Dash Xpress™
Открыть в Telegram
2 464
Подписчики
-224 часа
-297 дней
+8630 день
Архив постов
2 463
አስቡት እስኪ በደስተኝነት ወደ ስኬት ስትሄዱ
እኛ በምንኖርባት በዚህች አለም ላይ አንድ የተለመደ ብሂል አለ መጀመሪያ ተቸገር ተንገላታ የማትፈልገውን ስራ የሚል ከዚህ በኃላ ግን ይሄንን አስተሳሰብ አቅራቢያችን ወዳለ የቆሻሻ ባስኬት ውስጥ እንጨምረዋለን
ለመጀመሪያ ጊዜ የ አሊ አብዳል feel good productivity በአማረኛ ተተርጉሞ በ Dash Xpress ላይ አቅርበንላችኃል
💴ዋጋ:-749ብር + free delivery
ይሄንን መጽሀፍ ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ እንልካለን
2 463
ቼዝ ጦርነት ነው በአንተ እና በጠላትህ መካከል የሚደረግ ጦርነት ይሄንን ጦርነት ለማሸነፍ አዕምሮህን መጠቀም አለብህ‼️
እኛ ደግሞ የጦርነት ሜዳውን እና ወታደሮችህን አቅርበንልሀል ከአንተ የሚጠበቀው አዕምሮህን መጠቀም ብቻ ነው
ይሄ ቼዝ መጫወቻ በቀላሉ ከቦታ ቦታ ለማጓጓዝ የሚመች የሚተጣጠፍ ቦርድ እና 2 king,2queen,4knight,4bishop,4rook እንዲሁም 16 pawn እና የዳማ መጫወቻ ጠጠሮችንም ይዟል
ይሄንን ቼዝ አሁኑኑ ከ DashXpress በማዘዝ የእዕምሮ ልህቀቶን መጨመር ይችላሉ
💴ዋጋ:- 4790ብር + free delivery
ይሄንን የቼዝ እና የዳማ መጫወቻ ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ድረስ በነጻ እናመጣለን
2 463
እስከመቼ ነው አቅደህ የማታሳካው
በጠዋት እነሳለሁ ትላለህ ግን አትነሳም
ስፖርት እሰራለሁ ትላለህ ግን አትሰራም
ምክንያቱም ዲሲፕሊን የለህም ራስህን መግዛት አትችልም
እና ምንድን ነው መፍትሄው🤔ካልክ ይሄው መፍትሄው
ራስን መግዛት በ ዳንኤል ዋልተርመጽሀፉ በአማረኛ እኛ ጋር ይገኛል 💴ዋጋ:-699ብር + free delivery መጽፉን ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክፍለሀገራት እንልካለን
2 463
አብዛኛዎቹ ስለ ሀብት የሚያወሩ መጽሀፍት ዝም ብሎ መጽሀፍ ለመሸጥ ብቻ የተዘጋጁ እስከሚመስሉ ድረስ ሀሳባቸው የማይገባ ትክክለኛውን መንገድ የማያሳዩ ናቸው ዛሬ ግን አለማችን ላይ 32Million copy የተሸጠ በሀገራችን እንዲሁም በአለማችን ላይ ያሉ ታላላቅ ሰዎች የመሰከሩለት እጹብ ድንቅ መጽሀፍ ሲሆን መጽሀፉም ሀብታም አባት እና ድሀ አባት እያነጻጸረ የሀብትን መንገድ ፍንትው አርጎ ያሳያል።
መፅሀፉ በ አማረኛም በእንግሊዘኛም በDash Express ላይ ይገኛል💵ዋጋ:- 649ብር + Free delivery መፅሀፉን ለማግኘት የምትፈልጉ በt.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ እንልካለን
2 463
ለመሆኑ ኮብላዩ ካህን ማን ይሆን?ታሪኩስ ምን ይሆን?
መልሱን ይሄንን በአለማየሁ ደመቀ የተጻፈውን ልብወለድ ካላነበብን በስተቀር ልናውቀው አንችልም
ይሄ ልብወለድ መጽሀፍ ቁጥር አንድ እና ሁለት DashXpress ላይ ይገኛል💴ዋጋ:-ቁጥር አንድ 649ብር ቁጥር ሁለት 659ብር ይሄንን መጽሀፍ ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እንልካለን
2 463
ቢዝነስ በመጀመረ አይደለም እንዴት ማስቀጠል እና ማሳደግ እንዳለብህ ማወቅ መቻል አለብህ
ቢዝነስ እኮ ስትራቴጂ ይጠይቃል ዝምብሎ አይደለም የሚመራው ለዚህም ነው ፓትሪክ ቤት ዴቪድ ይሄንን ቢዝነስን በስትራቴጂ የሚል መጽሀፍ ካለው እውቀት እና ልምድ ላይ በመመርኮዝ የጻፈልን አሁን መጽሀፉ DashXpress ላይ ይገኛል
💴ዋጋ :- 649ብር + free delivery
ይሄንን መጽሀፍ ማግኘት እና የቢዝነሰ እውቀታችሁን አንድ ደረጃ ለማሳደግ ከፈለጋችሁ በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ እናደርሳለን
2 463
ከዕለታት....ግማሽ ቀን
መጽሀፍን በሽፋኑ አትገምተው ይባል ነበር ይሄንን መጽሀፍ ሳየው ግን ሳቢ መጽሀፍ እንደሆነ እና በውስጡ የሆነ አጓጊ መቼም ከልቤ የማይጠፋ ታሪክ እንዳለሁ ገመትኩ
💴ዋጋ:- 675ብር + free delivery
ይሄንን መጽሀፍ ለማግኘት አሁኑኑ በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲሁም በክፍለሀገራት በነጻ እንልካለን
2 463
ይሄ መጽሀፍ መጽሀፍ ብቻ አይደለም
ሰዎች አንተን እንዳይቆጣጠሩህ የሚያስችልህ መሳሪያም ጭምር ነው
በዚህ ዓለም ላይ ሰዎች በአጠቃላይ ሁሉንም ውሳኔዎችህን ለመቆጣጠር እና አንተ ላይ ተጽዕኖ ለማሳደር የማይቆፍሩት ጉድጓድ የለም እዚህ ላይ ነው ይሄ መጽሀፍ ትልቁን ጥበብ የሚሰጥህ ልክ ይሄንን መጽሀፍ አንብበህ እንደጨረስክ አንተን ለመቆጣጠር ከመሞከራቸው በፊት አንተ ታውቅባቸዋለህ ራስህን ትከላከላለህ ከፈለክ ደግሞ ታጠቃለህ
መጽሀፉ Dark Psychology and Manipulation ይባላል መጸሀፉ በአማረኛም በእንግሊዘኛም እኛ ጋር ይገኛል
💴ዋጋ:- 699ብር + free delivery
ይሄንን መጽሀፍ ማግኘት እና የራሰህን ህይወት መምራት የምትፈልግ ከሆነ በ t.me/DashXpress አናግረን
በአዲስአበባም እንዲሁም በክፍለሀገራት በነጻ እናደርሳለን
2 463
አብዛኛውን ጊዜ የሰው ልጆች በምናረጅበት ሰዓት እጃችን ላይ ያሉ ጡንቻዎች ይደክማሉ እንዲሁም ደግሞ ስንወለድም ጀምሮ በተፈጥሮ እጃችን ቀጫጫ የሆንን ሰዎች አለን ለዚህም ነው ይሄንን Adjustable Hand Grip Strengther ለዛሬ ብቻ በቅናሽ ያቀረብንላችሁ ለእናት እና አባቶቻችን የእጃቸውን ጡንቻ ለማነቃቃት ለእኛ ደግሞ እጃችንን ለማጠንከር ይረዳናል
ሌላ ጊዜ 1199ብር ሲሸጥ የነበረው ለዛሬ ብቻ በ 999ብር መግዛት ትችላላችሁ በአዲስአበባ እንደሁም በክልል ከተሞች በነጻ እንልካለን
💴ዋጋ:-999ብር + free delivery
ይሄንን Hand Grip Strengthener ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን
2 463
መጽሀፍ vs ማኪያቶ
አስቡት እስኪ በሳምንት ውስጥ ለማኪያቶ በምናወጣው ብር መጽሀፍትን መግዛት ብንችል?
ለዚህም ነው DashXpress ዛሬ በዛሬው እለት ሶስት መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን አንድ በነጻ ምርቃት
ይሄንን እድል መጠቀም የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ እንልካለን
ሁሉም መጽሀፍት በአማረኛ አሉ‼️
2 463
በዚህ ምድር ላይ በርካሽ ገዝታችሁ ነገር ግን ትልቅ ጥቅም ልታገኙበት የምትችሉት መጽሀፍ ብቻ ነው
ነገ ለሚገዙ አንባቢያን ደግሞ የበለጠ ይረክሳል የበለጠ ይጠቅማቸዋል
ነገ ለሚደረገው ቅናሽ ዝግጁ ናችሁ?👍
2 463
መታሰቢያነቱ ለመቃብር ሰፈርተኞች💀
ይሄ ብዙዎችን እያነጋገረ ያለው መጽሀፍ ገና አንድ ገጽ ስትገልጹት "መታሰቢያነቱ ለመቃብር ሰፈርተኞች💀"ይላል
ታዲያ ውስጡ ስለምን ይሆን?
ጥሪ ወደ ሞት በ አህመድ ሁስ(ሻድ)
ይሄንን የዓመቱን አነጋጋሪ እና ተወዳጅ መጽሀፍ ከDashXpress ማግኘት ይችላሉ
💴ዋጋ:-699ብር + free delivery
ይሄንን መጽሀፍ ለማግኘት በt.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ እናደርሳለን
2 463
እያንዳንዱ ዓለማችን ላይ ያሉ ቢዝነሶች ከአንዲት ሀሳብ የተነሱ ናቸው
ሁለት ሰዎችን አስቡ
ሁለቱም ቢዝነስ ለመገንባት ያስባሉ የተለያዩ የቢዝነስ መጽሀፍትንም ያነባሉ
የመጀመሪያው ሰው ሁሌ የሚመጣለትን የቢዝነስ ሀሳብ በጭንቅላቱ ለመያዝ ይሞክራል
ሁለተኛው ሰው ደግሞ ሁሉንም ያነበባቸውን እንዲሁም የሚመጡለትን ሀሳብ በማስታወሻ ይይዛል
ከ 5 አመት በኃላ የመጀመሪያው ሰውዬ አሁንም ድረስ ያልማል ሁለተኛው ሰውዬ ግን እነዛ የጻፋቸውን ሀሳቦች መሬት ላይ አውርዶ ሕልሙን እየኖረ ነው
ለዚህም ነው እኛም ለእናንተ እስከ ነገ ብቻ የሚቆይ Future CEO offer ያቀረብንላችሁ ማንኛውንም አይነት ሶስት የቢዝነስ መጽሀፍት ስትገዙ እኛ ደግሞ አንድ ማስታወሻ ደብተር በነጻ
ይሄንን offer ለመጠቀም አሁኑኑ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
2 463
ሌላኛው ቅናሽ በ Adjustable hand grip strengthener ላይ 1199ብር ሲሸጥ የነበረው ለዛሬ ማታ ብቻ የ 200ብር ቅናሽ አርገን በ
💴ዋጋ:-999ብር + free delivery
ይሄንን ቅናሽ ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያናግሩን በ አዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ እንልካለን
2 463
ታላቅ የድንገተኛ ቅናሽ በDashXpress እናንተ የፈለጋችሁትን ሶስት መጽሀፍት ውሰዱ እኛ ደግሞ የምትፈልጉትን አንድ መጽሀፍ በነጻ እንመርቅላችኅለን ‼️‼️
በ48 ሰዓታት ውስጥ በነጻ ያላችሁበት ድረስ እናመጣለን
ለማዘዝ አሁኑኑ የምትፈልጉትን ሶስት መጽሀፍ ከቻናላችን ላይ መርጣችሁ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
ሁሉም መጽሀፍት በአማረኛ አሉ እና በተለያዩ ክፍለሀገራት በነጻ እንልካለን‼️
2 463
ዛሬ እስከዛሬ በቻናላችን ታሪክ ተደርጎ የማይታወቅ ድንገተኛ Discount ልናካሄድ ቅናሹ ዛሬ ማታ 1 ሰዓት ጀምሮ ማታ 5 ሰዓት ያልቃል
2 463
ምን አሉኝ?ለምን ተወቺኝ?ለምን አላከበሩኝም?
አብዛኞቻችን ብዙ ጊዜ ሰዎችን ለመቆጣጠር እንሞክራለን ሰዎች እኛ በፈለግነው መንገድ እንዲሄዱ እንፈልጋለን ያ አልሳካ ሲለን ደግሞ ስለ እነርሱ አብዝተን እንጨነቃለን ይሄ ደግሞ ከራሳችን በላይ ሰዎች ስለ እኛ የሚያስቡት ነገር እንዲያስጨንቀን ያደርጋል ምናልባትም ቤተሰቦቻችን ወይም ጓደኞቻችን ሊሆኑ ይችላሉ በቃ ተዋቸው
If people ignore you → let them.
If people doubt you → let them.
If people leave → let them.
If people disrespect you → let them.
You stop chasing validation and start protecting your energy.
Stop trying to control people, force outcomes, or overthink others’ opinions.
Let them do what they want and focus your energy on yourself, your goals, your peace, and your growth.
💴ዋጋ:-780ብር +free delivery in Adiss
ይሄንን መጽሀፍ ማግኘት እና ህይወቶን በራሶ መንገድ መኖር ከፈለጉ በt.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ እንልካለን
2 463
48ቱ የሀይል ህጎች(The 48 laws of power by Robert Greene)
ዓለማችን ላይ ካሉ በብዛት ከተነበቡ ተፅዕኖ ፈጣሪ መፅሀፍቶች መካከል አንዱ ነው ከትራምፕ እስከ ፑቲን እዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉ የኀያልነት ህጎችን ሲተገብሩ ታይተዋል።አንተም ኀያል፣ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሁም በየትኛውም የህይወት ክፍል ላይ ስኬታማ መሆን ከፈለክ ይሄ መፅሀፍ ለአንተ ነው።
💷ዋጋ:- (በአማረኛ)550ብር +1 eBook +Free delivery
💵ዋጋ:-(በ እንግሊዘኛ)750ብር+1ebook+Free delivery
መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ deliver እናደርጋለን
