ቻናል እናጋራለን።

显示更多
未指定国家未指定类别
293
订阅者
无数据24 小时
-17
无数据30
帖子存档
photo content

photo content

#ጸሎት
#ጸሎት

እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 23/2018ዓ.ም
+7
እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 23/2018ዓ.ም

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏 ✍ በዓለ ዕርገት ከጌታችን 9 ዐበይት በዓላት የሚመደብ ሲሆን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርቱን አጽናንቶ ፣ አበርትቶ ፣ አስተምሮ ፣ መንፈስ ቅዱስን እንደሚልክላቸው ተስፋ ሰጥቷቸው ወደ ሰማይ ያረገበት በዓል ነው። ✍ ጌታ ያረገው ከትንሣኤው በኋላ በ40ኛው ቀን ነወሰ።

photo content

😢⛪️ እንኳን አደረሳችሁ🙏 @Dn_yakob
😢⛪️ እንኳን አደረሳችሁ🙏 @Dn_yakob

✨ በየጥቂቱ አደገ መጋቢት 20/2018ዓ.ም ኒቆዲሞስ አዲስ አበባ @Dn_yakob
+9
✨ በየጥቂቱ አደገ መጋቢት 20/2018ዓ.ም ኒቆዲሞስ አዲስ አበባ @Dn_yakob

✨ ምንታዌ መጋቢት 13/2018ዓ.ም ገብር-ኄር አዲስ አበባ @Dn_yakob
+9
✨ ምንታዌ መጋቢት 13/2018ዓ.ም ገብር-ኄር አዲስ አበባ @Dn_yakob

✨ ቃለ እግዚአብሔር መጋቢት 06/2018ዓ.ም አዲስ አበባ @Dn_yakob
+9
✨ ቃለ እግዚአብሔር መጋቢት 06/2018ዓ.ም አዲስ አበባ @Dn_yakob