es
Feedback
Dash Xpress™

Dash Xpress™

Ir al canal en Telegram

Dash Xpress™ Fast | Trusted | Affordable Telegram Eccomerce channel

Mostrar más
2 342
Suscriptores
-324 horas
-157 días
-5430 días
Archivo de publicaciones
ስፖርት ስትሰራ,ኳስ ስትጫወት,ክብደት ስታነሳ ወይም ማንኛውንም እንቅስቃሴ ስታደርግ ጉልበትህን ህመም ይሰማሀል? ምቾትስ አይሰማህም? እንግዲያዉስ ይሄንን knee Support ይዘንልህ መጣን ይሄ kn
ስፖርት ስትሰራ,ኳስ ስትጫወት,ክብደት ስታነሳ ወይም ማንኛውንም እንቅስቃሴ ስታደርግ ጉልበትህን ህመም ይሰማሀል? ምቾትስ አይሰማህም? እንግዲያዉስ ይሄንን knee Support ይዘንልህ መጣን ይሄ knee support ጉልበታችንን ህመም እንዳይሰማን እና ስፖርት ስንሰራ በምቾት እንድንሰራ ያስችለናል 💴ዋጋ :- 1800ብር + free delivery ይሄንን knee Support ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን.

9ሰዉ ብቻ ቀርቷል እድሉ እንዳያመልጣችሁ

በሰጣችሁን አስተያየት እና ድምጽ መሰረት ከዚህ በኅላ መጽሀፍትን በቅናሽ የምናቀርብ ይሆናል!! በተጨማሪም በአዲሱ ዓመት ከ DashXpress መግዛት ብቻ ሳይሆን አብራችሁን መስራትም ጭምር መስራት ትችላላችሁ ከ 1,000 ተከታይ በላይ ያለዉ telegram ቻናል ካላችሁ አሁኑኑ በ t.me/DashXpress ያናግሩን የምንቀበለዉ 10ሰዉ ብቻ ስለሆነ ፈጥናችሁ አናግሩን

የመጽሀፍት ዋጋ በእናንተ ፍላጎት መሰረት እንዲቀንስ ከፈለጋችሁ የላይኛዉ ፖስት ላይ React በማድረግ ፍላጎታችሁን እንድናዉቅ አግዙን

አብዛኞቻችሁ በጠየቃችሁን መሰረት መጽሀፍት እንዲቀንሱ እነዚህን ሀሳቦች አቅርበናል ከተስማማችሁበት በዚህ እንቀጥላለን:- ● መጽሀፍትን የምንሸጠዉ እላያቸዉ ላይ እንዲሸጡበት በተለጠፈዉ ዋጋ ይሆናል ነገር ግን ነጻ የ delivery አገልግሎት የምንሰጠዉ ሁለት እና ከዛ በላይ መጽሀፍትን ለሚገዙ ደንበኞቻችን ይሆናል ማለትም አንድ መጽሀፍ የሚገዙ ደንበኞቻችን የ delivery መክፈል ይኖርባችኅል 👍 አዎ ይሁን እንስማማለን ❤️ አይ እንደ ድሮዉ ነጻ delivery ይሻለናል

በዚህ ዓመት ከመጽሀፍት በተጨማሪ የትኛዉ እቃ በብዛት ይቅረብ
Anonymous voting

በቀጣይ ዓመት ምን ይስተካከል
Anonymous voting

እንኳን ለአደሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌼 አዲስ ነገር አለ‼️ Are you ready? 👍
እንኳን ለአደሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌼 አዲስ ነገር አለ‼️ Are you ready? 👍

30ደቂቃ ብቻ ቀረ‼️

2 ሰዓታት ብቻ ቀሩ‼️‼️

የጷግሜ ቅናሽ ሊያልቅ 4 ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል ይሄንን እድል ሳያመልጣችሁ አሁኑኑ ይሄንን እድል ተጠቀሙበት‼️‼️‼️ ይሄንን ቅነሽ ሳያልቅ ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያነግሩን

🌻 አብዛኞቻችን ለአዲስዓመት አቋማችንን ማስተካከል ስፖርት መስራት እያልን እናቅዳለን ነገር ግን በዚህ ኑሮ ውድነት Protein powder ገዝቶ ለግል አሰልጣኝ ተከፍሎ የማይቻል ነው ለዚህም ነው
🌻 አብዛኞቻችን ለአዲስዓመት አቋማችንን ማስተካከል ስፖርት መስራት እያልን እናቅዳለን ነገር ግን በዚህ ኑሮ ውድነት Protein powder ገዝቶ ለግል አሰልጣኝ ተከፍሎ የማይቻል ነው ለዚህም ነው Viable Ebooks ከተለያዩ አለምአቀፍ ዌብሳይቶች እና Virtual አሰልጣኞች ጋር በመተባበር ይሄንን "የጡንቻ ግንባታ በኢትዮጵያ ምግቦች" የሚል EBook ይዘንላችሁ የመጣነው።መጽሀፉ የያዛቸውን ሀሳቦች ለማወቅ እና መጽሀፉን ለማግኘት በ t.me/DashXpress t.me/DashXpress ያናግሩን። አስታውሱ መጽሀፉን ስታገኙ አብሮ የ አንድ ወር ከእናንተ ጋር የሚስማማ Workout plan ይኖረዋል በተጨማሪም ይህ መጽሀፍ ሌሎች ቦታዎች ላይ አይገኝም‼️ 💴ዋጋ:-100ብር ብቻ(ለ 3 ቀን የሚቆይ ቅናሽ)

በቀጣይ ዓመት ቀና ማለት ትፈልጋለህ? ቁመትህስ ላይ ለዉጥ ማየት ትፈልጋለህ? እንግዲያዉስ ይሄ እድል ሳያመልጥህ ተጠቀምበት እስከ ጷግሜ 4 ብቻ ለሚገዙ ደንበኞቻችን 1750ብር የነበረዉን በ 1575ብ
በቀጣይ ዓመት ቀና ማለት ትፈልጋለህ? ቁመትህስ ላይ ለዉጥ ማየት ትፈልጋለህ? እንግዲያዉስ ይሄ እድል ሳያመልጥህ ተጠቀምበት እስከ ጷግሜ 4 ብቻ ለሚገዙ ደንበኞቻችን 1750ብር የነበረዉን በ 1575ብር ነጻ delivery በአዲስ አበባ እና ክፍለሀገራት እንደተጠበቀ 💴ዋጋ:- 1575ብር + free delivery(ለ 3 ቀን ብቻ የሚቆይ ቅናሽ‼️) ይሄንን ቅናሽ ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ በአዲስአበባ እንዲሁም በክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን

ቀጠይ ዓመት ምን መሆን ትፈልጋለህ? Forex Trader? መልስህ አዎ ከሆነ Forex trading ዝምብሎ የሚገባበት Field አይደለም በደምብ እዉቀት ,ልምድ እና Discipline ይጠይቃል ለዚህ
ቀጠይ ዓመት ምን መሆን ትፈልጋለህ? Forex Trader? መልስህ አዎ ከሆነ Forex trading ዝምብሎ የሚገባበት Field አይደለም በደምብ እዉቀት ,ልምድ እና Discipline ይጠይቃል ለዚህም ነዉ እኛ DashXpress's እነዚህን መፅሀፍት ከታላቅ ቅናሽ እና ነጻ delivery ጋር ያቀረብንልህ 1.Trading in the zone 2.The Candlestick trading Bible 3.The disciplined Trader ሶስቱንም በ 2800 ብር ከ ነጻ delivery ጋር እነዚህን መጽሀፍት ለማንበብ እና የ Trading ሚስጥርን ለመረዳት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን

በዚህ ዓመት የራስህን ቢዝነስ ለመጀመር አቅደሀል? እንግዲያውስ የአቀድከውን እቅድ እንድታሳካ ቢዝነስህን እንድትገነባ የሚያግዙህን እነዚህን ሶስት መጽሀፍት የ 10% ቅናሽ በማድረግ ይዘንልህ መጣን 1
በዚህ ዓመት የራስህን ቢዝነስ ለመጀመር አቅደሀል? እንግዲያውስ የአቀድከውን እቅድ እንድታሳካ ቢዝነስህን እንድትገነባ የሚያግዙህን እነዚህን ሶስት መጽሀፍት የ 10% ቅናሽ በማድረግ ይዘንልህ መጣን 1.Zero to one:- ይሄ መጽሀፍ የ PayPal Co-Founder በሆነው በ Peter Tail የተጻፈ ሲሆን እነ ኤሎን መስክ እና የፌስቡክ መስራች የሆነው ማርክ ዘከንበርግ የመሰከሩለት ድንቅ መጽሀፍ ነው። 2.The personal MBA :- ይሄ ደግሞ በ ጆሽ ኮፍማን የተጻፈ ሲሆን ቢዝነስን ከ ሀ-ፐ እንድንረዳው ያደርገናል በውስጡም ስለ Marketing,Sales,Finance እና Operation ያስረዳናል 3.The lean startup:- ይሄ መጽሀፍ ደግሞ እንዴት ቢዝነስ መጀመር እንዳለብን Step by Step ያሳየናል ስለዚህ ቢዝነስ ለመጀመር ከማሰብህ በፊት ቢዝነስን ለመረዳት እነዚህን መጽሀፍት አንብብ ሁሉም መጽሀፍት በአማረኛ አሉ ይሄንን Package ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ቢዝነስ ፖኬጅ(business Package) እያላችሁ ላኩልን በአዲስአበባ እንዲሁም ክፍለሀገራት በነጻ እናደርሳለን

አሁን ሰዓቱ የውሳኔ ነው‼️ ቀጣይ ዓመት መሆን ማሳካት የምትፈልገውን የምትወስንበት ለዚህም ነው እኛ DashXpresses መሆን ለምትፈልጉት ማሳካት ለምትፈልጓቸው ነገሮች ሁሉ የሚረዷችሁን መጽሀፍት
አሁን ሰዓቱ የውሳኔ ነው‼️ ቀጣይ ዓመት መሆን ማሳካት የምትፈልገውን የምትወስንበት ለዚህም ነው እኛ DashXpresses መሆን ለምትፈልጉት ማሳካት ለምትፈልጓቸው ነገሮች ሁሉ የሚረዷችሁን መጽሀፍት እና የተለያዩ እቃዎች ታይቶ በማይታወቅ ቅናሽ በዚህ የዓመቱ የመጨረሻ ወር ልናቀርብላችሁ የወሰነው are you ready??👍❤️

ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዘ እንዲሁም በአጠቃላይ የእጅ ቅልጥፍናን እና ጥንካሬን የሚጠይቅ ስራ ለምትሰሩ በሙሉ ይሄንን finger extensor trainer ይዘንላችሁ መጥተናል ይሄ finger exte
ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዘ እንዲሁም በአጠቃላይ የእጅ ቅልጥፍናን እና ጥንካሬን የሚጠይቅ ስራ ለምትሰሩ በሙሉ ይሄንን finger extensor trainer ይዘንላችሁ መጥተናል ይሄ finger extensor trainer የእጃችንን ጥንካሬ እና ቅልጥፍና ይጨምራል ይሄም ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዘ ወይም በአጠቃላይ የእጅ ቅልጥና የሚያስፈልገው ስራ ለምትሰሩ ስራችሁን በፍጥነት እና በምቾት እንድትሰሩ ያስችላችኃል 💴ዋጋ:- 1990ብር + free delivery ይሄንን finger extensor trainer ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን

ፍራሽም አልጋም ላይ ስፖርት ሰርተህ ቦርጭህን ለማጥፋት እንዲሁም 6 Pack ለመገንባት ሞክረሀል ነገር ግን አልተሳካም ምክንያቱም ፍራሽ ላይ ምንም አይነት ስፖርት ለመስራት አይመችም ይሄም ደግሞ ስፖ
ፍራሽም አልጋም ላይ ስፖርት ሰርተህ ቦርጭህን ለማጥፋት እንዲሁም 6 Pack ለመገንባት ሞክረሀል ነገር ግን አልተሳካም ምክንያቱም ፍራሽ ላይ ምንም አይነት ስፖርት ለመስራት አይመችም ይሄም ደግሞ ስፖርት መስራት እንዳትወድ እና ውጤታማ እንዳትሆን ያደርግሀል ለዚህም ነው እኛ DashXpress´s ይሄንን ማንኛውንም አይነት የሆድ እንቅስቃሴ በምቾት የሚያሰራችሁን ይሄንን Yoga mat በቅናሽ ይዘንላችሁ የመጣነው በተጨማሪም ይሄ Yoga mat ለ Yoga exercise,Streaching exercise እንዲሁም Meditate ለማድረግ ይጠቅማል 💴ዋጋ:-2350ብር + free deluvery(ለአንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ ቅናሽ‼️) ይሄንን Yoga mat ለማግኘት እና ቦርጭህን ለማጥፋት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ deliver እናረጋለን

ታላቅ የሰንበት ቅናሽ በDashXpress እናንተ የፈለጋችሁትን ሶስት መጽሀፍት እዘዙ እኛ ደግሞ የምትፈልጉትን አንድ መጽሀፍ በነጻ እንመርቅላችኅለን ‼️‼️ በ48 ሰዓታት ውስጥ በነጻ ያላችሁበት ድረ
ታላቅ የሰንበት ቅናሽ በDashXpress እናንተ የፈለጋችሁትን ሶስት መጽሀፍት እዘዙ እኛ ደግሞ የምትፈልጉትን አንድ መጽሀፍ በነጻ እንመርቅላችኅለን ‼️‼️ በ48 ሰዓታት ውስጥ በነጻ ያላችሁበት ድረስ እናመጣለን ለማዘዝ አሁኑኑ የምትፈልጉትን ሶስት መጽሀፍ ከቻናላችን ላይ መርጣችሁ በ t.me/DashXpress ያናግሩን ሁሉም መጽሀፍት በአማረኛ አሉ‼️

ሁላችንም በአዲስ ዓመት እናቅዳለን የቢዝነስ ሰው መሆን እፈልጋለሁ Trader መሆን እፈልገለሁ ስፖርተኛ መሆን እፈልጋለሁ እያልን እንመኛለን ግን ሁሌም አናሳካውም በአሁኑ ግን ይሳካል! እናንተ በቀጣ
ሁላችንም በአዲስ ዓመት እናቅዳለን የቢዝነስ ሰው መሆን እፈልጋለሁ Trader መሆን እፈልገለሁ ስፖርተኛ መሆን እፈልጋለሁ እያልን እንመኛለን ግን ሁሌም አናሳካውም በአሁኑ ግን ይሳካል! እናንተ በቀጣይ ዓመት ማሳካት እንዲሁም መሆን የምትፈልጉትን ንገሩን እኛ ደግሞ ወደ ሕልማችሁ የሚያደርሷችሁን መጽሀፍት ያላችሁበት ድረስ deliver እናረግላችኃለን ይሄንን እድል ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ እናደርሳለን