Dash Xpress™
Открыть в Telegram
2 379
Подписчики
-824 часа
-147 дней
+2430 день
Загрузка данных...
Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+2
в 0 каналах
июнь '26
+123
в 1 каналах
Get PRO
май '26
+205
в 1 каналах
Get PRO
апрель '26
+437
в 3 каналах
Get PRO
март '26
+4
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+124
в 1 каналах
Get PRO
январь '26
+4
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+744
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+431
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '25
+110
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+345
в 1 каналах
Get PRO
август '25
+154
в 5 каналах
Get PRO
июль '25
+358
в 6 каналах
Get PRO
июнь '25
+114
в 3 каналах
Get PRO
май '25
+396
в 6 каналах
Get PRO
апрель '25
+314
в 5 каналах
Get PRO
март '250
в 0 каналах
Get PRO
февраль '250
в 0 каналах
Get PRO
январь '250
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+3
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 04 июля | 0 | |||
| 03 июля | +1 | |||
| 02 июля | +1 | |||
| 01 июля | 0 |
Посты канала
2 ብቻ ቀርቷል በ 1099ብር + free delivery የ100ብር ቅናሽ
አሁኑኑ ይሄ እድል ሳያመልጣችሁ መውሰድ የምትፈልጉ በ t.me/dashxpress ያናግሩን
| 2 | አስር ብቻ ቀርቷል 😱
order የምንቀበለው እስከ ነገ ማታ ብቻ ነው
ለማዘዝ በ t.me/dashxpress ያናግሩን | 40 |
| 3 | ሌላው ሰውነቴ እኮ ወፍራም ነው ነገር ግን እጆቼ በጣም ቀጫጭን ናቸው ሰዓት እንኳን ሳደርግ አያምርብኝም ለምትሉ በሙሉ
DashXpress ይሄንን Adjustable Hand Grip Strengthener አቅርበንላችኃል ከ 5 - 60 ኪሎ ድረስ የሚያሰራችሁ ሲሆን የታችኛውን የእጃችሁን ክፍል ማለትም ከእጃችን መተጣጠፊያ በታች ያሉትን ጡንቻዎች በሙሉ ያሰራል በተጨማሪም የእጃችንን ጥንካሬ በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል
💴ዋጋ:-1199ብር +free delivery
ይሄንን Hand Grip Strengthener ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍለሀገራት ብትሆኑ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን | 278 |
| 4 | የምስራች
በተለያዩ ክፍለሀገራት እና የክልል ከተሞች ለምትኖሩ በሙሉ እስከ ዛሬ free delivery ስንሰጥ የነበረው ከሶስት በላይ መጽሀፍትን ለሚገዙ ደንበኞቻችን ነበር አሁን ግን የትም ብትሆኑ የት በነጻ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ከአንድ መጽሀፍ ጀምሮ መግዛት ትችላላችሁ እኛ ደግሞ በነጻ ያላችሁበት ድረስ እናመጣለን | 345 |
| 5 | እያንዳንዱ ዓለማችን ላይ ያሉ ቢዝነሶች ከአንዲት ሀሳብ የተነሱ ናቸው
ሁለት ሰዎችን አስቡ
ሁለቱም ቢዝነስ ለመገንባት ያስባሉ የተለያዩ የቢዝነስ መጽሀፍትንም ያነባሉ
የመጀመሪያው ሰው ሁሌ የሚመጣለትን የቢዝነስ ሀሳብ በጭንቅላቱ ለመያዝ ይሞክራል
ሁለተኛው ሰው ደግሞ ሁሉንም ያነበባቸውን እንዲሁም የሚመጡለትን ሀሳብ በማስታወሻ ይይዛል
ከ 5 አመት በኃላ የመጀመሪያው ሰውዬ አሁንም ድረስ ያልማል ሁለተኛው ሰውዬ ግን እነዛ የጻፋቸውን ሀሳቦች መሬት ላይ አውርዶ ሕልሙን እየኖረ ነው
ለዚህም ነው እኛም ለእናንተ እስከ ነገ ብቻ የሚቆይ Future CEO offer ያቀረብንላችሁ ማንኛውንም አይነት ሶስት የቢዝነስ መጽሀፍት ስትገዙ እኛ ደግሞ አንድ ማስታወሻ ደብተር በነጻ
ይሄንን offer ለመጠቀም አሁኑኑ በ t.me/DashXpress ያናግሩን | 48 |
| 6 | "የሰውን ልጅን በይበልጥ በተረዳሀው ቁጥር ህይወት እየቀለለችህ ትመጣለች"
በህይወታችን ውስጥ ተጽዕኖ ከሚያሳድሩ ነገሮች ውስጥ አንዱ ሰዎች ናቸው ቤተሰብ ጓደኛ ወይም የስራ አጋርህ ሊሆን ይችላል በይበልጥ ሰዎችን በተረዳህ ቁጥር የበለጠ ህይወትህ እየቀለለ ይመጣል የሚባለው ለዚህም አይደል
ታዲያ እንዴት ሰዎችን መረዳት ይቻላል🤔
ይሄ መጽሀፍ የሰውን ልጅ ባህሪ እንድንረዳ እና በሚያስፈልጉን ጊዜ እንዴት መጠቀም እንዳለብን ያስረዳል መጽሀፉ በ The 48 laws of Power እና The Art of Seduction ጸሀፊ የሆነው Robert Greene የተጻፈ ድንቅ መጽሀፍ ነው
መጽሀፉ በእንግሊዘኛም በአማረኛም እኛ ጋር ይገኛል
💴ዋጋ:- 750ብር + free delivery in adiss
መጽሀፉን ለማግኘት እንዲሁም ማንኛውም አይነት መጽሀፍት ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን | 355 |
| 7 | Rain.
Repeat.
አንዳንድ ነገሮች እንደነበሩበት መቆየት የለባቸውም ለዚህም ነው ቀጣይ ሳምንት ክረምቱን Gym መጀመር እና ሰውነታቸውን ማስተካከል ለሚፈልጉ
የተለያዩ ቤት ውስጥ እና Gym ሄዳችሁ ለመስራት የሚያስፈልጓችሁን የተለያዩ እቃዎች እናቀርብላችኃለን
are you ready?👍 | 310 |
| 8 | ቀጭን ነኝ አረ እንደውም ንፋስ እራሱ የሚወስደኝ ነው የምመስለው ሰፈር እራሱ "ሲምቢሮ" ነው የሚሉኝ ሁሌ ክብደቴን ለመጨመር አቅዳለሁ ነገር ግን የprotein powder መግዣ ከየት ይምጣ ለምትሉ በሙሉ Viable ebooks ከተለያዩ አለምአቀፍ ዌብሳይቶች ጋር በመተባበር ይሄንን መጽሀፍ ያዘጋጀንላችሁ መጽሀፉ እንዴት አርገን በዚህ ክረምት የኢትዮጵያ ምግቦችን በመጠቀም ክብደታችንን እንደምንጨምር እና ጡንቻችንን እንደምንገነባ ያሳየናል
በተጨማሪም መጽሀፉን ስታገኙ አብሮ የ90 ቀናት የክረምት ክብደት ጭመራ ቻሌንጅ እናስረክባችኃለን
መጽሀፉን ማግኘት እንዲሁም ስለመጽሀፉ ማወቅ የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
💴ዋጋ:- 100ብር(ለ3 ቀን ብቻ የሚቆይ ቅናሽ) | 2 |
| 9 | እያንዳንዱ ዓለማችን ላይ ያሉ ቢዝነሶች ከአንዲት ሀሳብ የተነሱ ናቸው
ሁለት ሰዎችን አስቡ
ሁለቱም ቢዝነስ ለመገንባት ያስባሉ የተለያዩ የቢዝነስ መጽሀፍትንም ያነባሉ
የመጀመሪያው ሰው ሁሌ የሚመጣለትን የቢዝነስ ሀሳብ በጭንቅላቱ ለመያዝ ይሞክራል
ሁለተኛው ሰው ደግሞ ሁሉንም ያነበባቸውን እንዲሁም የሚመጡለትን ሀሳብ በማስታወሻ ይይዛል
ከ 5 አመት በኃላ የመጀመሪያው ሰውዬ አሁንም ድረስ ያልማል ሁለተኛው ሰውዬ ግን እነዛ የጻፋቸውን ሀሳቦች መሬት ላይ አውርዶ ሕልሙን እየኖረ ነው
ለዚህም ነው እኛም ለእናንተ እስከ ነገ ብቻ የሚቆይ Future CEO offer ያቀረብንላችሁ ማንኛውንም አይነት ሶስት የቢዝነስ መጽሀፍት ስትገዙ እኛ ደግሞ አንድ ማስታወሻ ደብተር በነጻ
ይሄንን offer ለመጠቀም አሁኑኑ በ t.me/DashXpress ያናግሩን | 181 |
| 10 | ደንበኞቻችን ከየት ናችሁ?
ሁላችሁም ከቻላችሁ Vote ስጡ! | 174 |
| 11 | "አንዳንድ ታሪኮች በዝምታ ለመነበብ አልተፈጠሩም"
ኤርፎንህን አድርግ፣ የምትወደውን instrumental ሙዚቃ ክፈት፣ ከዚያም የምትወደውን ልብወለድ መጽሐፍ ማንበብ ጀምር
በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ዙሪያህ ካለው ውጥነቅጥ ዓለም ተለይተህ ወደ ሌላ ዓለም ትገባለህ ወደማታቀው፣ ወደማይታየው፣ ወደማትረሳው የነጻነት ዓለም።
ለዚህም ነው 3 ልቦለድ መጽሐፍትን ሲገዙ፣ ኦርጂናል ኤርፎን በነጻ የምንሰጥዎት!
🎁 3 ልቦለድ መጽሐፍት ይግዙ 1 ኦርጂናል ኤርፎን በነጻ ያግኙ!
⏳ ይህ ልዩ የክረምት ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ ነው።
📩 ለማዘዝ፡ t.me/DashXpress ያናግሩን።
🚚 ባሉበት ቦታ ድረስ በነጻ እናደርሳለን፤ የክልል ከተሞችንም ጨምሮ | 300 |
| 12 | ይሄ ስጦታ እንዳያመልጣችሁ እስከ ነገ ማታ ብቻ ነው የሚቆየው ሶስት የቢዝነስ መጽሀፍትን ይግዙ እኛ ደግሞ ሀሳባችሁን የምትይዙበት Notebook በነጻ እንጨምርላችኃለን ‼️
ይሄንን offer ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያናግሩን | 95 |
| 13 | ይሄ ስጦታ እንዳያመልጣችሁ እስከ ነገ ማታ ብቻ ነው የሚቆየው ሶስት የቢዝነስ መጽሀፍትን ይግዙ እኛ ደግሞ ሀሳባችሁን የምትይዙበት Notebook በነጻ እንጨምርላችኃለን ‼️
ይሄንን offer ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያናግሩን | 52 |
| 14 | ይሄ ስጦታ እንዳያመልጣችሁ እስከ ነገ ማታ ብቻ ነው የሚቆየው ሶስት የቢዝነስ መጽሀፍትን ይግዙ እኛ ደግሞ ሀሳባችሁን የምትይዙበት Notebook በነጻ እንጨምርላችኃለን
ይሄንን offer ለመጠቀም በ t.me/DasgXpress ያናግሩን | 56 |
| 15 | እያንዳንዱ ዓለማችን ላይ ያሉ ቢዝነሶች ከአንዲት ሀሳብ የተነሱ ናቸው
ሁለት ሰዎችን አስቡ
ሁለቱም ቢዝነስ ለመገንባት ያስባሉ የተለያዩ የቢዝነስ መጽሀፍትንም ያነባሉ
የመጀመሪያው ሰው ሁሌ የሚመጣለትን የቢዝነስ ሀሳብ በጭንቅላቱ ለመያዝ ይሞክራል
ሁለተኛው ሰው ደግሞ ሁሉንም ያነበባቸውን እንዲሁም የሚመጡለትን ሀሳብ በማስታወሻ ይይዛል
ከ 5 አመት በኃላ የመጀመሪያው ሰውዬ አሁንም ድረስ ያልማል ሁለተኛው ሰውዬ ግን እነዛ የጻፋቸውን ሀሳቦች መሬት ላይ አውርዶ ሕልሙን እየኖረ ነው
ለዚህም ነው እኛም ለእናንተ እስከ ነገ ብቻ የሚቆይ Future CEO offer ያቀረብንላችሁ ማንኛውንም አይነት ሶስት የቢዝነስ መጽሀፍት ስትገዙ እኛ ደግሞ አንድ ማስታወሻ ደብተር በነጻ
ይሄንን offer ለመጠቀም አሁኑኑ በ t.me/DashXpress ያናግሩን | 370 |
| 16 | 48ቱ የሀይል ህጎች(The 48 laws of power by Robert Greene)
ዓለማችን ላይ ካሉ በብዛት ከተነበቡ ተፅዕኖ ፈጣሪ መፅሀፍቶች መካከል አንዱ ነው ከትራምፕ እስከ ፑቲን እዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉ የኀያልነት ህጎችን ሲተገብሩ ታይተዋል።አንተም ኀያል፣ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሁም በየትኛውም የህይወት ክፍል ላይ ስኬታማ መሆን ከፈለክ ይሄ መፅሀፍ ለአንተ ነው።
💴ዋጋ:750ብር+1ebook+Free delivery
መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን። | 213 |
| 17 | ስራችሁን በትኩረት መስራት ትምህርታችሁን በጥልቀት ማጥናት ለከበዳችሁ እና በአጠቃላይ ውጤታማ መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ ስትፈልጉት የነበረውን በ Carl Newport የተጻፈውን Deep Work መጽሀፍ በአማረኛ ይዘንላችሁ መጥተናል‼️
💴ዋጋ :- 700ብር + free delivery
ይሄንን መጽሀፍ እና ሌሎችንም ለማዘዝ በ t.me/dashxpress ያናግሩን
በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን | 278 |
| 18 | ታላቅ የክረምት መግቢያ ቅናሽ በDashXpress እናንተ የፈለጋችሁትን ሶስት መጽሀፍት እዘዙ እኛ ደግሞ የምትፈልጉትን አንድ መጽሀፍ በነጻ እንመርቅላችኅለን ‼️‼️
በ48 ሰዓታት ውስጥ በነጻ ያላችሁበት ድረስ እናመጣለን
ለማዘዝ አሁኑኑ የምትፈልጉትን ሶስት መጽሀፍ ከቻናላችን ላይ መርጣችሁ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
ሁሉም መጽሀፍት በአማረኛ አሉ እንዲሁም በሁሉም የክልል ከተሞች እንልካለን‼️ | 628 |
| 19 | ታላቅ የክረምት ባዛር ቅናሽ😱
እናንተ የምትፈልጉትን 3 መጽሀፍ እዘዙ እኛ ደግሞ አንድ በነጻ እንመርቅላችኃለን
የምትፈልጉትን መጽሀፍ ለማዘዝ እና ቅናሹን ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያናግሩን | 1 |
| 20 | ክረምት የመለወጫ ጊዜ ነው ሁላችንም ከራሳችን ጋር የምንሆንበት ሰዓት
ብልጥ ደግሞ ከሰው ነው የሚማረው ለዛም ነው አለም ላይ ያሉትን ራስ አገዝ መጽሀፍት በሙሉ ለክረምቱ በዚህ ባዛር ላይ ያቀረብንላችሁ
ማንኛውንም አይነት ራስ አገዝ(Self help) እና የቢዝነስ መጽሀፍት ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ደረስ በነጻ እና በፍጥነት እናቀርባለን | 636 |
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
