Dash Xpress™
Open in Telegram
Dash Xpress™ Fast | Trusted | Affordable Telegram Eccomerce channel
Show more2 319
Subscribers
-1024 hours
-147 days
-4030 days
Posts Archive
2 319
ለምን ይሆን ቦክሰኞች እና ስፖርተኞች ይሄንን ገመድ የሚመርጡት?
ብዙ ቦክሰኞች,ሯጮች እና እግርኳስ እንዲሁም ባስኬት ተጫዋቾች ይሄንን ገመድ ይጠቀሙታል ምክንያቱም ይሄ ገመድ Speedrope ስለሆነ ነዉ ማለትም ፍጥነታችንን እነድናዳብር እና በፍጥነት ስባችንን እንድናጠፋ ያስችለናል
ለዚህም እኛ ይሄንን Soccer Express Rope ያቀረብንላችሁ
💴ዋጋ :- 1799ብር + free delivery
ይሄንን Speedrope ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ እናደርሳለን
2 319
ያለ ክብደት ጡንቻችሁን በዚህ መሳሪያ ብቻ መገንባት እንደምትችሉ ብንነግራችሁስ?
በአጭሩ ተንቀሳቃሽ ጂም በሉት‼️
በቤትዎ ሆነዉ የፈለጉትን አይነት ስፖርት ብትፈልጉ የደረት ብትፈልጉ የእግር ማንኛዉንም አይነት ስፖርት የሚያሰራ full Resistance Band Set ይዘንላችሁ መጥተናል
ይሄ Resistance Band Set የትኛዉን የሰዉነት ክፍሎች ያሰራል?
●በአጠቃላይ ሰዉነታችን እንዲጠነክር ያስችላል
●Biceps and Triceps
●Chest
●Back
●Legs
●Clutes
💴ዋጋ:-3200ብር + free delivery
ይሄንን Resistance Band Set ለማግኘት እናበርካሽ ብር ቤታችሁ ዉስጥ ጂማችሁን ለመገንባት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ እናደርሳለን
2 319
ታላቅ የሰንበት ቅናሽ በDashXpress እናንተ የፈለጋችሁትን ሶስት መጽሀፍት እዘዙ እኛ ደግሞ የምትፈልጉትን አንድ መጽሀፍ በነጻ እንመርቅላችኅለን ‼️‼️
በ48 ሰዓታት ውስጥ በነጻ ያላችሁበት ድረስ እናመጣለን
ለማዘዝ አሁኑኑ የምትፈልጉትን ሶስት መጽሀፍ ከቻናላችን ላይ መርጣችሁ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
ሁሉም መጽሀፍት በአማረኛ አሉ‼️
2 319
5 Backsupport በነጻ በሉት ያቀረብንላችሁ
1750ብር የነበረዉ በ 1575ብር ብቻ ነጻ Delivery እንደተጠበቀ
5 ብቻ ነዉ ያቀረብነዉ ይሄንን እደል ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያናግሩን
2 319
Sunscreen ላይ የመጀመርያዉ ቅናሽ በፀሀይ ምክንያት ፊቲችሁ ለተጎዳ በሙሉ‼️
እንደተቀባችሁ እንኳን የማያስታዉቅ
Made in UAE🇦🇪
2100ብር የነበረዉን ለዛሬ ብቻ በ 1890ብር ከ free delivery ጋር አሁኑኑ ፈጥነዉ ኦርደር ያድርጉ በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ እናደርሳለን
ይሄ ቅናሽ እስከ ዛሬ ማታ አንድ ሰዓት ብቻ ነዉ የሚቆየዉ ይሄንን ቅናሽ ሳይረፍድ ለመጠቀም በ t.me/DashXpress አሁኑኑ ያናግሩን
2 319
"ልጅህ ልጅህ አይደለም" ካህሊል ጂብራን ምን ማለቱ ነዉ ልጄ ልጄ ካልሆነ ታዲያ ምኔ ነዉ
አይ ካህሊል አለምን በሚገራርሙ የፍልስፍና ሀሳቦቹ አጥምቋት አለፈ
አስቡት እስኪ ሁሉንም የካህሊል ስራዎችን ግጥሞቹን ልብወለዶቹን እና ከሁሉ በላይ ደግሞ የፍልስፍና ሃሳቦቹን ሁሉንም በአንድ መፅሀፍ ተዘጋጅቶ ብታገኙት?
ይሄዉ እኛ አመጣንላችሁ ሁሉንም ስራዎቹን በአንድ መፅሀፍ በ ተርጓሚ ሙሉቀን ታሪኩ
በ ጀርባ ልጥፍ ዋጋዉ አቀረብንላችሁ
💴ዋጋ:- 600ብር + 150ብር ለ delivery
ይሀንን መፅሀፍ ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እና የክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት deliver እናደርጋለን
2 319
ይሄንን ሰሙና በመጠቀም ብቻ ፊትህ ላይ ያለዉን ብጉር ማጥፋት እና መከላከል እንደምትችል ታዉቃለህ?
አብዛኛዉን ጊዜ በጉርምስና ወቅት ወይም ወዛማ ፊት ያለን ሰዎች ለብጉር ተጋላጭ ነን ይሄ ሰሙና ደግሞ በዉስጡ Salicylic acid,sulfur,Aloe Vera እንዲሁም Tea tree በዉስጡ ይይዛል እነዚህ ingredients ደግሞ ፊታችን ላይ ያለዉን ቅባት በማመጣጠን ብጉር እንዳይወጣ ይከላከሉልናል.በይበልጥ ምን ስለ ሰሙናዉ ዉጤታማነት research ማድረግ ትችላላችሁ
ይሄ ሰሙና እንደተለመዱት በዉሸት እንደሚሸጡት የብጉር ማጥፊያ ሰሙና አይደለም‼️
💴ዋጋ:-1290ብር + free delivery(የትም ቦታ በዚህ ዋጋ አይገኝም‼️)
ይሄንን ሰሙና ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ deliver እናደርጋለን
2 319
ስራህ ለፀሀይ የሚያጋልጥህ ነዉ?ፊትሽስ በፀሀይ ምክንያት እየጠቆረ እና ማዳት እያወጣ አስቸግሮሻል?
እንግዲያዉስ DashXpress ይሄንን Velara SPF 60++ Sunscreen ይዞላችሁ መቷል ይሄንን Sunscreen በተቀባችሁ ሰዓት የጸሀይ UV አልፎ ቆዳችሁን እንዳይነካ ያስችላል በተጨማሪም መቀባታችሁ አያስታዉቅም
Made in UAE(United Arab Emirates) አረብ ኤምሬት የተመረተ.
💴ዋጋ:- 2100ብር + free delivery
ይሄንን Sunscreen ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን
2 319
ስፖርት ስትሰራ,ኳስ ስትጫወት,ክብደት ስታነሳ ወይም ማንኛውንም እንቅስቃሴ ስታደርግ ጉልበትህን ህመም ይሰማሀል?
ምቾትስ አይሰማህም?
እንግዲያዉስ ይሄንን knee Support ይዘንልህ መጣን ይሄ knee support ጉልበታችንን ህመም እንዳይሰማን እና ስፖርት ስንሰራ በምቾት እንድንሰራ ያስችለናል
💴ዋጋ :- 1800ብር + free delivery
ይሄንን knee Support ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን.
2 319
በሰጣችሁን አስተያየት እና ድምጽ መሰረት ከዚህ በኅላ መጽሀፍትን በቅናሽ የምናቀርብ ይሆናል!!
በተጨማሪም በአዲሱ ዓመት ከ DashXpress መግዛት ብቻ ሳይሆን አብራችሁን መስራትም ጭምር መስራት ትችላላችሁ
ከ 1,000 ተከታይ በላይ ያለዉ telegram ቻናል ካላችሁ አሁኑኑ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
የምንቀበለዉ 10ሰዉ ብቻ ስለሆነ ፈጥናችሁ አናግሩን
2 319
የመጽሀፍት ዋጋ በእናንተ ፍላጎት መሰረት እንዲቀንስ ከፈለጋችሁ የላይኛዉ ፖስት ላይ React በማድረግ ፍላጎታችሁን እንድናዉቅ አግዙን
